ግሎባል ማስታወቂያ ስራና የፖስፖርት ቀጠሮ- Global Advert abd Passport Appointment

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • ግሎባል ማስታወቂያ ስራና የፖስፖርት ቀጠሮ- Global Advert abd Passport Appointment

ግሎባል ማስታወቂያ ስራና የፖስፖርት ቀጠሮ- Global Advert abd Passport Appointment የፓስፖርት ቀጠሮ appointment
ህትመትና ማስታወቂያ ስራ and advert
0915869569/0919897070 ይደዉሉ

14/05/2026

እናስታውስዎ!

በአብዛኞቹ ከተሞች የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የተቀመጠው ቀነ ገደብ ዛሬ ይጠናቀቃል!

ባንካችን ያዘጋጀውን የበይነ መረብ (Online) ማስተሳሰሪያ አማራጭ (https://cbefayda.cbe.com.et) በመጠቀም አሁኑኑኑ ያስተሳስሩ።
********

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ (ብሔራዊ መታወቂያ) ጋር የማስተሳሰር ስራን በተመለከተ በቅርቡ ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት በሀረር፣ አዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ አስተዳደር፣ ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ደብረብርሃን፣ ኮምቦልቻ፣ ሀዋሳ፣ አርባ ምንጭ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና፣ ወራቤ፣ ቡታጂራ፣ ወልቂጤ፣ ሸገር፣ ጅማ፣ አዳማ፣ ሻሸመኔ፣ ቢሾፍቱ፣ ባቱ፣ አምቦ፣ መቐለ፣ አክሱም፣ ዓዲግራት፣ ጋምቤላ እና አሶሳ ከተሞች የሚገኙ ደንበኞች እስከ ዛሬ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም (May 14, 2026) ድረስ ሂሳባቸውን ከፋይዳ ቁጥር (ብሔራዊ መታወቂያ) ጋር ማስተሳሰር እና ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል።

በተቀሩት የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚገኙ የባንክ ቅርንጫፍ ደንበኞች እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም (July 07, 2026) ድረስ ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል።

በመሆኑም ሂሳባቸውን ከፋይዳ መታወቂያቸው ጋር ያላጣመሩ ደንበኞች የባንክ አገልግሎት የማያገኙ መሆኑን ተረድታችሁ፣ በባንኩ ቅርንጫፎች በመገኘት ወይም ባንካችን ያዘጋጀውን የበይነ መረብ (Online) ማስተሳሰሪያ አማራጭ (https://cbefayda.cbe.com.et) በመጠቀም ከተጠቀሰው ቀነ ገደብ በፊት በማጣመር ካላስፈላጊ የአገልግሎት መስተጓጎል ራሳችሁን እንድትጠብቁ እናሳስባለን።

ስለትብብራችሁ በቅድሚያ እናመሰግናለን!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

15/05/2024
18/02/2024

Watch, follow, and discover more trending content.

❖ለክቡራን ቤተሰቦቻችንንእንደሚታወቀው  ብሄራዊ ድጅታል መታወቂያ መሰጠት ከጀመረ ከአመት በላይ ሆኖታል ይሁን እንጂ  በስልክ መልዕክት (Message) ከተላከላችሁ በኋላ ብዙዎቻችሁ ምን እናድ...
12/02/2024

❖ለክቡራን ቤተሰቦቻችንን

እንደሚታወቀው ብሄራዊ ድጅታል መታወቂያ መሰጠት ከጀመረ ከአመት በላይ ሆኖታል ይሁን እንጂ በስልክ መልዕክት (Message) ከተላከላችሁ በኋላ ብዙዎቻችሁ ምን እናድርገዉ የት ፕሪንት ማድረግ እችላለሁ እያላችሁ ስትጠይቁን ነበር

🔴መፍትሄዉ እኛ ጋር አለ

በተመጣጣኝ ዋጋ በ 10 ደቂቃ ድጅታል መታወቂያ በማይካ ፕሪንት አድርገን
እናስረክብዎታለን

ከእርስዎ የሚጠበቀዉ
❖ የፋይዳ ልዩ መለያ ቁጥር ወይም
❖ የመታወቂያዉ እስክሪን ሻት ወይም የወረደውን
በ user name


ይላኩልን

ለበለጠ መረጃ
☎️☎️☎️☎️ Call
0915869569
0919897070
ይደዉሉልን

@አድራሻችን አለም ባንክ አደባባይ ወደ ስልጤ ሰፈር በሚወስደዉ መንገድ 20ሜ ገባ ብሎ ግሎባል እስቴሽነሪና ማስታወቂያ ስራ

❖ለክቡራን ቤተሰቦቻችንንየንግድ ፈቃድ እድሳት 10 ቀን ብቻ እንደቀረው ያውቃሉ? 🔴 እራስዎን ከአላስፈላጊ ቅጣትና መጉላላት ያድኑ 🔴እርስዎ የትም ሳይሄዱ ስራዎትን ይስሩ።እርስዎ ስለ ንግድዎ ...
27/12/2023

❖ለክቡራን ቤተሰቦቻችንን

የንግድ ፈቃድ እድሳት 10 ቀን ብቻ እንደቀረው ያውቃሉ?

🔴 እራስዎን ከአላስፈላጊ ቅጣትና መጉላላት ያድኑ

🔴እርስዎ የትም ሳይሄዱ ስራዎትን ይስሩ።
እርስዎ ስለ ንግድዎ ይጨነቁ እኛ እንዴት ንግድ ፈቃድ እንደሚያድሱ እንጨነቃለን 😎

# 10 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ንግድ ፈቃድ በኦላይን አድሰን እናስረክብዎታለን

ከእርስዎ የሚጠበቀዉ
❖ የግብር መክፈያ ቁጥር (TIN)
❖ የተመዘገቡበትን ስልክ ቀጥር
በ user name


መላክ ነው

ለበለጠ መረጃ
☎️☎️☎️☎️ Call
0915869569
0919897070
ይደዉሉልን

@አድራሻችን አለም ባንክ አደባባይ ወደ ስልጤ ሰፈር በሚወስደዉ መንገድ 20ሜ ገባ ብሎ ግሎባል እስቴሽነሪና ማስታወቂያ ስራ

❖ለክቡራን ቤተሰቦቻችንን እንደሚታወቀው  ብሄራዊ ድጅታል መታወቂያ መሰጠት ከጀመረ ከአመት በላይ ሆኖታል ይሁን እንጅ ብዙዎቻችሁ በስልክ መልዕክት (Message) ከተላከላችሁ በኋላ ብዙዎቻችሁ...
23/11/2023

❖ለክቡራን ቤተሰቦቻችንን

እንደሚታወቀው ብሄራዊ ድጅታል መታወቂያ መሰጠት ከጀመረ ከአመት በላይ ሆኖታል ይሁን እንጅ ብዙዎቻችሁ በስልክ መልዕክት (Message) ከተላከላችሁ በኋላ ብዙዎቻችሁ ምን እናድርገዉ የት ፕሪንት ማድረግ እችላለሁ እያላችሁ ስትጠይቁን ነበር

🔴መፍትሄዉ እኛ ጋር አለ

በተመጣጣኝ ዋጋ በ 10 ደቂቃ ድጅታል መታወቂያ በማይካ ፕሪንት አድርገን
እናስረክብዎታለን

ከእርስዎ የሚጠበቀዉ
❖ የፋይዳ ልዩ መለያ ቁጥር ወይም
❖ የመታወቂያዉ እስክሪን ሻት

ለበለጠ መረጃ
☎️☎️☎️☎️ Call
0915869569
0919897070
ይደዉሉልን

@አድራሻችን አለም ባንክ አደባባይ ወደ ሥልጤ ሠፈር በሚወሥደዉ መንገድ 20ሜ ገባ ብሎ ግሎባል እስቴሽነሪና ማስታወቂያ ስራ

   : አዲስ_ፓስፖርት ለማውጣት ወይስ ፓስፖርት ጠፍቶብዎታል ❓️•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••ባሉበት ሆነው በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል...
11/11/2023

: አዲስ_ፓስፖርት ለማውጣት ወይስ ፓስፖርት ጠፍቶብዎታል ❓️
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ባሉበት ሆነው በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመደወል
☎️0915869569
☎️0919897070
ወይንም በሚከተሉት የቴሌግራም አድራሻዎቻችን በመግባት
የአግልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው!

Telegram 🔥



የፈለጉትን አገልግሎት ለማግኘት ምን ያስፈልግዎታል ❓️

❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
- ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- ❖ የልደት ካርድ

❷. ፓስፖርት ለማሳደስ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ

❸. የጠፋ / የተሰረቀ ፓስፖርት ለማውጣት
-❖ የቀበሌ መታወቂያ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ

❹. ከ18 ዓመት በታች ለሆኑ
-❖ የወላጅ መታወቂያ
-❖ የልጅ የልደት ካርድ

❺. እድሜ ለማስተካከል
-❖ የልደት ካርድ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ

❻. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ የፍርድ ቤት ወረቀት

11/11/2023

ግሎባል ህትመት እና ማስታወቂያ ስራ
*******************
የምንሠጣቸዉ አገልግሎት
# የፓስፖርት ቀጠሮ
# ማስታወቂያ ስራ
# ፎቶ ኮፒ
# ፈጣን የፅህፈት ሥራ
# ማሸግ
#የህትመት ሥራ
# እስካን
#መጠረዝ
#የእቁብ ደብተር
#ከለር ፕሪን እና ከለር ኮፒ
# የአከራይና ተከራይ ፣ የሽያጭ፣ የግንባታ ፣የስጦታ ፣እንዲሁም የተለያዩ ዉሎች
# የሠርግ፣ የልደት ፣የክርስትና እና የሀዘን ካርዶች
#ለተማሪዎች ከኬጅ ጀምሮ የተለያዩ የትምህርት መሳሪያዎች
# የተለያዩ እስቴሽነሪ እቃዎች
@አድራሻችን አለም ባንክ አደባባይ ወደ ሥልጤ ሠፈር በሚወሥደዉ መንገድ በአለም ባንክ ሱፐር ማርኬት አጠገብ አዲሱ ህንፃ ላይ
ስልክ
0919897070
0915869569

በፓስፓርት ጉዳይ ግፊያ እና እንግልት ቀረ ግዜዎትን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ በኢትዮጵያ በየትኛውም ክፍለ አገር ላይ ላሉ ፓስፓርት ቀጠሮ ለማስያዝ ይዘዙን እርስዎ በስራዎ ላይ ያተኩሩ ባሉበት ...
10/11/2023

በፓስፓርት ጉዳይ ግፊያ እና እንግልት ቀረ ግዜዎትን እና ጉልበትዎን ይቆጥቡ በኢትዮጵያ በየትኛውም ክፍለ አገር
ላይ ላሉ ፓስፓርት ቀጠሮ ለማስያዝ ይዘዙን እርስዎ በስራዎ ላይ ያተኩሩ ባሉበት ቦታ ሆነው ቀጠሮ እናስይዛለን
፨ አዲስ ለማውጣት
፨ ለማደስ
፨ የጠፋ ፓስፖርት
፨ ስም እና ዕድሜ ለማስተካከል
ከእርሶ የሚጠበቀው :-
ለአዲስ ፓስፖርት :- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና የልደት ካርድ በቀጠሮው ቀን አቅራቢያዎ ባለ ኢሚግሬሽን አሻራ መስጠት
ፓስፖርት ለማደስ :- የፓስፓርትዎ የመረጃ ገፅ እና ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ
ለጠፋ ፓስፖርት :- የቀበሌ መታወቂያ ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ የፓሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
ከ አስራ ስምንት አመት በታች ለሆኑ ልጆች :- የወላጅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና የልደት ካርድ
ስም ለማስተካከል :- ጉርድ ፎቶ ፓስፖርት ኮፒ እና የፍርድ ቤት ወረቀት
ዕድሜ ለማስተካከል :- የልደት ካርድ ጉርድ ፎቶ እና ፓስፖርት ኮፒ

ለበለጠ ለመረጃ ይደውሉ
0919897070/0915869569

✅ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት- ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ- ❖ የልደት ካርድ- ❖ ስልክ ቁጥር❷. ለማ...
10/11/2023

✅ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
- ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- ❖ የልደት ካርድ
- ❖ ስልክ ቁጥር

❷. ለማሳደስ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር

❸. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት
-❖ የቀበሌ መታወቂያ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
-❖ ስልክ ቁጥር

❹. ከ18 ዓመት በታች
-❖ የወላጅ መታወቂያ
-❖ የልጅ የልደት ካርድ
-❖ ስልክ ቁጥር

❺. እድሜ ለማስተካከል
-❖ የልደት ካርድ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር

❻. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ የፍርድ ቤት ወረቀት
-❖ ስልክ ቁጥር

✅ #ማሳስቢያ ወርፋ ማስያዝ ከፈለጉ መርጃውን ያንብቡ የሚስፈልገዉን ይላኩልን!!!
ፎቶ አንስተው ወይም እስካን አድርገዉ በቴሌግራም ይላኩልን እኛዉ ቀጠሮ አስይዘን ባንክ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ በነፃ ክፍያውን ከፍለን የቀጠሮ ወረቀቱን እና የፖስፖርት ክፍያ ደረሠኝ 10 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ በእጅዎት እናስረክባለን ወይም መልሰን በቴሌግራም እንልክልዎታለን ።
🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name የሚስፈልገውን ፋይል ይላኩልን እናመስግናለን!!

📩
❇️

https://t.me/globaladvert12
❇️. ያርጉ ።

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251915869569

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ግሎባል ማስታወቂያ ስራና የፖስፖርት ቀጠሮ- Global Advert abd Passport Appointment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ግሎባል ማስታወቂያ ስራና የፖስፖርት ቀጠሮ- Global Advert abd Passport Appointment:

Share