ሠላም ኢትዮጵያ Tour & Travel

ሠላም ኢትዮጵያ  Tour & Travel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሠላም ኢትዮጵያ Tour & Travel, Travel Company, Addis Ababa.

ሱባ ደንthe first african park  &travel
24/01/2023

ሱባ ደን
the first african park
&travel

↗️ከተራ ምንድን ነዉ?➲ ከተራ ‹‹ከበበ›› ካለዉ የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ፍችዉም ዉኃ መከተር ÷ መገደብ ማለት ነዉ ፡፡ የጥምቀት ዋዜማ /ከተራ/ ታቦተ ህጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበ...
20/01/2023

↗️ከተራ ምንድን ነዉ?

➲ ከተራ ‹‹ከበበ›› ካለዉ የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ፍችዉም ዉኃ መከተር ÷ መገደብ ማለት ነዉ ፡፡ የጥምቀት ዋዜማ /ከተራ/ ታቦተ ህጉ ከቤተ መቅደስ ወጥቶ ውኃ ባለበት አካባቢ ስለሚያድር የየአጥቢያዉ ህዝብ እየተሰበሰበ በወንዝ ዳር ወይም በምንጭ አካባቢ ድንኳን ይተከላል፡፡ የምንጮች ዉኃ እንዲጠራቀም ይከተራል ዉኃዉ እንዳይሄድ ይገደባል፡፡
ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ ሲሆን ወደ ዮርዳኖስ ወርዶ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ ተጠምቋል፡፡ ክርስቶስን ሊጠመቅ ወደ ዮርዳኖስ እንደወረደ ሁሉ ማደሪያዉ የሆኑት ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባህር ይሄዳሉ ፡፡ ጌታችን በዮርዳኖስ ወንዝ በመጠመቁ ዮርዳኖስን እንደቀደሰዉ ሁሉ ታቦታቱም ባህረ ጥምቀቱን ሊቀድሱ ይወጣሉ ታቦታቱ በምእመኑ ታጅበዉ ምእመኑም እግዚአብሄርን እያመሰገኑ ወደ ጥምቀተ ባህር ይወርዳሉ ፡፡ ‹‹ሕዝቡን፦ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት። ›› መፅሐፈ ኢያሱ ፫÷፫ (3፥3)
➲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ይህን ቅዱስ ዕለት በማኀሌትና በቅዳሴ በልዩ ሁኔታ ታከብረዋለች ፡፡ በዋዜማዉም ታቦታቱ ከየአብያተ ክርሰቲያናቱ ወጥተው በጥምቀተ ባህር /በወንዝ ዳር ወይም በሰው ሰራሽ የውሀ ግድብ / በዳስ ወይም በድንኳን ያድራሉ ፡፡ ሌሊት ስብሐተ እግዚአብሔር ሲደርስ አድሮ ስርዓተ ቅዳሴዉም ይፈፀማል በነግህ ፀሎተ አኮቴት ተደርሶ አራቱ ወንጌላት ከተነበቡ በኋላ ዉኃዉ ተባርኮ ለተሰበሰበዉ ህዝብ ይረጫል፡፡

👉👉ታሪክ ማወቅ እራስ ማወቅ ነው
👉follow
&travel
#የፍቅርጉዞ

𝐀𝐬 𝐓𝐢𝐦𝐤𝐞𝐭 𝐇𝐚𝐩𝐩𝐞𝐧𝐞𝐝 𝐢𝐧 𝐆𝐨𝐧𝐝𝐚𝐫!Timkat, which translates as ‘baptism’, celebrates the baptism of Jesus by John the Baptist ...
20/01/2023

𝐀𝐬 𝐓𝐢𝐦𝐤𝐞𝐭 𝐇𝐚𝐩𝐩𝐞𝐧𝐞𝐝 𝐢𝐧 𝐆𝐨𝐧𝐝𝐚𝐫!

Timkat, which translates as ‘baptism’, celebrates the baptism of Jesus by John the Baptist in the River Jordan. Ethiopians celebrate this annually with a mass baptism at different waterfronts or sacred pools around the country. Because of its universal value, UNESCO granted timket a status of intangible cultural Heritage in 2019. Today the baptism ceremony was attended by Tourism Minster Ambassador Nassise Chali, Amhara region officials and tourists.

&travel

💚💛❤Hike more, worry less.With ሠላምኢትዮጲያtour,traveland Camping Come and join our community.                          &trav...
30/12/2022

💚💛❤Hike more, worry less.
With ሠላምኢትዮጲያtour,traveland Camping
Come and join our community.



&travel #እንሳሮ

𝐘𝐚𝐲𝐲𝐨𝐨 𝐂𝐨𝐟𝐟𝐞𝐞 𝐅𝐨𝐫𝐞𝐬𝐭One of the five UNESCO registered biosphere reserves of Ethiopia. Illubabor Zone, Oromia.📷 Biodivers...
30/12/2022

𝐘𝐚𝐲𝐲𝐨𝐨 𝐂𝐨𝐟𝐟𝐞𝐞 𝐅𝐨𝐫𝐞𝐬𝐭

One of the five UNESCO registered biosphere reserves of Ethiopia. Illubabor Zone, Oromia.

📷 Biodiversity Challenge Funds

Visit Oromia Ethiopia Land of Origins &travel

 #የታላቁ ሰሜን ተራሮች እና ቀይ ቀበሮ 💚💛❤ &travel
23/12/2022

#የታላቁ ሰሜን ተራሮች እና ቀይ ቀበሮ 💚💛❤
&travel

23/12/2022
ጫሞ ሀይቅ  &travel
18/12/2022

ጫሞ ሀይቅ
&travel

  Refreshing bath in the middle of the Salt-lake Desert. 🏖 🏝 🧼 🛁           &travel
16/12/2022

Refreshing bath in the middle of the Salt-lake Desert. 🏖 🏝 🧼 🛁



&travel

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሠላም ኢትዮጵያ Tour & Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category