
16/03/2025
ሸንጎ የአመራር ልህቀት ማዕከል
በቢዝነስ አመራርና በሽያጭ ስራ ላይ የካበተ ልምድ ባላቸው ኢትዮጵያዊና በውጭ ሀገር ዜጎች ባለሙያዎች የተመሰረተ ድርጅት ሲሆን በዋናነት ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ነው ::
ድርጅቶች የአስቀመጡትን ግብ ለማሳካት የአመራሮችና የማናጀሮች እንዲሁም የጠቅላላው ሰራተኞች ሚና በጣም ወሳኝ ነው፣ስለሆነም ድርጅታችን የእርስዎን አፈፃፀም ለማሳደግ ሰራቶኛቻችሁ በማሰልጠን እና በማማከር ግብ ዎን እንዲመቱ ያደርጋል !
በተለይ እርስዎ የተሰማሩበት የስራ መስክ ሽያጭ እና ግብይት ካለው ፣ደንበኞችን የሚያስተናግዱ ከሆነ ሸንጎ የአመራር ልህቀት ማዕከል ሁነኛ መፍትሄው ነው
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
√ የአመራር ስልጠና
√ የስራ ሃላፊዎች ስልጠና
√ የሰራተኛ መነቃቃት ስልጠና
√ መልካም የደንበኞች አገልግሎት ስልጠና
√ የጊዜ አጠቃቀም ስልጠና
√ የቡድን ስራ ስልጠና
√ የመግባባት ክህሎት ስልጠና
√ ደንበኞቻችንን የማሳመን ክህሎት ስልጠና
√ የጥሩ ስነ ምግባር ክህሎት ስልጠና
√ የንፅህና አጠባበቅና ራስን የማስዋብ ስልጠና
√እንዲሁም የማማከር አግልግሎት ለግል ፣ለቡድንና ለድርጅት እንሰጣለን ::
ማንኛውም አይነት ጥያቄ ከለዎት በሚቀጥለው ኢሜይል ይላኩልን ፣ እናመሰግናለን
[email protected]
Shengo Leadership Excellence Center [SLEC] is an Ethiopian based leadership Trainer and consulting firm that works with FMCG,and Service provider companies around the world. They help leaders in the Sales, Marketing and Management services industry improve their results and impact by transforming their company culture.
Inspire your Team to Believe in the Impossible!
Shengo Leadership Excellence Center [SLEC] help leaders in Sales, Marketing and Management services to transform thier pottential in to purpose !
We also Help leaders to transform their company culture Help leaders to improve their performance/ Result Help leaders to improve their impact in the Society and nation.
Our Services
√ Leadership Traning
√ Managerial Training
√Time Management Training
√ Character / Integrity Training
√ Employee Motivation Training
√ Communication Skill Training
√ Happy Customer Service Training
√ Persuation Skill
√ Personal grooming and Hygiene Training
√ We also provide consultation both at an individual ,group and Organizational level.
If you have any requests Pls email us very kindly
Thank you very much !
[email protected]