15/05/2025
ታላቅ የምስራች
ልዩ የክረምት ኡምራ ተጉዋዦች
ከኢጃዝ ትራቭል ኤጀንት እና ሙስተቅበል ትራቭል ኤጀንት በጋራ በመሆን የተዘጋጀ ከሀምሌ 10 እስከ ሀምሌ 20 ለ10 ቀን ቆይታ ኡምራ ፓኬጅ ይቀላቀላሉ ።
በተጨማሪም የጉዞ መሪ የሆኑት ሸህ ባህሩ ኡመር እና ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ በማካተት ፕሌን ውስጥ ጨምሮ ዳእዎ እና ስልጠና በመስጠት ለኡምራ ተጓዦቻችን በተቻለን መጠን የተሻለ አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን ።
ለ3 ቀናት መዲና እና 7 ቀናት መካ ጨምሮ የታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ ደረጃውን በጠበቀ የሆቴል መስተንግዶ የዑምራ ጉዞ ለ 11ተኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ።
• ለ 10 ቀን ስታነዳርዱን የጠበቀ ሆቴል ከመካና በቅርብ ርቀት ዙሪያ ውስጥ
✔️ የ 3 ወር ኡምራ ቪዛ
✔️ ትራንስፖርት
✔️ ትራቭል ኢንሹራንስ
✔️ ለ 10 ቀናት መካና መዲና ውስጥ መቆያ ሆቴል
✔️ታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ
# ጋረ ሰውር. # መስጂድ አይሻ
# ሚና /አረፋ ጀበለ ራህማ # ጀበል እሁድ
# ጋሩ ሂራ. # መቅበራ በቂእ
# ጀበል እሁድ
አድራሻ ቦሌ ወሎ ሰፈር
ለበለጠ መረጃ
/ 0977999911 / 0977999922 / ይደውሉልን