Next opportunity Travel consultancy

Next opportunity Travel consultancy Consulting to Europe country for work visa

15/09/2022

HAPPY NEW YEAR FOR ETHIOPIAN ! 2015 !

15/09/2022

hello there Czech republic embassy is fully reopened !

Dear customers from 28.07.2022 Closed the embassy of Czech Republic embassy in Adiss Ababa For Long term work visa class...
03/08/2022

Dear customers from 28.07.2022 Closed the embassy of Czech Republic embassy in Adiss Ababa For Long term work visa class D clients ! now we work in Hungary for long term class d work visa!!! Short term (class c) czech work visa is still available

እንኳን ደህና መጡ !!! No ማለት Next opportunity ወይም ቀጣይ ዕድል ማለት ነውና ለቀጣዩ አዲስ ሒዎትዎ የለውጥ አጋርዎ ሆነን በአውሮፖ ሀገር ሔደው ስራ እንዲሰሩ የቀጣይ ዕድልዎ...
03/07/2022

እንኳን ደህና መጡ !!!
No ማለት Next opportunity ወይም ቀጣይ ዕድል ማለት ነውና ለቀጣዩ አዲስ ሒዎትዎ የለውጥ አጋርዎ ሆነን በአውሮፖ ሀገር ሔደው ስራ እንዲሰሩ የቀጣይ ዕድልዎ ዋስትና መሆናችንን እናረጋግጥልዎታለን !!!

እኛ በገደብ እና በተረጋገጡ እንዲሁም ለደንበኞቻችን ምቾት በሚሰጡ ውስን ሀገሮች ላይ ብቻ እንሰራለን !!! ይህ ማለት እርሰዎ ወደኛ ከመጡ ለመሄድ እና ለመስራት ብቻ ነው !!! እኛ የእርሰዎን ጊዜ አናባክንም !!! ለዚህም ሲባል ነው እርግጠኛ እና ፈታኝ ያልሆኑ የአውሮፖ ሀገሮች እንዲሁም ኤንባሲዎች መርጠን የምንሰራው !!!

አገልግሎት የምንሰጥባቸው ሀገሮች
1.የአውሮፖ እንብርት የሆነችው Czech republic
2.የህንፃ ጠበብቶችን የምታፈልቀው Hungary
3.የኢንደስትሪ መንደሯ poland
4.ቅንጡዋ Romania

በነዚህ ሀገሮች ላይ የላቀ ልምድ ያለን ሲሆን ከ ሀ - ፖ ፕሮሰሳቸውን የሚፈፅሙ የእርስዎን ዶክመንት የሚያዘጋጁ የ ውጭ ሀገር ዜጎች (foreign employees ) የህግ ባለሙያዎች ጋር አብረን በአጋርነት ስለምንሰራ የሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን እዛም ከሄዱ በሗላ የእርሰዎን መብት ማስጠበቅም ሀላፊነታችን ነው !!!

Address

Arat Kilo
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Next opportunity Travel consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category