Pagumen Tour and Travel S.C

Pagumen Tour and Travel S.C Welcome to Pagumen Tour and Travel Official Page "With Pagumen Ethiopian narrated truly"

የእርስዎ ብቸኛ ሥራ ሻንጣዎን ማዘጋጀት ብቻ ነው፤ ምርጡን እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለውን ትኬት መፈለግ ግን የእኛ ፋንታ ነው!📍 አስተማማኝ ትኬቶች📍 የቀን ለውጥ እና መሰረዝ አገልግሎት📍 ሙያዊ ...
02/06/2026

የእርስዎ ብቸኛ ሥራ ሻንጣዎን ማዘጋጀት ብቻ ነው፤ ምርጡን እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለውን ትኬት መፈለግ ግን የእኛ ፋንታ ነው!

📍 አስተማማኝ ትኬቶች
📍 የቀን ለውጥ እና መሰረዝ አገልግሎት
📍 ሙያዊ ምክር
🎟 የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ በረራዎች
💼 ቢዝነስ እና የበዓል ጉዞ
በቀጥታ በመደወል ወይም ቢሯችን በመምጣት አገልግሎታችንን ያግኙ።



በለጠ መረጃ
📞 0942010203| 0116686063
📍22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንጻ 1ኛ ፎቅ የሚገኘውን ቢሯችንን ይጎብኙ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
👉👉👉የማኅበራዊ ትስስር ድረ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
Facebook: https://www.facebook.com/Pagumentoursc
Instagram: https://www.instagram.com/Pagumentoursc
Telegram: https://t.me/pagumensc
TicTok: https://www.tiktok.com/
Youtube: https://youtube.com/
🌐 www.pagumen.com

✨✨✨ይህ ድንቅ እድል አያመልጥዎ ሁለት ሀገር በአንድ ጉዞ!📅 ከሰኔ 29 እስከ ሐምሌ 7, 2018 ዓ.ም📍ወደ ግብጽ እና ዮርዳኖስየቅዱስ ዮሃንስ መጥምቅ ልደትን በማክበርበገዳመ አስጤቅስ አጽመ...
30/05/2026

✨✨✨ይህ ድንቅ እድል አያመልጥዎ ሁለት ሀገር በአንድ ጉዞ!
📅 ከሰኔ 29 እስከ ሐምሌ 7, 2018 ዓ.ም
📍ወደ ግብጽ እና ዮርዳኖስ
የቅዱስ ዮሃንስ መጥምቅ ልደትን በማክበር
በገዳመ አስጤቅስ አጽመ ቅዱሱን ተሳልመው
🟠 በግብጽ ለ7 ቀናት እና
🟠 በዮርዳኖስ ለ3 ቀናት መንፈሳዊ ጉብኝት ያድርጉ!
በመጨረሻም በባህረ ዮርዳኖስ ተጠምቀው በበረከት ይመለሱ!
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ለጉዞ መረጃ
📞 ስልክ፡ 0942111213 | 0930796578 | 0116686063
📞 በአሜሪካ ለምትገኙ: 703-486-4351 | 240-615-7662
📍 22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንግኛለን፡፡

👉👉👉የማኅበራዊ ትስስር ድረ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
Facebook: https://www.facebook.com/Pagumentoursc
Instagram: https://www.instagram.com/Pagumentoursc
Telegram: https://t.me/pagumensc
Linkedin: https://www.linkedin.com/company/pagumentoursc
Youtube: https://youtube.com/
Tiktok: https://www.tiktok.com/
ጳጉሜን አስጐብኚና የጉዞ ወኪል አ.ማ
ጳጉሜን የኢትዮጵያ መልዕክና ድርሳን

ዘመናዊና ሙሉ ደኅንነታቸው የተጠበቀ ቅንጦት ተሽከርካሪዎቻችንን ለረጅም ወይም ለአጭር ጊዜ ኮንትራት አዘጋጅተናል። ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት፣ አስተማማኝነት እና ምቾትን ከአንድ ቦታ ያግኙ። ...
29/05/2026

ዘመናዊና ሙሉ ደኅንነታቸው የተጠበቀ ቅንጦት ተሽከርካሪዎቻችንን ለረጅም ወይም ለአጭር ጊዜ ኮንትራት አዘጋጅተናል። ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት፣ አስተማማኝነት እና ምቾትን ከአንድ ቦታ ያግኙ።




ለበለጠ መረጃ
📞 09440077 22 | 0930793333 | 0116686062
ይደውሉ፡፡
📍22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንጻ 1ኛ ፎቅ የሚገኘውን ቢሯችንን ይጎብኙ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
👉👉👉የማኅበራዊ ትስስር ድረ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
Facebook: https://www.facebook.com/Pagumentoursc
Instagram: https://www.instagram.com/Pagumentoursc
Telegram: https://t.me/pagumensc
Youtube: https://youtube.com/
Tiktok: https://www.tiktok.com/
🌐 www.pagumen.com

ጳጉሜን አስጐብኚና የጉዞ ወኪል አ.ማ
ጳጉሜን የኢትዮጵያ መልዕክና ድርሳን!

ከጳጉሜን ሪል እስቴት አማካሪ የተለያዩ ጥራታቸውን የጠበቁ ✨የንግድ ሱቆችን ✨ ምቹ እና ቅንጡ አፓርትመንቶችን 📍በመሀል ከተማ   🟠 ከኤስድሮስ    🟠 ጌታስ   🟠 ካቮድ   🟠 ሙሉ ኮከብ  ...
28/05/2026

ከጳጉሜን ሪል እስቴት አማካሪ የተለያዩ ጥራታቸውን የጠበቁ
✨የንግድ ሱቆችን
✨ ምቹ እና ቅንጡ አፓርትመንቶችን
📍በመሀል ከተማ
🟠 ከኤስድሮስ
🟠 ጌታስ
🟠 ካቮድ
🟠 ሙሉ ኮከብ
🟠 ኦቪድ እና
🟠 የቴምር ሪል እስቴት አፓርትመንቶችን

ከጳጉሜን ሪል እስቴት አማካሪ ያግኙ

ለበለጠ መረጃ
📞 09 66312021| 0966292021 | 0942212223 | 09031313 13
📍22 አክሱም ሆቴል ጎን፣ ኮሜት ህንጻ 1ኛ ፎቅ የሚገኘው ቢሯችንን ይጎብኙ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
👉👉👉የማኅበራዊ ትስስር ድረ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
Facebook: https://www.facebook.com/Pagumentoursc
Instagram: https://www.instagram.com/Pagumentoursc
Telegram: https://t.me/pagumensc
TicTok: https://www.tiktok.com/
Youtube: https://youtube.com/
🌐 www.pagumen.com

ሰባተኛ ቀን፡ ማክሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም📍ጥብርያዶስ እና አካባቢው 🟠 ጠዋት ተነስተን ቅፍርናሆምን፣ የአንቀጸ ብፁዓን ስብከት ተራራ እና በእነዚህ አካባቢዎች ያሉ ሌሎች ቅዱሳት ቦ...
27/05/2026

ሰባተኛ ቀን፡ ማክሰኞ ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ.ም
📍ጥብርያዶስ እና አካባቢው
🟠 ጠዋት ተነስተን ቅፍርናሆምን፣ የአንቀጸ ብፁዓን ስብከት ተራራ እና በእነዚህ አካባቢዎች ያሉ ሌሎች ቅዱሳት ቦታዎችን ጎብኝተን፣
🟠 ለመታሰቢያነት የሚሆን በሚግዳል ሬስቶራንት ምሳ ከተመገብን በኋላ
🟠 የጀልባ ጉዞ በገሊላ ባሕር ላይ ካደረግን በሁላ
🟠 ስመ ጥር ወደ ሆነው የወይራ ዘይት ፋብሪካ በማምራት የወይራ ዘይት ፋብሪካ በማምራት
🟠 የወይራ ዘይትና ተያያዥ ምርቶች ግብይት አድርገን
🏨 ወደ ሆቴላችን ኦሊቭ ትሪ ፋሚሊ በማምራት ራትና አዳር በሆቴላችን ቲቤሪያ ሆኗል፡፡
ማሳሰቢያ፥-ተጓዦቻችን ዛሬ ማለትም ረቡዕ ግንቦት 19/2018 ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ የሚደርሱ በመሆኑ መቀበል የምትፈልጉ በሰዓቱ በመገኘት መቀበል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ለጉዞ መረጃ
📞 ስልክ፡ 0942111213 | 0930796578 | 0116686063
📞 በአሜሪካ ለምትገኙ: 703-486-4351 | 240-615-7662
📍 22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንግኛለን፡፡

ጳጉሜን አስጐብኚና የጉዞ ወኪል አ.ማ
ጳጉሜን የኢትዮጵያ መልዕክና ድርሳን

ለሥራ፣ ለቤተሰብ እረፍት ወይስ አስቸኳይ ጉዞ እያቀዱ ነው?✨ለሃገር ውስጥ እና ለአለም አቀፍ በረራዎች ምርጥ ዋጋ✨ ፈጣንና አስተማማኝ የቲኬት አገልግሎት✨ የ24/7 የማያቋርጥ እገዛ እና ክት...
26/05/2026

ለሥራ፣ ለቤተሰብ እረፍት ወይስ አስቸኳይ ጉዞ እያቀዱ ነው?
✨ለሃገር ውስጥ እና ለአለም አቀፍ በረራዎች ምርጥ ዋጋ
✨ ፈጣንና አስተማማኝ የቲኬት አገልግሎት
✨ የ24/7 የማያቋርጥ እገዛ እና ክትትል
በቀጥታ በመደወል ወይም ቢሯችን በመምጣት አገልግሎታችንን ያግኙ።



በለጠ መረጃ
📞 0942010203| 0116686063
📍22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንጻ 1ኛ ፎቅ የሚገኘውን ቢሯችንን ይጎብኙ

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
👉👉👉የማኅበራዊ ትስስር ድረ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
Facebook: https://www.facebook.com/Pagumentoursc
Instagram: https://www.instagram.com/Pagumentoursc
Telegram: https://t.me/pagumensc
TicTok: https://www.tiktok.com/
Youtube: https://youtube.com/
🌐 www.pagumen.com

ስድስተኛ ቀን፡ ሰኞ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም 📍ኢየሩሳሌም - ደ/ታቦር - ቲቤሪያጠዋት ከቁርስ በኋላ ተነስተን ከሆቴላችን ቸከ አውት አድርገን 🍽 ቁርሳችንን ተመግበን 🟠 ወደ ሰሜን እስ...
26/05/2026

ስድስተኛ ቀን፡ ሰኞ ግንቦት 17 ቀን 2018 ዓ.ም
📍ኢየሩሳሌም - ደ/ታቦር - ቲቤሪያ
ጠዋት ከቁርስ በኋላ ተነስተን ከሆቴላችን ቸከ አውት አድርገን
🍽 ቁርሳችንን ተመግበን
🟠 ወደ ሰሜን እስራኤል ክልል ደ/ታቦር ተራራ በማቅናት ብርሃነ መለኮቱን የገለጸበትን ቦታ ተሳልመንና
🟠የአካባቢውን መልክአ ምድርና
🟠 የጌዲዮን ጦር የተዋጋበትን መጸሐፍ ቅዱሳዊና ታሪካዊ ቦታን አይተን
📍ወደ ናዝሬት ከተማ በመሄድ
🟠 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብስራት የተቀበለችበትን፣
🟠 ከምንጭ ውሃ ትቀዳበት የነበረበትንና ቤተ ዮሴፍ የተባለውን ቅዱሳት ስፍራዎች በመሳለም
🍽 ምሳ ናዝሬት ላይ ሬስቶራንት ተመግበን
🟠 ወደ ቃና አምርተን ጌታችን በዚያ ተዓምራት የሠራበትን ቦታ ተሳልመን
🏨 ራትና አዳር በቲቤሪያ ከተማ ኦሊቭ ሲስተር ሆቴል አድርገናል ፡፡
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ለጉዞ መረጃ
📞 ስልክ፡ 0942111213 | 0930796578 | 0116686063
📞 በአሜሪካ ለምትገኙ: 703-486-4351 | 240-615-7662
📍 22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንግኛለን፡፡

ጳጉሜን አስጐብኚና የጉዞ ወኪል አ.ማ
ጳጉሜን የኢትዮጵያ መልዕክና ድርሳን

አምስተኛ ቀን፡ እሑድ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም📍ኢየሩሳሌም - ቴላቪቭ - አላዛር - ኢየሩሳሌምበጠዋት ተነስተን 🟠 በደ/ገነት ኪዳነምህረት ገዳም ተገኝተን በሥርዓተ ቅዳሴው ላይ ተሳትፈን...
25/05/2026

አምስተኛ ቀን፡ እሑድ ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም
📍ኢየሩሳሌም - ቴላቪቭ - አላዛር - ኢየሩሳሌም
በጠዋት ተነስተን
🟠 በደ/ገነት ኪዳነምህረት ገዳም ተገኝተን በሥርዓተ ቅዳሴው ላይ ተሳትፈን የሚቆርቡትን አቁርበን
🍽 ቴካወይ ቁርሳችንን ተመግበን
🟠 ወደ ወደ አይነከርም ተጉዘን እመቤታችን ኤልሳቤጥን ለመጎብኘት የሄደችበትን የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ፅንስ የእመቤታችንን ድምፅ በሰማ ግዜ የዘለለበትን እና የተወለደበትን አይነከርምን ተሳልመን
🟠 ከዚያም ወደ ቤተልሄም ከተማ ተጉዘን
🍽 ምሳ በቴንት ሬስቶራንት ተመግበን
🟠 ወደ አላዛር ከተማ ተጉዘን በዚያ የሚገኘውን የኢትዮጵያ አቡነ ተክለሐይማኖት ገዳም ተሳልመንና አባቶቻችንን ጠይቀን
🟠 ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ ተመልሰን እቃችንን ለነገ ዝግጁ በማድረግ
🏨 ራትና አዳር በኢየሩሳሌም ግራንድ ኮርት ሆቴል ሆኗል፡፡
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ለጉዞ መረጃ
📞 ስልክ፡ 0942111213 | 0930796578 | 0116686063
📞 በአሜሪካ ለምትገኙ: 703-486-4351 | 240-615-7662
📍 22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንግኛለን፡፡

ጳጉሜን አስጐብኚና የጉዞ ወኪል አ.ማ
ጳጉሜን የኢትዮጵያ መልዕክና ድርሳን

በአርመንያ ድንቅ ቆይታን ከጳጉሜን አስጎብኚና የጉዞ ወኪል አ.ማ ጋር 📅 ሰኔ 18- 24 2018 (ለ6 ቀናት)📍አርመንያ🟠 ቅዱሱን የአራራት ተራራ 🟠 የቅድስት አርሴማን  🟠 ሌሎች ጥንታዊ የቅ...
25/05/2026

በአርመንያ ድንቅ ቆይታን ከጳጉሜን አስጎብኚና የጉዞ ወኪል አ.ማ ጋር
📅 ሰኔ 18- 24 2018 (ለ6 ቀናት)
📍አርመንያ
🟠 ቅዱሱን የአራራት ተራራ
🟠 የቅድስት አርሴማን
🟠 ሌሎች ጥንታዊ የቅድስና አሻራዎች እንሳለማለን
🟠 ምቹ የየብስ መጓጓዣዎችንና ማረፊያ
🏨 ሆቴሎች እንዲሁም
🍽 ምግብ ቤቶችን ቀድመን ይዘናል
✨✨✨ ቪዛ የምናመለክተው ለውሱን ሰው ብቻ በመሆኑ ቀድመው ቦታ ይያዙ✨✨✨

፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ለጉዞ መረጃ
📞 0942111213 | 0930796578 | 0116686063

📍 22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንግኛለን፡፡

👉👉👉የማኅበራዊ ትስስር ድረ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ
Facebook: https://www.facebook.com/Pagumentoursc
Instagram: https://www.instagram.com/Pagumentoursc
Telegram: https://t.me/pagumensc
Linkedin: https://www.linkedin.com/company/pagumentoursc
Youtube: https://youtube.com/
Tiktok: https://www.tiktok.com/

አራተኛ ቀን፡ ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም📍ኢየሩሳሌም - ባህረ ዮርዳኖስ - ኢየሩሳሌምበቁርሳችንን በቴካወይ ይዘን 🟠 ወደ ባህረ ዮርዳኖስ ወንዝ በመሄድ በባህረ ዮርዳኖስ  ከተጠመቅን...
24/05/2026

አራተኛ ቀን፡ ቅዳሜ ግንቦት 15 ቀን 2018 ዓ.ም
📍ኢየሩሳሌም - ባህረ ዮርዳኖስ - ኢየሩሳሌም
በቁርሳችንን በቴካወይ ይዘን
🟠 ወደ ባህረ ዮርዳኖስ ወንዝ በመሄድ በባህረ ዮርዳኖስ  ከተጠመቅን በኋላ
🍽 ቁርሳችንን ተመግበን
🟠  ወደ ኢያሪኮ በማቅናትጌታችን መድሃኒታችን ኣኢየሱስ ክርስቶስ 40 ቀና 40 ሌሊት በፆመበትና በጸለየበት በገዳመ ቆሮንቶስ ቆይታ ኣድርገንና ተሳልመን
🟠  ወደ ቴምፕቴጽን ጋለሪ አያሪኮ በመሄድ የቴምርና ቆዳ ውጤቶች ግዢ አድርገን
🟠  የኤልሳዕ ምንጭን ጎብኝተንና ጸበሉን ተረጭተን
🍽️ ምሳ በቴምፕቴሽን ሬስቶራንት ተጠቅመን
🟠 የዘኬዎስን ዛፍ፣
🟠  የኢትዮጵያ ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን ጎብኚተን፣
🟠 የሙት ባሕርን ጨምሮ ቁምራንን (የሙት ባህር ጥቅሎች የተገኙበት) አካባቢውን ተመልክተን
📍ወደ ኢየሩሳሌም በመሄድ
🏨ራትና አዳር በእየሩሳሌም ግራንድ ኮርት ሆቴል ኣድርገናል፡፡
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
ለጉዞ መረጃ
📞 ስልክ፡ 0942111213 | 0930796578 | 0116686063
📞 በአሜሪካ ለምትገኙ: 703-486-4351 | 240-615-7662
📍  22 አክሱም ሆቴል ጎን ኮሜት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንግኛለን፡፡

ጳጉሜን አስጐብኚና የጉዞ ወኪል አ.ማ
ጳጉሜን የኢትዮጵያ መልዕክና ድርሳን

Address

22 Commet Building 1st Floor
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 02:30 - 23:30
Tuesday 02:30 - 23:30
Wednesday 02:30 - 23:30
Thursday 02:30 - 23:30
Friday 02:30 - 23:30
Saturday 02:30 - 18:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Pagumen Tour and Travel S.C posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category