Saudi Embassy Agent በኢትዮጵያ

Saudi Embassy Agent በኢትዮጵያ 1. የቤተሰብ ቪዛ ማስፈፀም(family visit visa)
2. የነጋዴ ቪዛ(Business visit visa 1 year)
እንዲሁም ሌሎች ሳዑዲ አረቢያን .....

08/04/2026

Qatar 🇶🇦 Bahrain Kuwait 🇰🇼
transit visa from Saudi embassy Addis

በሳኡዲ ኤምባሲ በኩል የትራንዚት ቪዛ እናሰጣቹዋለን 🇧🇭 🇰🇼 ስልክ ቁጥር ኮሜንት ላይ🇧🇭🇶🇦🇰🇼👍

contact us on WhatsApp
04/12/2025

contact us on WhatsApp

01/06/2025

ሰላም
መረጃ 🇸🇦 x 🇪🇹
በጊዚያዊነት የተቋረጠው ቪዛ በፈረንጆቹ ሰኔ መጨረሻ ይከፈታል
until the end of June 2025

29/09/2023

የሳውዲ አረቢያ ቤተሰብ ቪዛ ነዋሪዎች (የመኖሪያ ፈቃድ ያላቸው) የቅርብ ቤተሰባቸውን ይዘው ወደ ሳውዲ አረቢያ እንዲኖሩ ያስችላቸዋል። ቪዛው ለወላጆች፣ ለትዳር ጓደኞች እና ለልጆች የሚሰራ ሲሆን ይህም ቤተሰቦች አንድ ላይ እንዲሆኑ ቀላል ያደርገዋል። ስፖንሰሩ (ነዋሪ) ለማመልከት ህጋዊ የመኖሪያ ፍቃድ ያስፈልገዋል።
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦 🇸🇦
تسمح تأشيرة العائلة السعودية للمقيمين (الذين يحملون تصريح إقامة) بإحضار أفراد أسرهم المباشرين للعيش معهم في المملكة العربية السعودية. تناسب التأشيرة الآباء والأزواج والأطفال، مما يسهل على العائلات الالتقاء معًا. يحتاج الكفيل (المقيم) إلى تصريح إقامة ساري المفعول لتقديم الطلب.
For more join our whatsapp👉👇👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029Va91Ef17Noa6ioYj2V21

Whatsapp 2👉👇👇 https://wa.me/qr/LXCD7KLWFBABE1

Telegram 👇👇👇
https://t.me/+251911271290

Good news 🇪🇹🇸🇦🕋☪ማስታወቂያ ለዑምራ ተጓዦች በሙሉበዘንድሮውን  የ1444 ሂ የተከበረውን ረመዷን ወር  ምክንያት በማድረግ የዑምራ  ጉዞ ለምታደርጉ በሙሉ።በተከበረው የረመዷን ወር የዑ...
02/04/2023

Good news 🇪🇹🇸🇦🕋☪

ማስታወቂያ
ለዑምራ ተጓዦች በሙሉ
በዘንድሮውን የ1444 ሂ የተከበረውን ረመዷን ወር ምክንያት በማድረግ የዑምራ ጉዞ ለምታደርጉ በሙሉ።

በተከበረው የረመዷን ወር የዑምራ አድራጊዎች ቁጥር የጨመረ በመሆኑና የተጓዦችን እንግልት ለመቀነስ በጠቅላይ ምክር ቤቱም ሆነ በኢትዮጵያ የሐጅና ዑምራ ጉዞ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት (የኤጀንሲዎች ማህበር ) በኩል ከመጪው ሰኞ መጋቢት 25/15 ዓ.ል ጀምሮ እስከ ረመዳን መጨረሻ ድረስ ይሰጥ የነበረው የመታወቂያ አገልግሎትና ክፍያ ለጊዜው የተቋረጠ በመሆኑ የዑምራ አድራጊዎች አስፈላጊውን ሰነድ በማሟላት እኛጋር መምጣት ሳያስፈልጋችሁ በቀጥታ በበረራ ሰዓታችሁ በአየር መንገድ በመገኘት መጓዝ ምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ።

21/03/2023

BREAKING NEWS: The Crescent for the month of was NOT SIGHTED in Saudi Arabia today

Subsequently, Thursday 23rd March 2023 will be the first day of Ramadan 1444.

ሰላም ከስር የተጠቀሱት የቪዛ አገልግሎቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራሎታለን።አድራሻችን ቦሌስልክ  0911271290https://t.me/bilberekaa
22/02/2023

ሰላም
ከስር የተጠቀሱት የቪዛ አገልግሎቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራሎታለን።
አድራሻችን ቦሌ
ስልክ 0911271290
https://t.me/bilberekaa

Well done saudi arabia
22/11/2022

Well done saudi arabia

2  ----- 1   saudi vs Argentina
22/11/2022

2 ----- 1 saudi vs Argentina

12/11/2022

በኢትዮጵያ የሳዑዲ ዐረቢያ አምባሳደር Dr. Fahad Obaydallah በታዋቂው ቲክቶከር ሰርፕራይዝ

Telegram Adress : https://t.me/bilberekaa

Address

Wollo Sefer
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 09:00 - 12:10

Telephone

+251911271290

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Saudi Embassy Agent በኢትዮጵያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Saudi Embassy Agent በኢትዮጵያ:

Share

Category