እስከአድማስ ጉዞ -Eskeadmas trip

እስከአድማስ ጉዞ -Eskeadmas trip EskeAdmas Trip brings you tour and travel packages to learn more about Ethiopian culture, nature, hi

The most breathtaking—and terrifying—among them is Abuna Yemata Guh.​Built in the 5th century AD, this orthodox cave chu...
30/06/2026

The most breathtaking—and terrifying—among them is Abuna Yemata Guh.
​Built in the 5th century AD, this orthodox cave church sits halfway up a 200-meter (650-foot) sheer rock pinnacle. To reach it, priests and visitors alike must climb barefoot, using small foot-holds and hand-holds worn into the vertical cliff face over centuries. There are no safety ropes, harnesses, or nets.

ጢስ አባይ፦ የተፈጥሮ ጥበብ በጎጃም ምድር!ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ተራ የውሃ መውረድ አይደለም፤ ይህማ የታላቁ አባይ ወንዝ በኩራት ተነስቶ፣ ድምፁን አጉልቶ፣ ጭጋግና ቀስተ ደመናን ለብሶ ...
30/06/2026

ጢስ አባይ፦ የተፈጥሮ ጥበብ በጎጃም ምድር!
ይህ በምስሉ ላይ የምታዩት ተራ የውሃ መውረድ አይደለም፤ ይህማ የታላቁ አባይ ወንዝ በኩራት ተነስቶ፣ ድምፁን አጉልቶ፣ ጭጋግና ቀስተ ደመናን ለብሶ የሚደንስበት የጢስ አባይ ፏፏቴ ነው!

ከሰማይ ላይ ተምዘግዝጎ ሲወርድ የሚፈጥረው ነጭ ጭጋግ (ጢስ) እና ከሩቅ የሚሰማው ግርማ ሞገስ ያለው ድምፁ፣ ልብን በሀገር ፍቅርና በተፈጥሮ ድንቅ ስራ ከመሙላት በላይ ምን ሊኖር ይችላል? የጎጃም ምድር ይህንን የመሰለ የተፈጥሮ ገጸ-በረከት ታቅፋ "ኑና እዩኝ" እያለች እጆቿን ዘርግታ ትጠብቃችኋለች።

#እስካድማስጉዞ #ጢስአባይ #ጎጃም

19/06/2026
A masterpiece carved from a single rock,standing timelessely in the heart of lalibelaTimeless heritage. Breathtaking Arc...
09/06/2026

A masterpiece carved from a single rock,standing timelessely in the heart of lalibela
Timeless heritage. Breathtaking Architecture ❤️
Let EskeAdmas Trip take you beyond the ordinary

The true meaning behind these ancient "handbags" remains a mystery, yet their significance is undeniable—carved in stone...
07/06/2026

The true meaning behind these ancient "handbags" remains a mystery, yet their significance is undeniable—carved in stone by civilizations across the globe.

An ancient Arab proverb says: "Man fears time, but time fears the pyramids."
23/05/2026

An ancient Arab proverb says: "Man fears time, but time fears the pyramids."

The 200 year old, Wooden Bridge in Dagestan, Russia. Built without the use of a single nail
17/05/2026

The 200 year old, Wooden Bridge in Dagestan, Russia. Built without the use of a single nail

የኢትዮጵያ ተራሮች አባት ራስ ደጀን (ራስ ዳሽን) ተራራ!!!!ከፍታው ከባህር ወለል በላይ 4,543 ሜትር ሲሆን ይህም በሃገራችን በከፍታው ቀዳሚው ነው፡፡ከራስ ደጀን ተራራና በአጠገቡ በሚገኙ...
25/03/2026

የኢትዮጵያ ተራሮች አባት ራስ ደጀን (ራስ ዳሽን) ተራራ!!!!

ከፍታው ከባህር ወለል በላይ 4,543 ሜትር ሲሆን ይህም በሃገራችን በከፍታው ቀዳሚው ነው፡፡

ከራስ ደጀን ተራራና በአጠገቡ በሚገኙ ከደጀን ቀጥለው ሌሎች ከፍ ያሉ ተራራወች ላይ የሚነሱ ወንዞች በዙሪያው የሚገኙ ህዝቦችን የውኃ ማማ በመሆን የግብርናና ስነምህልዳራዊ ህልውናቸው ከሱ ጋር በእጅጉ የተቆራኘ ነው፡፡

ከራስ ደጀን ተራራ በተጨማሪ ጠፋው ለዘር፣ አባ ያሬድ ፣ ቀዳዳው ዋሻ፣ ወይኖ በር ፣አናሎ፣ ቧሂት፣ ስልቂ፣ እመት ጎጎ…ተራሮች ይገኙበታል፤ ይህም አጠቃላይ የስሜን ቸራሮች ብሄራዊ ፓርክን እጅግ ተፈጥሯዊ ግርማ ሞገሱን ከፍ ያደረጉት ናቸዉ፡፡

ቀይ ቀበሮ፣ ጭላዳ ዝንጀሮ፣ ዋልያ አይቤክስ እና ሌሎች እንስሳት፣ እፅዋትና አእዋፋት ብርቅየዎችን በእቅፉ ይዟል፡፡

በራስ ደጀን እና አባ ያሬድ ተራሮች መካከል ቅዱስ ያሬድ ዜማ ያስተማረበት እና በመጨረሻም የተሰወረበት የዋሻ ገዳም ይገኛል፡፡

Address

Addis Ababa

Telephone

+251909542424

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እስከአድማስ ጉዞ -Eskeadmas trip posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to እስከአድማስ ጉዞ -Eskeadmas trip:

Shortcuts

Share

Category