ሎጵሶ ኮሙኒኬሽን እና የጉዳይ አስፈጻሚ ኤጀንሲ

  • Home
  • Ethiopia
  • Shone
  • ሎጵሶ ኮሙኒኬሽን እና የጉዳይ አስፈጻሚ ኤጀንሲ

ሎጵሶ ኮሙኒኬሽን እና የጉዳይ አስፈጻሚ ኤጀንሲ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሎጵሶ ኮሙኒኬሽን እና የጉዳይ አስፈጻሚ ኤጀንሲ, Tour Agency, Shone.

ኤጄንሲው እርስዎ ባሉበት ሆኖ የሚያዙትን የትኛውንም ትዕዛዝ በመቀበል በታማኝነት የሚያስፈጽም ነው፡፡ ከምንሠራቸው ሥራዎች መካከል ዕቃ መቀበልና መላክ፤ አዳዲስ እንግዶችን ተቀብሎ በሚያስፈልገው መርዳት፤ የወረቀትና የጽሑፍ ሥራዎችን ማስጨረስ ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡ ስለዚህ በማንኛውም ሰዓት ወደ እኛ ይደውሉ ከእኛው መፍትሔ ያግኙ፡፡ ተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር +251920925960 & +251935358130

17/07/2026

በየትኛውም ሰዓት ለማንኛውም ስራ ይድውሉልን!!
0920925960

29/05/2026

መልካም ዜና ከአዲስ አበባ ውጪ ላላቹት፡
ክፍላገር ሆናችሁ አዲስ አበባ አስቸከዋይ ማስጨረስ ያለባችሁ ጉዳይ ካለባችሁ በማንኛውም ሰዓት አለንላችሁ!!
1. ሰው መቀበልና መሸኛት
2. ዕቃ መቀበልና መላክ
3. ለሥራ ፈላጊዎች የሥራ ማመልከቻ ማስገባት
4. ሥራ ማገናኘት
5. ፓስፖርት በውክልና መቀበልና መላክ
አሁኑኑ ይደውሉና ያነጋግሩን!!
+251935358130
+251920925960

29/05/2026

እንኳን ወደ ሎጵሶ ኮሚዩኒኬሽን እና ጠቅላላ ኤጀንሲ በደህና መጡ!! በኮሚዩኒኬሽን የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ተመራቂ ነኝ። አዲስ አበባ ውስጥ በተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በክፍለ ከተማና ወረዳዎች እንዲሁም በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ጉዳይ ለማስፈጸም መኳተን፣ ረጅም ሰልፍ መያዝ እና እንግልት ሰልችትዎታል? ወይስ ከክፍለሀገር መጥተው ወይንም ባሉበት ሆነው ጉዳይዎን የሚያስፈጽምልዎትን ታማኝ ሰው አጥተዋል? ወይስ ከአዲስ አበባ ውጪ እንዲሁም ከአገር ውጪ ወደ ከተማችን መጥተው ቦታ ሲጠፋበዎት የሚረደዎትን ታማኝ ሰው አጥተዋል? እንግዲያውስ መፍትሄው እኛ ዘንድ ይገኛል! እኛ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን እና የተማረነውን የኮሚዩኒኬሽን እውቀት በመጠቀም፣ ጉዳይዎን ያለምንም እንግልት በታማኝነት እና በፍጥነት እናስፈጽማለን።

👇የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
1. የፓስፖርት ጉዳዮች- አዲስ አፕሊኬሽን መሙላት፣ ቀጠሮ ማስያዝ እና ያሉበትን ደረጃ በቴክኖሎጂ ክትትል ማድረግ።
2. የንግድ ፈቃድ እና ሰነዶች- በክፍለ ከተማው ያሉ የሰነድ ማረጋገጫ (ውክልና) እና የንግድ ፈቃድ ሥራዎችን ማገዝ።
3. ከክፍለሀገር እንግዶች- ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ ደንበኞቻችን የመመሪያ፣ የትራንስፖርት እና የዶክመንት ማደራጀት ሥራዎችን ማገዝ።
4. ዕቃ መቀበልና መላክ- ዕቃ ተቀብሎ አገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ መላክ።
5. ማንኛውም ዓይነት ሥራ ብቻዎን ከከበድዎ በአካል እስካሉበት ሄደን በሰዓትና በቀን ማገዝንም ያካትታል፡፡
👇ለምን እኛን ይመርጣሉ?
1. ፍጹም ታማኝነት- ምንም አይነት የተደበቀ ክፍያ ወይም መደለያ የለም። የመንግሥት ደረሰኞችን በግልጽ እናሳያለን።
2. ቀልጣፋ እና ስነ-ምግባር- የተማረና ሥራውን በስነ-ስርዓት የሚሠራ ባለሙያ ያገኛሉ።
3. ዘመናዊ አሠራር- በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ሥራዎችን ያፋጥናሉ። የእርስዎ ሰላም እና ጊዜ ለእኛ ውድ ነው!
"አሁኑኑ ይደውሉልን"
+251020925960 +251935358130
ደህንነቱ የተጠበቀ ክፍያ በ፡ Telebirr-0935358130 & CBE-ACC-1000231034513

Address

Shone

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሎጵሶ ኮሙኒኬሽን እና የጉዳይ አስፈጻሚ ኤጀንሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ሎጵሶ ኮሙኒኬሽን እና የጉዳይ አስፈጻሚ ኤጀንሲ:

Shortcuts

Share

Category