04/05/2026
የደርሶ መልስ ጉብኝት ወደ
💧🌴 ወንጪ ሀይቅ 🌴💧
አሁኑኑ ቦታ ይያዙ Book Now!!!
0938721633/0942422042
እሁድ 2/9/2018
ርቀት:- ከአ. አ 128 ኪሎ ሜትር
💸 ዋጋ:- ደርሶ መልስ 9990ብር
መገናኛ ቦታ :- Labu 12:45 ሰአት
የምንጎበኛቸው እና የምናከናውናቸው ሁነቶች ፦
1. አረንጓዴው ሃይቅ ወንጪ
2. የተፈጥሮ ፍል ውሃ ሻወር
3 የጭቃ ባዝ
4. ውብ መልክዕ ምድር ከተፈጥሮ ፀጋ ጋር
5. ባህል፣ ታሪክ እና ተፈጥሮአዊ ፀጋ የተላበሰ አካባቢን
8. የጀልባ ላይ ሽርሽር
9. የፈረሰ ጉዞ
የጉዞው ወጪ የሚያካትተው👇
🚌ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ (ኮስተር ባስ)
🥞ቁርስ
🥙ምሳ
💧የታሸገ ውሃ እና ☕️☕️☕️
🚧የመግቢያክፍያ
🚣የጀልባ ክፍያ
🚶♂️አስጎብኚ