19/08/2026
"በመስከረም ... ለለውጥ እንክረም!" የሊንክ ትራቭል የአዲስ ዓመት ልዩ የዑምራ ፓኬጅ ምዝገባ ተጀመረ!
በተወዳጆቹ ኡስታዝ አብዱልገፋር ሸሪፍና ኡስታዝ ካሚል ጧሃ ጥምረት የሚመራው ይኸው ፓኬጅ፤ ከመስከረም 14 እስከ መስከረም 24 ሦስት ቀናትን በመዲና እና ሰባት ቀናትን በመካ ያካተተ ነው። ከአዲስ ዓመት የበዓላት ግርግር ወጣ ብለው፣ በተቀደሱት ከተሞች ጊዜዎን እንዲያሳልፉ በኖርማል፣ በስታንዳርድ እና በቪአይፒ አማራጮች ፓኬጁን ያዘጋጀን ሲሆን፤ ለሁሉም ተጓዦች የአንድ ዓመት የዑምራ ቪዛ ተመቻችቷል!
ለምዝገባና መረጃ፦ 0942888886 / 0965888883 ይደውሉ!
አድራሻ፦ ቦሌ ትሮፒካል ሞል 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 404
ሊንክ ትራቭል!
Travel Facilitation... every part of the world!
Telegram: