Ibex Events & Hiking

Ibex Events & Hiking We will reach together throughout Ethiopia. "በመላው ኢትዮጵያ አብረን እንደርሳለን።"

ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ  በፍጥነት ተመዝግበው ከወዲሁ ቦታዎን ይያዙየጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም (Jan 15/2023)የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (በደርሶ መልስ ጉዞ)የ...
05/01/2023

ጉዞ ወደ ዝዋይ (ባቱ) ደምበል ኃይቅ
በፍጥነት ተመዝግበው ከወዲሁ ቦታዎን ይያዙ

የጉዞ ቀን- እሁድ፣ ጥር 7 /2015ዓ.ም (Jan 15/2023)
የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (በደርሶ መልስ ጉዞ)
የቦታ ርቀት- 170 ኪሜ
ዝዋይ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:00
አዲስ አበባ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 2:00

ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ወይም ዝቅ ሊል ይችላል፡፡

ጥቅል ዋጋ በሰው
1450 ብር ለኢትዮጵያዊ
1700 ብር ለውጭ ዜጋ

ዋጋው የሚያካትተው?
የደርሶ መልስ ትራንስፖርት ምቾት ባላቸው የቱሪስት ባስ የመግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያ በጀልባ ተጉዘው በገሊላ ደሴት ላይ የእግር ጉዞ ቁርስ ምሳ ከውሃ ጋር የካስቴሊ ወይን እርሻና ቅምሻ ክፍልን ጉብኝት

መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዲአፍሪክ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00
የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30

ለምዝገባ እና ለተጨማሪ መረጃ፦
0945965456 /Beminet Teshome
0928412796 / Yordanos Tesfaye

Trip tour to Lake Ziway and its islands

Date: Sunday, 15 jan, 2022
Length of stay: Day trip
Distance from Addis Ababa: 170Km
Departure: 6:30AM
Arrival: 10:00 AM

Package Cost:
1,450 birr for Ethiopian
1,700 birr for expatriate

NB: The price difference occurred due to higher charges on entrance fees, local guide and boat fees for foreign nationals at destination.

Price includes:
📌Well-maintained and insured tourist bus
📌Entrance, boat and local guide fees
📌Boat ride to Gelila Iseland
📌Hiking on the islands
📌Snack
📌Delicious Ethiopian Food for lunch
📍Visit to Castle Winery farm and testing room

Departure place: Mexico at Deafric hotel
Departure time: 06:30 AM

For booking and further information:
0945965456
0928412796

ውድ የ   & Hiking ቤተሰቦች ከአዲስ አበባ 160km ርቀት ላይ በሚገኘው ወንጪ ሀይቅ የደርሶ መልስ ጉዞ ደስ በሚል እና በማይጠገበውን የተፈጥሮ  ሀይቁ ተደምመን በጭቃ ቫዝ ተዘፍዝፈን ...
27/12/2022

ውድ የ & Hiking ቤተሰቦች

ከአዲስ አበባ 160km ርቀት ላይ በሚገኘው ወንጪ ሀይቅ የደርሶ መልስ ጉዞ ደስ በሚል እና በማይጠገበውን የተፈጥሮ ሀይቁ ተደምመን በጭቃ ቫዝ ተዘፍዝፈን በሙቅ ፏፏቴ ታጥበን ቆንጆ ጊዜያትን አሳልፈናል !

ስለነበረን ቆንጆ ጊዜ ከልብ እያመሠገንን በካሜራችን ካስቀረነው ፎቶዎች እነሆ ብለናል።

ቀጣይ መዳረሻችን በቅርቡ እናሳውቃለን እስከምንገናኝ በቸር ያቆየን

በአብሮነት እንቆይ - ተቀላቀሉን 👇

Telegram - t.me/ibexevents
ፎቶዎችን ለማግኘት - t.me/ibexeventscommunity

Facebook - m.facebook.com/ibexevent

90% Booked!እሁድ ታህሳስ 16 / Dec 25ወደ ወንጪ በምናደርገው ጉዞ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 5 ወንበሮች ብቻ ቀርተውናል።የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻለውጭ ዜጋ - 1700ET...
22/12/2022

90% Booked!

እሁድ ታህሳስ 16 / Dec 25
ወደ ወንጪ በምናደርገው ጉዞ ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ 5 ወንበሮች ብቻ ቀርተውናል።

የጉዞ ዋጋ - በሰው 1400 ብር ብቻ
ለውጭ ዜጋ - 1700ETB

የክፍያ አማራጮች
CBE - 1000162799828
Abyssinia - 46591402

ክፍያው፦
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የጀልባ ላይ ጉዞ... ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው።

ክፍያው በግል የሚደረጉ ፍላጎቶችን
ለምሳሌ - ለስላሳ እና አልኮል መጠጦችን እንዲሁም የፈረስ ግልቢያን ወጪ አያካትትም።

Ibex Events & Hiking'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።

የከፈሉበትን ደረሰኝ በፎቶ / ላይ ይላኩልን ለጉዞ ሲመጡ ደረሰኝ መያዝዎን አይርሱ።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን የምንልክ ይሆናል።

በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።

ለበለጠ መረጃ - 0928274196 / 0945965456 ይደውሉ።

እንኳን ደስ ያለን!በደጋ ዳሞት ሙሉ ኢኮሎጅ መገኛ የሆነው የጮቄ ተራራ የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል።ጮቄ ተራራ 4100 ሜት...
21/12/2022

እንኳን ደስ ያለን!

በደጋ ዳሞት ሙሉ ኢኮሎጅ መገኛ የሆነው የጮቄ ተራራ የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል።

ጮቄ ተራራ 4100 ሜትር አማካኝ ከፍታ ሲኖረው በተለምዶ የጎጃም ጣራ በመባል ይጠራል፡፡ ቦታው ተራራማ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በጣም ቀዝቃዛና ረግረጋማ በመሆኑ ነው ጮቄ የሚል ስያሜ የተሰጠው፡፡ የጮቄ ተራራ ሰፊ ተፋሰስ የሚሸፍን ሲሆን ሰባት የሚሆኑ የምስራቅ ጎጃምና ምዕራብ ጎጃም ወረዳዎችን ያዋስናል።

ከ57 አገራት የተመረጡ 136 የቱሪዝም መንደሮች ለውድድር በቀረቡበት የ2022 ምርጥ የቱሪዝም መንደር ዓለምአቀፍ ውድድር ጮቄ ተራራን ለአሸናፊነት ያበቃው በምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ የሚገኘው የሙሉ ኢኮ ሎጅ ከፊል ገጽታ ይሄን ይመስላል።

Source፦
https://www.unwto.org/news/best-tourism-villages-of-2022-named-by-unwto?utm_source=ssmm&utm_medium=ssmm&utm_campaign=ssmm

Join us - t.me/ibexevents
Contact us - 0945965456 / 0928412796

Visit Amhara

ጉዞ - የአለማችን ምርጡ የቱሪዝም መንደር ወደሆነው   🗓 የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)💵 ጥቅል ዋጋ በሰውቀድመው ለሚከፍሉ - 1400 ብር ብቻከታህ...
17/12/2022

ጉዞ - የአለማችን ምርጡ የቱሪዝም መንደር ወደሆነው

🗓 የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16

🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)

💵 ጥቅል ዋጋ በሰው
ቀድመው ለሚከፍሉ - 1400 ብር ብቻ
ከታህሳስ 12 በኋላ - 1550 ብር

ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700 ETB)

ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል?

• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት 🚍
• የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)💴
• አስጎብኝ (Tour Guide)🧑🏾‍⚖️
• የውሃ ላይ መጓጓዣ ታንኳ(canoe)🛶
• ቁርስ(Snack) 🍩💧
• ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር (Lunch with Water)🥗

መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር
የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00

ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን/ በቴሌግራም ይጻፉልን
📲 0928412796
0945965456

telegram - t.me/Ibexevents

ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ 🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ 🏝 ወንጪ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:30**🏙 አዲስ አበ...
13/12/2022

ጉዞ ወደ አስደናቂው ወንጪ ሐይቅ

🗓የጉዞ ቀን- እሁድ ታህሳስ 16

🕓 የቆይታ ጊዜ- ሙሉ ቀን (ደርሶ መልስ)

🛣 የቦታ ርቀት- 160 ኪሜ

🏝 ወንጪ የመድረሻ ሰዓት -ረፋድ 4:30**

🏙 አዲስ አበባ መነሻ ቦታ የመድረሻ ሰዓት- ምሽት 3:00**

**ሰዓቱ እንደመንገዱ የትራፊክ እንቅስቃሴ ሁኔታ ከፍ ሊል ይችላል

🏞 የወንጪ ከፍታ ከባህር ጠለል በላይ- ከፍተኛው 3300 ሜትር (10827 ፊት) ካላ የሚባለው የጉዞ መነሻ ቦታ ሲሆን ዝቅተኛው 2500 ሜትር (8202 ፊት) ሐይቁ የተኛበት ቦታ ነው::

🏞 የጉዞ አስቸጋሪነት- ለጀማሪ በመጠኑ ከበድ ያለ ሊሆን ይችላል:: ሆኖም ልምድ ላለው/ላላት ተጟዥ ቀላል የሚባል አይነት ነው::

💵 ጥቅል ዋጋ በሰው፤- 1400 ብር ብቻ
ለውጭ ዜጋ - 40$ (1700 ETB)

ዋጋው ምን ምን ነገሮችን ያካትታል?

• የደርሶ መልስ ትራንስፖርት 🚍

• የመግቢያ ክፍያ (Entrance fee)💴

• አስጎብኝ (Tour Guide)🧑🏾‍⚖️

• የውሃ ላይ መጓጓዣ ታንኳ(canoe)🛶

• ቀለል ያለ ቁርስ(Snack) 🍩💧

• ጣፋጭ ምሳ ከውሃ ጋር (Lunch with Water)🥗

መገናኛ ቦታ፡ ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ጋር

የመገናኛ ሰዓት: ከንጋቱ 12:00

የመኪና መነሻ ሰዓት: ከንጋቱ 12:30

ለመመዝገብ እንዲሁም ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ቁጥሮች ይደውሉልን::
📲 0928412796
0945965456

በሕዳር 18 ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል በምናደርገው ጉዞ ላይ ልንጠይቃቸው የነበሩት ታላቁ አባት አርበኛ ጋሽ በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል ጉዞአችንን ስናደርግ...
24/11/2022

በሕዳር 18 ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል በምናደርገው ጉዞ ላይ ልንጠይቃቸው የነበሩት ታላቁ አባት አርበኛ ጋሽ በቀለ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል ጉዞአችንን ስናደርግ ከአካባቢው መልክአ-ምድር ባሻገር ለሐገራችን ሰላም እና ነፃነት የታገሉትን አርበኛ ጋሽ በቀለን ለመጠየቅ እና ከጨዋታ አዋቂው ማኅበረሰብ ጋር ግዜ ለማሳለፍ ያቀድን ቢሆንም ፈጣሪ የፈቀደው ሆኖ አባታችን አርፈዋል።

እኚህ አባት ከ 114 ዓመት በላይ በህይወት የኖሩ ጀግና ሲሆኑ የሰገሌ ጦርነት በተደረገ በሁለተኛው ዓመት እንደተወለዱም ይናገራሉ። እኒህ ታላቅ አባት አርበኛ ቡልጋን የረገጡ የሃይኪንግ ቡድኖችን በፍቅር ሲቀበሉ፣ ታሪክ ሲነግሩ ፎክረው ሸልለው ቡልጋ እንዲናፈቅና እንዳይረሳ ጥሩ ትዝታን በተጓዦች ላይ ያስቀሩ ታላቅ ሰው ነበሩ።

ለመላው ቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መፅናናትን እንመኛለን።

እንዲሁም እሁድ - ሕዳር 18 ወደ ቡልጋ ልናደርገው የነበረውን ጉዞም በዚህ የተነሳ ለመሰረዝ መገደዳችንን እንገልፃለን።

በአብሮነት እንቆይ
Telegram - t.me/ibexevents
Facebook - m./facebook.com/ibexevent

ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል የምናደርገው ጉዞ 4 ቀናት ብቻ ቀሩትእሁድ - ሕዳር 18ክፍያው ምንን ያጠቃልላል?የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የሻይ ቡ...
23/11/2022

ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል የምናደርገው ጉዞ 4 ቀናት ብቻ ቀሩት

እሁድ - ሕዳር 18

ክፍያው ምንን ያጠቃልላል?
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የሻይ ቡና መጠጥ... ክፍያዎችን በሙሉ

በዚህ ጉዞ ለመሳተፍ እርግጠኛ ሲሆኑ በ telegram , "አለሁ" ይበሉ ወይም 0945965456 / 0928412796 ይደውሉልን።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን በውስጥ መስመር የምንልክ ይሆናል

በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።

መልካም ቀን!

ሰላም ለኢትዮጽያ! 💚💛❤

ከጥርስ መንጋጋ     ከሐገር  #ቡልጋየደርሶ መልስ ጉዞ ወደ  #ቡልጋ የለኝ ገደልመቼ? - እሁድ ሕዳር 18 ዋጋ? - 1200 ETBክፍያው ምንን ያጠቃልላል?የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመ...
22/11/2022

ከጥርስ መንጋጋ
ከሐገር #ቡልጋ

የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ #ቡልጋ የለኝ ገደል

መቼ? - እሁድ ሕዳር 18

ዋጋ? - 1200 ETB

ክፍያው ምንን ያጠቃልላል?
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የሻይ ቡና መጠጥ... ክፍያዎችን በሙሉ

በዚህ ጉዞ ለመሳተፍ እርግጠኛ ሲሆኑ በ telegram , "አለሁ" ይበሉ ወይም 0945965456 / 0928412796 ይደውሉልን።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን በውስጥ መስመር የምንልክ ይሆናል

በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።

መልካም ቀን!

ሰላም ለኢትዮጽያ! 💚💛❤

የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል           የቦታ ርቀት -  ከአዲስ አበባ 120 ኪሎ ሜትር የጉዞው አይነት-  ለጀማሪ ሆነ ልምድ ላለው ተጓዥ የሚሆን  ቀን -  እሁድ ህዳር ...
19/11/2022

የደርሶ መልስ ጉዞ ወደ ቡልጋ የለኝ ገደል

የቦታ ርቀት - ከአዲስ አበባ 120 ኪሎ ሜትር

የጉዞው አይነት- ለጀማሪ ሆነ ልምድ ላለው ተጓዥ የሚሆን

ቀን - እሁድ ህዳር 18 ቀን 2015 ዓ.ም

የጉዞው ዋጋ:- 1,200 ብር ብቻ

ከሕዳር 13 በኋላ ለሚከፍሉ 1400
Foreign - 40USD (1700ETB)

ክፍያው፦
የቁርስ፣ ምሳ፣ የታሸገ ውኃ፣ የመግቢያ ክፍያዎች፣ የአስጎብኚ፣ የፎቶግራፍ የሻይ ቡና መጠጥ... ክፍያዎችን ያጠቃለለ ነው።

በዚህ ጉዞ ለመሳተፍ እርግጠኛ ሲሆኑ በ telegram , "አለሁ" ይበሉ ወይም 0945965456 / 0928412796 ይደውሉልን።

ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን በውስጥ መስመር የምንልክ ይሆናል

በ Telegram t.me/ibexevents
በ facebook m./facebook.com/ibexevent ይቀላቀሉን።

መልካም ቀን!

ሰላም ለኢትዮጽያ! 💚💛❤
Visit Amhara

ጉዞ ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደልማኅበረሰብ ተኮር የደርሶ መልስ ጉዞእሁድ -  ሕዳር 18 ▪️ጉዞው በቁጥር ውስን ተጓዦች ብቻ የሚሳተፉበት ስለሆነ ቦታ ለማስያዝ / ለምዝገባ ይፍጠኑ። 👉ለጥቂት ...
16/11/2022

ጉዞ ወደ ቡልጋ - የለኝ ገደል

ማኅበረሰብ ተኮር የደርሶ መልስ ጉዞ

እሁድ - ሕዳር 18

▪️ጉዞው በቁጥር ውስን ተጓዦች ብቻ የሚሳተፉበት ስለሆነ ቦታ ለማስያዝ / ለምዝገባ ይፍጠኑ።

👉ለጥቂት ቀናት ብቻ በሚቆየው የክፍያ ቅናሽ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ።

👉 ልብ ይበሉ
በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን እርግጠኛ ብቻ ሲሆኑ

ለምዝገባ :-

በ +251928412796 / +251945965456 ይደውሉልን። አልያም "አለሁ" በማለት አጭር የፅሁፍ መልዕክት በ , ይላኩልን ፤ ስለጉዞው ተጨማሪ ዝርዝር መረጃዎችን ለእርስዎ መልሰን በውስጥ መስመር የምንልክ ይሆናል።

መልካም ቀን!

ሰላም ለኢትዮጽያ! 💚💛❤

Address

Addis Ababa

Telephone

+251945965456

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ibex Events & Hiking posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ibex Events & Hiking:

Share

Category