Travel.et Tour

Travel.et Tour Your travel book! Travel.et

🦁እንኳን ለአርበኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!መልካም በዓል! 🎉
05/05/2025

🦁እንኳን ለአርበኞች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!

መልካም በዓል! 🎉

የአርበኞቻችንን ጀግንነት የምናስታውስበት ለዚህ የክብር ቀን እንኳን አደረሳችሁ! 🫡🇪🇹Travel.et
05/05/2025

የአርበኞቻችንን ጀግንነት የምናስታውስበት ለዚህ የክብር ቀን እንኳን አደረሳችሁ! 🫡🇪🇹

Travel.et

ምን ያህል ዋጋ ያለው እንደሆነ ያሳያል።   አንደኛ የሲንጋፖር ፓስፖርት ፣  ሁለተኛ  የጃፓን ፓስፖርት ሶስተኛየፊንላንድ ፓስፖርት    ዜጎቻቸው ወደ ሰፊ የአለም ክፍል ያለቪዛ ወይም በቀላሉ...
03/05/2025

ምን ያህል ዋጋ ያለው እንደሆነ ያሳያል።

አንደኛ የሲንጋፖር ፓስፖርት ፣ ሁለተኛ የጃፓን ፓስፖርት
ሶስተኛየፊንላንድ ፓስፖርት

ዜጎቻቸው ወደ ሰፊ የአለም ክፍል ያለቪዛ ወይም በቀላሉ የቪዛ-በደረሰኝ አማራጭ እንዲጓዙ ያስችላቸዋል። 🚀🗺🌍

በተፈጥሮ እቅፍ ውስጥ የጉዞን ጣዕም ቃኙ! 🏞💖
01/05/2025

በተፈጥሮ እቅፍ ውስጥ የጉዞን ጣዕም ቃኙ! 🏞💖

እያንዳንዱ ፒን በአለም ላይ ወዳለ ድንቅ ስፍራ የሚያመላክት የህልም ምልክቶች ናቸው።   ልባቹን ተከተሉ እና ይህ ካርታ ወዳሉ ውበቶች ይመሯቹ። እያንዳንዱ ጉዞ የራሱ የሆነ ታሪክ አለው፣ የአ...
29/04/2025

እያንዳንዱ ፒን በአለም ላይ ወዳለ ድንቅ ስፍራ የሚያመላክት የህልም ምልክቶች ናቸው። ልባቹን ተከተሉ እና ይህ ካርታ ወዳሉ ውበቶች ይመሯቹ።

እያንዳንዱ ጉዞ የራሱ የሆነ ታሪክ አለው፣ የአንተስ ምን ይመስላል? 🌍✈️📍📖

ለተሳካ ጉዞ ጥቂት ጠቃሚ ምክሮች! ከመሄድዎ በፊት በደንብ ያቅዱ (ትኬትዎን ያስይዙ፣ ማረፊያዎን ይያዙ)፣ ስለአካባቢው ባህልና ህግ ይወቁ፣ ገንዘብዎን በጥንቃቄ ይያዙ (ጥቂት የአካባቢ ገንዘብ...
27/04/2025

ለተሳካ ጉዞ ጥቂት ጠቃሚ ምክሮች! ከመሄድዎ በፊት በደንብ ያቅዱ (ትኬትዎን ያስይዙ፣ ማረፊያዎን ይያዙ)፣ ስለአካባቢው ባህልና ህግ ይወቁ፣ ገንዘብዎን በጥንቃቄ ይያዙ (ጥቂት የአካባቢ ገንዘብ ይቀይሩ)፣ አስፈላጊ ነገሮችዎን (መድሃኒት፣ የጉዞ ሰነዶች) አይርሱ፣ እና ከአካባቢው ሰዎች ጋር ተግባቢ ይሁኑ! መልካም ጀብዱ! ✈️🗺️😊"

የጉዞ ደስታ የሚጀምረው ከመድረሻው ሳይሆን ከማን ጋር እንደምትጓዙ ነው። አብረን እንሂድ 🚀🗺፣ አብረን እንሳቅ 😂🤝፣ አብረን አዲስ ነገሮችን እንማር 📚💡ከሁሉም በላይ ደግሞ አብረን የማይጠፉ ...
22/04/2025

የጉዞ ደስታ የሚጀምረው ከመድረሻው ሳይሆን ከማን ጋር እንደምትጓዙ ነው።

አብረን እንሂድ 🚀🗺፣ አብረን እንሳቅ 😂🤝፣ አብረን አዲስ ነገሮችን እንማር 📚💡

ከሁሉም በላይ ደግሞ አብረን የማይጠፉ ትዝታዎችን በልባችን እንክተት 💫🥰።

💐እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!💐🕊ይህ በዓል የሰላምና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ።🕊መልካም በዓል❗️
20/04/2025

💐እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!💐

🕊ይህ በዓል የሰላምና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ።🕊

መልካም በዓል❗️

ትንሽ ገንዘብ? ትልቅ ትዝታ! ቬትናም፣ ቱርክ፣ ታይላንድ - የጉዞ ህልምዎን እውን ያድርጉ!✈️
19/04/2025

ትንሽ ገንዘብ? ትልቅ ትዝታ! ቬትናም፣ ቱርክ፣ ታይላንድ - የጉዞ ህልምዎን እውን ያድርጉ!✈️

በፓሪስ ልብ ውስጥ፣ በፍቅረኛሞች ድልድይ 💖 (Pont des Arts) ላይ ቆማቹ የከተማዋን ድንቅ ውበት ቃኙ ✨
17/04/2025

በፓሪስ ልብ ውስጥ፣ በፍቅረኛሞች ድልድይ 💖 (Pont des Arts) ላይ ቆማቹ የከተማዋን ድንቅ ውበት ቃኙ ✨

ቦታውን የገመቱ እና መልሶን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን
12/04/2025

ቦታውን የገመቱ እና መልሶን ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን

Address

Addis Ababa

Telephone

+251942111213

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Travel.et Tour posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Travel.et Tour:

Share

Category