02/03/2026
“ MOST NATIONS HAVE INDEPENDENCE DAY. ETHIOPIA HAVE VICTORY DAY. “
የአድዋ ጦርነት የመጀመርያው ኢታሎ-ኢትዮጵያ ጦርነት ወሳኝ ውጊያ ነበር ፡፡ የኢትዮጵያ ጦር የጣሊያን ወራሪ ኃይልን እሁድ የካቲት 23 (1 ማርች 1896) በአድዋ ከተማ አቅራቢያ አሸነፈ ፡፡ ወሳኙ ድል የጣሊያን መንግሥት በአፍሪካ ቀንድ የቅኝ ግዛትዋን ለማስፋት ዘመቻውን አከሽፈ ፡፡
The Battle of Adwa was the climactic battle of the First Italo-Ethiopian War. The Ethiopian forces defeated the Italian invading force on Sunday 1 March 1896, near the town of Adwa. The decisive victory thwarted the campaign of the Kingdom of Italy to expand its colonial empire in the Horn of Africa!
🇪🇹