22/05/2026
🇪🇹 ለአዲስና ለዕድሳት የኢትዮጵያ ፓስፖርት ፈላጊዎች በሙሉ መልካም ዜና!
አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ወይም የቆየውን ለማደስ ወደ ቢሯችን መምጣትና መንገላታት ቀረ!
የአገልግሎታችን ተጠቃሚ ለመሆን የሚከተሉትን 4 ቀላል ቅደም-ተከተሎች ይከተሉ፦
📌 ፓስፖርትዎን ለማዘዝ መከተል ያለብዎት ቅደም-ተከተሎች
1. ወደ ድረ-ገጻችን ይግቡ፦በመጀመሪያ ወደ አገልግሎት መስጫ ገጻችን fkvisaconsult.com/service-portal ይሂዱ።
2. አገልግሎቱን ይምረጡ፦በገጹ ላይ የሚገኘውን “Ethiopian Passport”የሚለውን ሊንክ ይጫኑ። በመቀጠል ፍላጎትዎ “አዲስ ለማውጣት” (New) ወይም “ለማደስ” (Renew) መሆኑን ይምረጡ።
3. መረጃዎን ይሙሉና ፋይል ያያይዙ፦መሰረታዊ መረጃዎችን (ስም፣ ስልክ ቁጥር እና ኢሜይል) ይሙሉ:: በመቀጠል የፓስፖርትዎን ዋና ገጽ (Passport Bio Page) እና የልደት ምስክር ወረቀትዎን (Birth Certificate) ፎቶ ወይም ስካን አድርገው ያያይዙ (Upload ያድርጉ)።
4. ትዕዛዝዎን ያጠናቅቁ፦በመጨረሻም “Submit Service Order”የሚለውን ሊንክ በመጫን ሂደቱን ያጠናቅቁ። አለቀ!
🔔 ቀጣዩ ሂደት ምን ይመስላል?
* ትዕዛዝዎን እንደጨረሱ ወዲያውኑ በኢሜይልዎ የማረጋገጫ መልዕክት ይደርስዎታል።
በተጨማሪም የእኛ የደንበኞች አገልግሎት ሰራተኞች ጉዳይዎን በፍጥነት አረጋግጠው በቅርብ ጊዜ ውስጥ በስልክ ያገኙዎታል።
>ባለሞያዎቻችን የላኩትን መረጃ አጣርተው የሚስተካከለው አስተካክለው ወድያው ወደ ኢሚግሬሽን ሲስተም ለይ ያስገቡታል :: ( ስለዚህ ብሳሳት ብለው እንዳይጨነቁ )
> ሁልጊዜም የእርስዎን ጊዜ እና ምቾት ለመጠበቅ ዝግጁ ነን!