Addis Ababa Hotel and Tourism professionals Association

Addis Ababa Hotel and Tourism professionals Association AAHTPA stands as a prominent and esteemed entity within the Hospitality Industry.

Addis Ababa Hotel and Tourism Professional Association stands as a prominent and esteemed entity within the Hospitality Industry. With unwavering dedication to our passion in contributing for the growth of the Hospitality Industry, we have made a lasting impact since our establishment. Throughout our journey, we have consistently pursued excellence, fostered innovation, and nurtured sustainable growth.

26/03/2026
23/03/2026
የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪለእድራችን አባላት በሙሉ፤የእድራችንን መመስረትና መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በተመለከተ በጋራ ለመምከርና ውሳኔ ለማሳለፍ የፊታችን ቅዳሜ ...
18/03/2026

የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለእድራችን አባላት በሙሉ፤
የእድራችንን መመስረትና መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በተመለከተ በጋራ ለመምከርና ውሳኔ ለማሳለፍ የፊታችን ቅዳሜ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ተጠርቷል።
የእድር ጉዳይ የሁላችንም የጋራ መከታና መጠለያ በመሆኑ፣ እያንዳንዱ አባል ያለ ምንም ቀሪ በዚህ ጉባኤ ላይ እንዲገኝ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ (መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም)
ሰዓት፦ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ፦ ግዮን ሆቴል (Gion Hotel)

ልዩ ማሳሰቢያ፦ በዕለቱ የአባልነት መመዝገቢያና መዋጮ ክፍያ የማንቀበል መሆኑን እንግልፃለን::

"መረዳዳት የሰላም ሕይወት መሠረት ነው!"
ከአክብሮት ጋር፤ የእድሩ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪለእድራችን አባላት በሙሉ፤የእድራችንን መመስረትና መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በተመለከተ በጋራ ለመምከርና ውሳኔ ለማሳለፍ የፊታችን ቅዳሜ ...
18/03/2026

የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለእድራችን አባላት በሙሉ፤
የእድራችንን መመስረትና መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በተመለከተ በጋራ ለመምከርና ውሳኔ ለማሳለፍ የፊታችን ቅዳሜ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ተጠርቷል።
የእድር ጉዳይ የሁላችንም የጋራ መከታና መጠለያ በመሆኑ፣ እያንዳንዱ አባል ያለ ምንም ቀሪ በዚህ ጉባኤ ላይ እንዲገኝ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ (መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም)
ሰዓት፦ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ፦ ግዮን ሆቴል (Gion Hotel)
ልዩ ማሳሰቢያ፦ በዕለቱ የአባልነት መመዝገቢያና መዋጮ ክፍያ የሚከናወን በመሆኑ፣ አባላት አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋችሁ እንድትመጡና የአባልነት መብታችሁን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።
"መረዳዳት የሰላም ሕይወት መሠረት ነው!"
ከአክብሮት ጋር፤ የእድሩ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋ በወገኖቻችን ላይ በደረሰው ጉዳት የተ...
14/03/2026

የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋ በወገኖቻችን ላይ በደረሰው ጉዳት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልፃለን።

በአደጋው ለተጎዱ ቤተሰቦች፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የክልሉ ህዝብ ልባዊ መጽናናትን እመኛለሁ።

🌟 Welcome to the official page of the Addis Ababa Hotel and Tourism Professionals Association! 🌟Stay tuned for ...
14/03/2026

🌟 Welcome to the official page of the Addis Ababa Hotel and Tourism Professionals Association! 🌟

Stay tuned for the latest updates, exciting news, and valuable information about Addis Ababa's vibrant hotel and tourism industry. We are here to keep you informed and engaged!

If you have any questions or would like to know more, feel free to visit our website at www.aahtpa.com. Our website is your gateway to discovering the best that Addis Ababa has to offer. You'll find comprehensive details about hotels, attractions, events, and much more!

You can also reach out to us via email at [email protected]. We're always happy to assist and provide you with the information you need for an amazing experience in Addis Ababa.

Thank you for joining us on this exciting journey. Like our page to stay connected and be a part of the thriving hospitality and tourism community in Addis Ababa. Let's explore, discover, and create unforgettable memories together!

Celebrating One of Our Best!Huge congratulations to Mr. Feseha Aseres Gebremedhin on his new role with the Made in Afric...
13/03/2026

Celebrating One of Our Best!
Huge congratulations to Mr. Feseha Aseres Gebremedhin on his new role with the Made in Africa Expo Canada!
Anyone who knows Mr. Feseha knows his passion for Ethiopian hospitality and his reputation as a true pioneer in the industry. This appointment is a testament to years of hard work, dedication, and a deep love for his heritage.
We are so proud to see you representing Ethiopia in Canada. Your journey continues to inspire us all!
Ababa hotel and tourism professionals association

ለCOP32 ጉባኤ ምን አስበዋል?‎‎እኔ በሙያዬ ኃላፊነቴን እወጣለሁ!‎‎የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር ሀገራችን ለምታስተናግደው የCOP 32 2027 ጉባኤ ለሆቴሎች፣ ለሪዞር...
12/03/2026

ለCOP32 ጉባኤ ምን አስበዋል?

‎እኔ በሙያዬ ኃላፊነቴን እወጣለሁ!

‎የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር ሀገራችን ለምታስተናግደው የCOP 32 2027 ጉባኤ ለሆቴሎች፣ ለሪዞርቶች፣ ለሎጆች፣ ለአፓርትመንት፣ ለሪልስቴት እና ተያያዥ አገልግሎት ሰጪ ለሆኑ ተቋማት በነጻ የስልጠና፣ የማማከር እና የማደራጀት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሷል።

ማኅበራችን ከአንድ ዓመት እሰከ ስድስት ወር ባለው ጊዜ ውስጥ በነጻ ከ3000 በላይ የሚሆኑ ሠራተኞችን አስልጥኖ ለማማብቃት እንዲሁም በርከት ላሉ ተቋማት የማማከርና የማደራጀት አገልግሎት ለመስጠት አቅዷል።

‎እርስዎም በሙያዎ ሀገርዎን ለማገልገል ዛሬውኑ ይቀላቀሉን!

Address

22 Mazoria, Bedria City Mall 6th Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Ababa Hotel and Tourism professionals Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Addis Ababa Hotel and Tourism professionals Association:

Share

Category