Zorbas and Margietis Air Ticket PLC

Zorbas and Margietis Air Ticket PLC The Best Way To Find Your Dream Place Visiting the World � flight �

★ ZORBAS AND MARGIETIS AIR TICKET PLC Job Vacancy ♦Deadline: July 20, 2024✔ Position : Flight Ticket agent🔻 Experience: ...
13/07/2024

★ ZORBAS AND MARGIETIS AIR TICKET PLC Job Vacancy

♦Deadline: July 20, 2024

✔ Position : Flight Ticket agent

🔻 Experience: 0 Year / senior

❇️ Qualification: Certified in Ticketing and Reservation, Certificate/ Diploma of IATA, Deep knowledge of GALILEO software.

🔻Salary: Negotiable

📍Location:  Addis Ababa, Churcher avenue near to Ethiotelecom HQ.

🌀How to Apply ??
👇👇👇👇👇
📞 0907309230
0907309330
      0991535325
Or send your CV via e-mail
[email protected]
[email protected]

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1445ኛው ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ የሚለው ድርጅታችን ዞርባስ እና ማርዩቲስ ኤር ቲኬት ኃ/የተ/የግ/ማኅ ነው።ለሀገር ...
16/06/2024

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1445ኛው ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ የሚለው ድርጅታችን ዞርባስ እና ማርዩቲስ ኤር ቲኬት ኃ/የተ/የግ/ማኅ ነው።
ለሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ በረራዎች በመረጡት ኤር ዌይስ( ET, egyptair, flydubai, QATAR airways, turkish airlines, Emirates) ቲኬቶችን እኛ ጋር ያገኛሉ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

ኢድ ሙባረክ!

For more information:-
Call 📞  0907-30-92-30
              0907-30-93-30
E-mail- [email protected]
Address - Churcher Avenue ,Nigeria street ,Dil betegil building 2nd floor No. 47
Near Ethiotelecom HQ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አክሱም በረራ ጀመረ*******የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አክሱም በረራ መጀመሩን  አስታውቋል፡፡በረራውም በየቀኑ 1 ጊዜ የ...
11/06/2024

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አክሱም በረራ ጀመረ
*******

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 2 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ አክሱም በረራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡

በረራውም በየቀኑ 1 ጊዜ የሚደረግ ሲሆን በቀጣይ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ በቀን ወደ 3 ጊዜ ለማሳደግ እንደሚሰራም ተጠቁሟል፡፡

ድርጅታችን ዞርባስ እና ማርዩቲስ ኤር ቲኬት ኃላ/የተ/የግ/ማኅ ይህን ጉዞ ለማድረግ ሲያስቡ የበረራ ቲኬቶችን እኛ ዘንድ እንደሚያገኙ ለማሳወቅ ይወዳል። በተጨማሪም ለተለያዩ ጉዳዮች ከሀገር ሀገር ፣ ከቦታ ቦታ  መንቀሳቀስ ቢፈልጉ፣ የአየር በረራ ✈️ ቲኬቶችን በፈለጉት የአየር መንገድ ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ።
ZORBAS AND MARGIETIS AIR TICKET PLC would like to announce that you can book your flights ✈️ with your chosen airways from our company!!!

For more information:-
Call 📞  0907-30-92-30
              0907-30-93-30
E-mail- [email protected]
Address - Churcher Avenue ,Nigeria street ,Dil betegil building 2nd floor No. 47
Near Ethiotelecom HQ

05/05/2024

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም

እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
For more information:-
Call 📞 0907-30-92-30
0907-30-93-30
E-mail- [email protected]
Address - Churcher Avenue ,Nigeria street ,Dil betegil building 2nd floor No. 47
Near Ethiotelecom HQ

21/03/2024

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ⛪ በየዓመቱ በጉጉት ከሚጠበቁ በዓላት አንዱ የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል ሲሆን ከበዓሉ አስቀድሞ በሚገኘው ከሰባቱ አበይት ጾሞች በአንዱ እና በታላቁ አብይ ጾም ውስጥ እንገኛለን።
አብይ ፆም መባሉም ትልቅና ታላቅ ፆም መሆኑን ለማሳወቅ ነው። ይህ ፆም ታላቅ
መባሉም ለ55 ቀናት ያህል መፆሙና ከሌሎቹ አፅዋማት ጋር ሲነፃፀር በቁጥር
መብለጡ ብቻ ሳይሆን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በገዳመ
ቆሮንቶስ መፆም ሳይገባው ለእኛ አርአያና ትልቅ ምሳሌ ለመሆን የፆመው ፆምም
በመሆኑ ነው።

ቅዱስ ያሬድም የአብይ ፆም ወራትን ለ8 ሳምንታት ከፋፍሎ ስያሜ ሰጥቷቸዋል።
የአብይ ጾም ሳምንታት :-
1. ዘወረደ
2. ቅድስት
3. ሙክራብ
4. መጻጉዕ
5. ደብረዘይት
6. ገብርኄር
7. ኒቆዲሞስ
8. ሆሣዕና ናቸው።

በዚህ ታላቅ ፆምም ቅዱስ ያሬድ እንደተናገረው ዐይን ክፉ ከማየት፣ አንደበት ክፉ ከመናገር፣ ጆሮ ክፉ ከመስማት ሊከለከል ይገባል።

ድርጅታችን ዞርባስ እና ማርዩቲስ ኃ/የተ/የግ/ማኅ ለዚህ ታላቅ ፆም እንኳን አደረሳችሁ። መልካም የበረከት ፆም ይሁን እያለ ለተለያዩ ጉዳዮች ከሀገር ሀገር ፣ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ቢፈልጉ፣ የአየር በረራ ✈️ ቲኬቶችን በፈለጉት የአየር መንገድ ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ።
ZORBAS AND MARGIETIS AIR TICKET PLC would like to announce that you can book your flights ✈️ with your chosen airways from our company!!!

For more information:-
Call 📞 0907-30-92-30
0907-30-93-30
E-mail- [email protected]
Address - Churcher Avenue ,Nigeria street ,Dil betegil building 2nd floor No. 47
Near Ethiotelecom HQ

ረመዳን ሙባረክ!Ramadan is the ninth month of the Islamic calendar and the month in which the Quran was revealed to the Prophe...
11/03/2024

ረመዳን ሙባረክ!
Ramadan is the ninth month of the Islamic calendar and the month in which the Quran was revealed to the Prophet Muhammad (SAW) and it is the month which comes after Sha-Aban. Ramadan 2024 starts from 11March. Fasting during the month of Ramadan is one of the Five Pillars of Islam.

ረመዳን የእስልምና አቆጣጠር ዘጠነኛው ወር ሲሆን ቁርዓን በነቢዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ላይ የወረደበት ወር ሲሆን ከሻአባን በኋላ የሚመጣው ወር ነው። በዚህ ዓመትም የረመዳን ጾም መጋቢት 2 ይጀምራል። የረመዳንን ጾም መፆም ከአምስቱ የእስልምና መሰረቶች አንዱ ነው።
ድርጅታችን ዞርባስ እና ማርዩቲስ ኤር ቲኬት ኃላ/የተ/የግ/ማኅ እንኳን ለዚህች ለተቀደሰች ወርሃ ጾም በሰላም አደረሳችሁ እያለ ለኡምራ ጉዞ ተጓዦች በሙሉ ከቲኬት ዋጋ ላይ ቅናሽ እንደሚያደርግ እና የእድሉም ተካፋዮች እንድትሆኑ ለመግለጽ እንወዳለን።

ለበለጠ መረጃ
Call 📞  0907-30-92-30
              0907-30-93-30
E-mail- [email protected]
አድራሻ:- ቸርቸር መንገድ ሚግሬሽን ፊት ለፊት ድል በትግል ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 47

JOB VACANCY at Zorbas and Margieties Air Ticket PlcJob Title: Ticketing Job Type: Permanent (Full-time)Work Location: Ch...
24/02/2024

JOB VACANCY at Zorbas and Margieties Air Ticket Plc

Job Title: Ticketing

Job Type: Permanent (Full-time)

Work Location: Churcher avenue near to Ethiotelecom HQ

Experience Level: Junior/Senior

Salary/Compensation: Negotiable

Skills requirement - Must have Galileo certificate by travel port Ethiopia and Deep knowledge of GALILEO software for ticketing

*Good presentation and good communication skills, Good computer skills with Microsoft excel. Disciplined, Hardworking and passionate about Company and self-growth.

Salary is depend on experience, knowledge and Skills.

Workplace:- churcher avenue , near to Ethiotelecom HQ
Contact: +251 92 262 5332/ +251907309230/ +251907309330

Warm greetings !!Please be advised that the validity of the 23% discounted promotional round-trip fare to ATHENS is exte...
24/02/2024

Warm greetings !!

Please be advised that the validity of the 23% discounted promotional round-trip fare to ATHENS is extended until 15MAR24.

With regards,

ZORBAS AND MARGIETIS AIR TICKET PLC
For more information:-
Call 📞 0907-30-92-30
0907-30-93-30
E-mail- [email protected]
Address - Churcher Avenue ,Nigeria street ,Dil betegil building 2nd floor No. 47
Near Ethiotelecom HQ

Address

Olympia Near To Greek Community School
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 10:00 - 17:00
Tuesday 10:00 - 17:00
Wednesday 10:00 - 17:00
Thursday 10:00 - 17:00
Friday 10:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251907309230

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zorbas and Margietis Air Ticket PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zorbas and Margietis Air Ticket PLC:

Shortcuts

Share

Category