MAYA hiking and camping

MAYA hiking and camping

.... discovered ethiopia �

🏖we are back with another comping event / ጉዞ ወደ ወንጪ🌟          🥾Hiking to Wenchi Crater Lake  (World Best Tourism Village...
05/03/2025

🏖we are back with another comping event / ጉዞ ወደ ወንጪ🌟
🥾Hiking to Wenchi Crater Lake (World Best Tourism Village )

1 day

🗓 የጉዞ ቀን: እሁድ| የካቲት 30
🕰Date: Sunday | March 9
📍መነሻ ስፍራ : ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ
✈️Departure : Mexico wabi sheble
⏱መነሻ ሰዓት (Time) : 12:00 local time (6:00 AM)
💰 Price፡2800 Birr

💼package includes | Our Service
🚐 ትራንስፖርት | Transportation
🍽 ምሳ እና ቁርስ | Breakfast & Lunch
🎫 መግቢያ ትኬት | Entrance fee
🧭 አስጎብኚ | Guide
📸 ፎቶ | Photographs
🌊 የተፈጥሮ ፍሉ ውሀ ጭቃ ባዝ | Natural hot spring water mud bath
♨️ በተፈጥሮ ፍሉ ውሀ መታጠብ | Bathing in natural hot spring water
🏊 የዎና ቆይታ | Swimming
🐎 hours riding

BOOK NOW!
📞 091 065 5993

📱 Text

~Account for deposit;
TELE BIRR - 0910655993
CBE-1000212810753 YORDANOS GETAHUN

Maya hiking and camping

Maya hiking and camping 🏕️ 🌄Camping Trip to Wenchi 🏞🚐ጉዞ ወደ ወብ ወደ ሆነው ወንጪ🛖📆የጉዞ ቀን: ህዳር 22እና 23 (Dec 2-3)⌚️ የቆይታ ጊዜ: አንድ ም...
17/11/2023

Maya hiking and camping 🏕️

🌄Camping Trip to Wenchi 🏞

🚐ጉዞ ወደ ወብ ወደ ሆነው ወንጪ🛖

📆የጉዞ ቀን: ህዳር 22እና 23 (Dec 2-3)

⌚️ የቆይታ ጊዜ: አንድ ምሽት እና 2 ቀናት

💵 ጥቅል ዋጋ በሰው፡ 4900ብር

ቀድመው ለሚመዘገቡ ጥቂት ሰዎች፡ 4700 ብር
Foreigners: $150

🦶መነሻ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ፊት ለፊት

⏰መገናኛ ሰዓት 12:00 መነሻ ሰዓት 12:30

የጉዞው ወጪ የሚያካትተው👇

🚌ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ (ኮስተር ባስ)

🍕🥘🍱ቁርስ ፣ ምሳ ፣ እራት ፣ ቁርስ ፣ ምሳ

🔥🐐የካንፋየርምሽት(የፍየል ጥብስ)

💧የታሸገ ውሃ

⛺️ድንኳን ለአንድ ምሽት

🧾የፓርክ የመግቢያ ዋጋ

🚶የአስጎብኚ

👮‍♂👨‍✈️የፓርክ ጠባቂ

📸የፎቶግራፍ

⚽️🏐🤽‍♂🏅🏆የተለያዩ ጌሞችና ሽልማቶች

~ያሉን ቦታዎች ጥቂት ብቻ ስለሆኑ👇
አሁኑኑ ይመዝገቡ
BOOK NOW
📞0910655993 or
📞0928412796 or

~Account for deposit;
Yordanos getahun
1000212820753 Ethiopia negd bank
62050705 Abyssinia bank
እንዲሁም በ
Telebirr 0928412796 ላይ ማስገባት ትችላላችኹ ።

~ማሳሰቢያ

👉ለመመዝገብ ከላይ በተገለፁት የባንክ ቁጥሮች ገቢ በማድረግ ደረሰኙን መላክ ይኖርባችኋል

👉 telegram- https://t.me/mayahiking
Facebook-https://www.facebook.com/MAYA-hiking-and-camping-109806481372400/
በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።

ውድ የማያ ሃይኪንግ እና ካምፒንግ ቤተሰቦች የዛሬዉ ኅዳር 2, 2016 ባካሄድነው የውሎ ገብ የእግር ጉዞ (Hiking) ፕሮግራማችንን ከአዲስ አበባ በ 55ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው እና ከ9...
12/11/2023

ውድ የማያ ሃይኪንግ እና ካምፒንግ ቤተሰቦች የዛሬዉ ኅዳር 2, 2016 ባካሄድነው የውሎ ገብ የእግር ጉዞ (Hiking) ፕሮግራማችንን ከአዲስ አበባ በ 55ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው እና ከ9,248 ሔክታር በሆነ መሬት የተንጣለለው ሱባ ፓርክ በሚገርም እና እጅግ አስደሳች በሆነ መልኩ ቀናችን አሳልፈን ተመልሰናል።

ይህ ፕሮግራማችን ስኬታማ ይሆን ዘንድ በጉዞው ላይ አብራችሁን ለመሆን የፈቀዳችሁ ቤተሠቦቻችን
ስለነበረን ቆንጆ ጊዜ ከልብ እያመሠገንን በካሜራችን ካስቀረነው ፎቶዎች እንካቹ ብለናል።

ቀጣይ መዳረሻችን ኅዳር 15-16 የአዳር ጉዞ ወደ ወንጪ መሆኑን እየገለፅን በቅርቡ ዝርዝር መረጃውን የምናሳውቅ ይሆናል።

ማያ ሃይኪንግ እና ካምፒንግ

ተቀላቀሉን
👇👇👇

Telegram - https://t.me/mayahiking

Facebook - https://www.facebook.com/MAYA-hiking-and-camping-109806481372400/

28/10/2023

🏔ሰላም!! የማያ ሀይኪንግ እና ካምፒንግን ቤተሰቦች ✋

🏔የዉሎ ገብ የምናደርገው ጉዞ 🏔
"ወደ ሱባ መናገሻ"
👉 ቀን: ኅዳር 02/03/2016ዓ.ም / Nov 12/2023

👉 የጉዞው ዋጋ:- 1800ብር ብቻ


🌲የሚያካትታቸው

🚍 ደርሶ መልስ የ ትራንስፖርት ወጪ
🌮 ቁርስ
🍝 ምሳ
🍩ቀለል ያሉ ምግቦችን
💧የታሸገ ውሃ
☕ ሻይ ቡና
🏞 የፓርክ መግቢያ
🙎የስካውቶች ክፍያ
📸 ፎቶ
ያካተተ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን ::

👉 ለመመዝገብ :- /0910655993judi
ወይም /0928412796
Account:-1000212820753 yordanos getahun

ማያ ሀይኪንግ እና ካምፒንግን

ተቀላቀሉን
??👇👇

Telegram - https://t.me/mayahMAYA hiking and campingg-109806481372400/

ዉስን ቦታዎች ስለቀሩን ተመዝገቡ::

ሰላም ውድ የማያ ሀይኪን ቤተሰቦች በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ምክንያት ለእረጅም ጊዜ የተራራቅን ቢሆንም በቅርቡ ወደ ሱባ መናገሻ እና አደሬ ተራራ በምናደርገው ጉዞ እጅግ መልካም ጊዜ እንደም...
23/10/2023

ሰላም ውድ የማያ ሀይኪን ቤተሰቦች በወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ምክንያት ለእረጅም ጊዜ የተራራቅን ቢሆንም በቅርቡ ወደ ሱባ መናገሻ እና አደሬ ተራራ በምናደርገው ጉዞ እጅግ መልካም ጊዜ እንደምናሳልፍ አንጠራጠርም።

ቀኑን እና ዝርዝር መረጃዎችን በቅርቡ በዚሁ ፔጃችን እናሳውቃለን ።

ዝርዝሩን በዚሁ የቤተሰብ መገናኛ ግሩፓችን ላይ ይጠብቁን

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Telephone

+251910655993

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MAYA hiking and camping posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category