Golden Bus Ethiopia

Golden Bus Ethiopia Golden bus Ethiopia provides transport services using its unique buses. Travel routes to :
Awassa,

07/04/2022

#ሽርሽር
#ክላውድ ሀይከር
#ፈገግታ ሪያክት
#ዶሆ ሎጅ
👣ሽርሽር እጅግ ውብ ወደሆነው እና በነፋሻ አየሩ ወደሚታወቀው አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅ
👣አጠቃላይ የጉዞ ወጪ 2900ብር ብቻ
ያቀሩን ቦታዎች ውስን ስለሆኑ ቀድመው ይመዝገቡ
👉09 74 83 59 12
👉09 11 14 97 36
https://t.me/cloudhikers

28/03/2018

ጎልደን ባስ ጣናን ለመታደግ 300000 ብር እርዳታ አደረገ!

29/09/2017

አዲስ አበባ 《 = 》ጅማ በተከፈተው መስራችን በደስታ በ ጎልደን ባስ ይጓዙ።
ምቾት፣ ጥንካሬ ፣ አስተማማኝ ጉዞ በጎልደን ባስ
ተጨማሪ መስመሮችም በቅርቡ እንጀምራለን።

የዩኒቨርስቲ ጥሪዎች ለነባር ተማሪዎች www.facebook.com/goldenBusEthiopiaምቾት ባለው ጎልደን ባስ ጉዞዎን ያድርጉ!መልካም የትምህርት ዘመን!====================...
28/09/2017

የዩኒቨርስቲ ጥሪዎች ለነባር ተማሪዎች www.facebook.com/goldenBusEthiopia
ምቾት ባለው ጎልደን ባስ ጉዞዎን ያድርጉ!
መልካም የትምህርት ዘመን!
================================================
ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 👉 መስከረም 29-30
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 👉መስከረም 20-21
ወሎ ዩኒቨርስቲ 👉መስከረም 29-ጥቅምት 1 (በቅጣት ጥቅምት 2)
መቀሌ ዩኒቨርሲቲ 👉መስከረም 20-21
ሀሮማያ ዩኒቨርስቲ 👉መስከረም 26-27
አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 👉መስከረም 22-23
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 👉መስከረም 19-22
አክሱም ዩኒቨርሲቲ 👉መስከረም 18-20
ጅማ ዩኒቨርሲቲ 👉መስከረም 18-19(የMedicine,Ho እና Dentistry ተማሪዎችን አይመለከትም)

01/08/2017

New services are coming!
Stay tuned.

23/06/2017

አስተማማኝነታቸውና ምቾታቸውን በጠበቁ አውቶብሶቻችን ወደ ሱዳን ካርቱም ይጓዙ!

28/05/2017

አገልግሎታችንን በመጠቀም ወደ ሚከተሉት ከተሞች ይጓዙ፦
አዋሳ፣ ጅማ ፣ ጂጂጋ ፣ ጋምቤላ ፣ ነቀምት ፣ ደንቢዶሎ ፣ ሚዛን ተፈሪ ፣ ድሬዳዋ እና ሃረር

ለተጨማሪ መረጃ : 0939535353 ይደውሉ
መልካም ጉዞ

Coming soon....Golden bus ticket booking coming on Etpay Mobile app...
30/04/2017

Coming soon....
Golden bus ticket booking coming on Etpay Mobile app...

New Destination: Have started operation! ወደ ነገሌ ቦረና አዲስ የጉዞ መስመር ጀምረናል!ወርቃማውን አገልግሎታችንን ይጠቀሙበት።በቅርቡ ባላችሁበት ትኬት ማግኘት የሚያስ...
22/12/2016

New Destination: Have started operation!
ወደ ነገሌ ቦረና አዲስ የጉዞ መስመር ጀምረናል!
ወርቃማውን አገልግሎታችንን ይጠቀሙበት።
በቅርቡ ባላችሁበት ትኬት ማግኘት የሚያስችላችሁ አገልግሎት ይጀምራል።
#ጎልደን #ኢትፔይ

ጉዞ ወደ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና  አዋሳ ቅዱስ  ገብርኤል ከ ታህሳስ 16 ጀምሮ :ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ታህሳስ 18  ጠዋት 11 ሰዓት መነሻ፤ መመለሻ በ ታህሳስ 20አዋሳ ቅዱስ  ገብርኤል ...
20/12/2016

ጉዞ ወደ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና አዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ከ ታህሳስ 16 ጀምሮ :
ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ታህሳስ 18 ጠዋት 11 ሰዓት መነሻ፤ መመለሻ በ ታህሳስ 20
አዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በ 16፣ 17፣ እና በ 18 መነሻ 12፡00 መመለሻ ከ ንግስ በኋላ በ እና በሚቀጥሉ ቀናት።
ትኬት ቢሮ : የሃ ህንጻ 2ኛ ፎቅ
ለተጨማሪ መረጃ Message ያድርጉልን!
ወይም በ 011 558 1648 / 0939 434343 ይደውሉልን!

Our air-conditioned  new modern bus to be operational
24/11/2016

Our air-conditioned new modern bus to be operational

Address

Stadium Yeha Building, 2nd Floor
Addis Ababa

Telephone

+251939535353

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Golden Bus Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category