Royalabyssinia Tour and Travel Operation

Royalabyssinia Tour and Travel Operation Royal Abyssinia tour and travel operation company is home based business which works for promotion o

01/03/2024

ቤዛ (ኅብረ ዝማሬ)

ይህቺ ሰንደቅ ዓላማ የክብር ምልክት
ሥፋት እና ምልዓት ርቀት አላት
በዓላማ አንድ ሆና ሦስት ናት በመልክ

ሆ …..
ላላ ….

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

ብለን ተነስተናል ተስፋ አርገን ኹላችን
እኔ ለኔ ሳንል ቅድሚያ ለሀገራችን
እንደ ሐራሴቦን (ወጥተን ከሐራሴቦን) አንድ ዓላማ ይዘን
እንገባለን ከነዓን በፍቅር ተጉዘን

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

የጸና ነው በአንድነት ላይ መሠረታችን
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ባንዲራችን
ማነው ደፍሮ በዘር ቋንቋ የሚነጣጥለን
እኛ እንደሆን እማንለያይ አንድ ነን

የጸና ነው በአንድነት ላይ መሠረታችን
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ባንዲራችን
ማነው ደፍሮ በዘር ቋንቋ የሚነጣጥለን
እኛ እንደሆን እማንለያይ አንድ ነን

በዘር በሃይማኖት በማሰብ አንሰናል
ይብቃ በኛ ዘመን ታሪክ ይወቅሰናል
እንቁም ተያይዘን በአንድነት
በኢትዮጵያዊነት

ቤዛ ለሀገር ቤዛ ሆነው አርበኞቹ
ያቆዩሽ ሀገር ጀግኖቹ
እናት ኢትዮጵያ

ዓላማ ነው አንድ ያረገን እኛን
አንድ ያረገን እኛን (x2)
ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን
አትንኳት ኢትዮጵያን (x2)
የአንድነት ኃይል ጨለማን ድል ነሥቶ
ጨለማን ድል ነሥቶ (x2)
እናያለን አዲስ ፀሐይ ወቶ
አዲስ ፀሐይ ወቶ (x2)
በዝምታ ብንመስልም የተኛን
ብንመስልም የተኛን (x2)
ከተነሣን ማን ሊያቆመን እኛን
ማን ሊያቆመን እኛን (x2)
ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን
ይፈሳል ደማችን (x2)
ቀልድ አናውቅም እኛ በሀገራችን
በእናት ሀገራችን (x2)

ዓላማ ነው

ዓላማ ነው አንድ ያረገን እኛን
አንድ ያረገን እኛን (x2)
ቤታችን ናት አትንኳት ኢትዮጵያን
አትንኳት ኢትዮጵያን (x2)
ከሷ በፊት ይፈሳል ደማችን
ይፈሳል ደማችን (x2)
አትምጡብን በቃ በሀገራችን
በእናት ሀገራችን
―———————————————

ዜማ እና ግጥም — ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ)
ተጨማሪ የመግቢያ ዜማ — ቆየት ካለ ኅብረ ዝማሬ የተወሰደ
ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ሊድ ጊታር — በረከት ተስፋዝጊ (ቤኪ)
ቴነር ሣክስ — ዘሪሁን በለጠ
ማስተሪንግ — ማሩ ዓለማየሁ (ማርቨን ስቱዲዮ)
ተቀባዮች ፤
1. ምኞት ኃይሉ (ዲጄ ዊሽ)
2. ልዑል ሲሳይ
3. ግሩም ታምራት

ምስጋና፥ ይህ ሥራ የተሳካ እንዲሆን አስተዋፅዖፆ ላደረጋችሁ ወገኖች
በሙሉ

የሐራሴቦን ትርጓሜ
―――――――――
ሐራሴቦን የቦታ ስም ነው። እጅግ በረኃማ ነው።
ታሪክ : - እግዚአብሔር እሥራኤልን ከግብጽ ነጻ አውጥቶ መና ከሰማይ እያወረደ፣ ውኅ ከጭንጫ እያፈለቀ ሲመግባቸው ሰለቸን ብለው በእግዚአብሔር ላይ በማንጎራጎራቸው ሐራሴቦን ወደተባለው በረሃ እንዲወርዱ አዘዛቸው። በዚያም በእባብ እየተነደፉ አለቁ። በንስሐ ሲመለሱ ራርቶላቸው ሙሴን ከነሐስ የእባብ ምስል ሰርቶ በመስቀል ላይ እንዲሰቅለው ያን የሚያዩ እንዳይነደፉ፣ የተነደፉ እንዲድኑ፣ ማየት የማይችሉ የነሐሱ እባብ ሲደበደብ ድምፁን ሰምተው እንዲድኑ መድኃኒት ሠራላቸው።

ተምሳሌታዊ ትርጉም ፦
ሐራሴቦን = የሲዖል
ተናዳፊው እባብ = የሰይጣን

29/02/2024
28/07/2022

ጎርጎ ወርጄ፤ ዋሻ ገብርኤልን አነገሥኩ።
አንኮበር ነኝ። እንዴት ያለ ተአምር የሚታይበት ሌላ ስፍራ ደረስኩ። ቆላው ብቅ ያለ ሰው አራዳን አቋርጦ ጎርጎ ይደርሳል።
ዋሻ ገብርኤል ተአምር ነው። ከግዙፍ ቋጥኝ አምባ ስር ዓይን የሚያፈዝ ፍልፍል ቤተ ክርስቲያን አለ። ዋሻ ገብርኤል፤
ይኽ ከዐለት የተፈለፈለ ሕንፃ ቤተክርስቲያን በ1764 ዓ.ም. በንጉሥ አምሃየስ ዘመነ መንግሥት እንደተሰራ ታሪኩ ያስረዳል። መንገዱ ባለ ደረጃ በመኾኑ ምቹ ነው። እንኳን መጣሁ። እንኳን አደረሳችሁ። የዓመት ሰው ይበለን።

11/07/2022

The 'red elephants' of Tsavo East National Park

📷Brent stirton 🇰🇪❣️

08/07/2022

Somali Courser
Cursorius somalensis
Pairs and small groups are common and widespread in arid and semi-arid desert, grassland and scrub, mainly below 1000m. Most are resident but some local movements occur. Vagrant Er (once, Mar, at 2400m).

Photo By:HenuPhotography
Jigjiga
Ethiopia
June 2022

08/07/2022

Did you know the 135meters Boundary between Zambia🇿🇲 and Bostwana 🇧🇼 is the shortest international land Boundary in the World😍

Address

Hail Gebreselasie Street 22 Area At Capital Hotel And Spa
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Royalabyssinia Tour and Travel Operation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Royalabyssinia Tour and Travel Operation:

Shortcuts

Share

Category