Ethiopian Hotel Professionals Association -EHPA

Ethiopian Hotel Professionals Association -EHPA This Association is unique in its kind and aims to empower it's members & contribute to the sector.

Ethiopian Hotel Professionals’ Association
EHPA Is The First And Very Unique Professional Network In Ethiopia Which Is Designed To Encourage All Hospitality Professionals To Discuss Common Issues, To Share Experiences, Communicate Opportunities, Contribute To The Sector And More,

የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪለእድራችን አባላት በሙሉ፤የእድራችንን መመስረትና መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በተመለከተ በጋራ ለመምከርና ውሳኔ ለማሳለፍ የፊታችን ቅዳሜ ...
18/03/2026

የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ለእድራችን አባላት በሙሉ፤
የእድራችንን መመስረትና መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም ቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎችን በተመለከተ በጋራ ለመምከርና ውሳኔ ለማሳለፍ የፊታችን ቅዳሜ የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ተጠርቷል።
የእድር ጉዳይ የሁላችንም የጋራ መከታና መጠለያ በመሆኑ፣ እያንዳንዱ አባል ያለ ምንም ቀሪ በዚህ ጉባኤ ላይ እንዲገኝ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ (መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም)
ሰዓት፦ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ
ቦታ፦ ግዮን ሆቴል (Gion Hotel)
ልዩ ማሳሰቢያ፦ በዕለቱ የአባልነት መመዝገቢያና መዋጮ ክፍያ የሚከናወን በመሆኑ፣ አባላት አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጋችሁ እንድትመጡና የአባልነት መብታችሁን እንድታረጋግጡ እናሳስባለን።
"መረዳዳት የሰላም ሕይወት መሠረት ነው!"
ከአክብሮት ጋር፤ የእድሩ ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ

የአባልነት ምዝገባ ጥሪክቡራን የሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች፤በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የምንሰራ ባለሙያዎች ማህበራዊ ትስስራችንን ለማጠናከር እና በችግር ጊዜ እርስ በእርስ ለመረዳዳት የመሰረትነው...
24/02/2026

የአባልነት ምዝገባ ጥሪ

ክቡራን የሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች፤

በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የምንሰራ ባለሙያዎች ማህበራዊ ትስስራችንን ለማጠናከር እና በችግር ጊዜ እርስ በእርስ ለመረዳዳት የመሰረትነው "የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች መረዳጃ ዕድር" በይፋ ስራ ጀምሯል።

በመሆኑም የዘርፉ ባለሙያ የሆናችሁ ሁሉ ከዚህ በታች ያለውን የጉግል ፎርም (Google Form) ሊንክ በመጫን እንድትመዘገቡ በአክብሮት እንጋብዛለን።

🔗 የምዝገባ ሊንክ፦ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdkegM7xvqOYZgh0T8kmw871XFN16Ffx3tkjpZGvDtFa3SOXA/viewform?usp=header

ምዝገባውን ከመጀመርዎ በፊት እነዚህን መረጃዎች ያዘጋጁ፦

የግል መረጃ፦ ሙሉ ስም፣ ስልክ እና አድራሻ።

የሥራ መረጃ፦ ተቀጥረው የሚሰሩበት ሆቴል ስም እና የሥራ መደብ።

"አንድነታችን ለችግራችን ዋስትና ነው!"

የዕድሩ ጊዜያዊ አደራጅ ኮሚቴ

ይህ ቅጽ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ለሚሰሩ ባለሙያዎች የተቋቋመው መረዳጃ ዕድር አባላትን ለመመዝገብ የተዘጋጀ ነው። እባክዎ መረጃዎን በትክክል ይሙሉ!

09/02/2026
የኢትዮጵያ ሆቴል ባለሙያዎች ማህበረ የቱሪዝም ጋዜጠኛ እና ባለሙያው ወንድማችን ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ ድንገተኛ ሞት እጅግ በጣም አዝነናል። ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላው የሆቴልና ቱሪዝም ቤተሰ...
06/02/2026

የኢትዮጵያ ሆቴል ባለሙያዎች ማህበረ የቱሪዝም ጋዜጠኛ እና ባለሙያው ወንድማችን ጋዜጠኛ ዘሪሁን ግርማ ድንገተኛ ሞት እጅግ በጣም አዝነናል። ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለመላው የሆቴልና ቱሪዝም ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን!

የሆቴል ባለሙያ የሆነው አቶ ምን ተስኖት ተስፋየ በድንገተኝ ሕመም ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል።አቶ ምንተስኖት  በአዲስ አበባ ባሉ ሆቴሎች በጎልደን ቱሊፕ ሆቴልና በራዲስን ብሉ ሆቴል በፍሮን...
26/11/2025

የሆቴል ባለሙያ የሆነው አቶ ምን ተስኖት ተስፋየ በድንገተኝ ሕመም ከዚህ አለም ድካም አርፈዋል።አቶ ምንተስኖት በአዲስ አበባ ባሉ ሆቴሎች በጎልደን ቱሊፕ ሆቴልና በራዲስን ብሉ ሆቴል በፍሮንት ኦፊስ ማናጀርነት አገልግለዋል።
አሁን ደግሞ በሳውዝ ሱዳን ጁባ ሆቴሎች ላይ በፍሮንት ኦፊስ ማናጀር ሆነው እየሰሩ ባሉበት ሰአት ላይ ባልታወቀ ድንገተኝ ህመም በትናተናው ዕለት ህይወታቸው ማለፉን ከባድ የሀዘን ስብራት ሰምተናል።
አቶ ምንተስኖት ባለትዳርና የልጆች አባት ናቸው ።
ለሀገራችን ሆስፕታሊቲ እንዱስትሪ አሻራን የጣሉ ትልቅ ባለሙያ ነበሩ። ለመላው ቤተስቡና መላው ወዳጆቹ ለሀገራችን የሆስፕታሊቲ ባለሙያወች ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን።
ነፍስ ይማር!!!

01/09/2025
የሀገራችን የሆስፕታሊትና ቱሪዝም አምባሳደር የሆኑት ወ/ሮ ያኤል ወንድወሰን ባልታወቀ ምክንያት ሌሊቱን ከዚህ አለም ማረፋቸውንእነሆ ዛሬ በታላቅ ሀዘን ሰማን። በትናትናው ዕለት ስራ ቦታ ተገኝ...
08/07/2025

የሀገራችን የሆስፕታሊትና ቱሪዝም አምባሳደር የሆኑት ወ/ሮ ያኤል ወንድወሰን ባልታወቀ ምክንያት ሌሊቱን ከዚህ አለም ማረፋቸውንእነሆ ዛሬ በታላቅ ሀዘን ሰማን። በትናትናው ዕለት ስራ ቦታ ተገኝተው የሆቴሉን ኦፕሬሽን ሲመሩ እንደነበረ ታውቋል። ወ/ሮ ያኤል የቱሊፕ ኢን ሆቴል ምክትል ዋና ስራአሰኪያጅ : የኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል የማርኬቲንግ ዳይሪክተር በአረብ ሀገራት አኮር ሆቴል ግሩፕ በማርኬቲነግ ማናጀርነት ሠርተዋል ። ወ/ ሮ ያኤል ወንድወሰን ሀገራችን ኢትዩጵያ በሆቴል ማርኬቲንግ አመራርነት አሉ ከሚባሉት ውስጥ ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው ወ/ሮ ያኤል ለሆስፕታሊት ቱሪዝም ዕድገት ሲታትሩ እንዲሁም የሀገር አምባሳደርነታቸው በትክክል ሲወጡ የነበሩ ትልቅ ባለሙያ ናቸው በስራ ቦታቸው በሠራተኝች እና በአለቆቻቸው በጣም የተመሰገኑ የተወደዱ ነበሩ፡፡

የኢትዮጵያ ሆቴል ባለሙያዎች ማህበር በወ/ሮ ያኤል ሞት የተሰማዉን ሀዘን እየገለጸ ለመላ ወዳጅ ዘመድ እና ለሆቴልና ቱሪዝም ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን፡፡
Messele

መልካም የስቅለት በዓል!!
18/04/2025

መልካም የስቅለት በዓል!!

15/04/2025

Urgent Vacancy Announcement
Afar Yangudi International Hotel – Semera, Afar Region
Afar Yangudi International Hotel, located in the heart of Semera, Afar Region, is a
newly opened five-star property offering exceptional hospitality and service. The
hotel features:
• 130 beautifully designed rooms of various types
• 6 multipurpose halls
• 3 distinctive restaurants
• 2 modern bars
• A full-service spa and wellness center
We are seeking passionate, dedicated, talented, and qualified hotel
management professionals to join and lead our team in delivering world-class
service.
Open Positions:
1. Front Office Manager
2. Food and Beverage Manager
3. Executive Chef
4. Housekeeping Manager
5. Finance Manager
6. Human Resource Manager
7. IT Manager
8. Chief Engineer
9. Security Manager
10.Spa Manager
11.Waiter/Waitress
12.Guest Service Agent / Receptionist
13.Sous Chef
14.Pastry Chef
15.Front Office Supervisor
16.F&B Supervisor
17.Housekeeping Supervisor
18.Driver
Qualifications and Requirements:
• Education: Certificates , Diploma , BA Degree or above in Hotel
Management, Tourism Management, or a related field .
• Experience:
o Minimum of 4 years in a managerial role in a star-rated hotel.
o Minimum of 2 years of relevant experience in supporting roles
within the hospitality industry.
• Excellent communication, interpersonal, and teamwork skills.
• Customer-oriented with a positive attitude.
• Strong leadership with a willingness to train and build a strong departmental
culture.
• Commitment to continuous learning and growth within the company.
How to Apply:
Interested and qualified applicants are invited to apply through the following
channels:
Telegram / WhatsApp / Call: +251 937 986 727
In-person submission: Daily during working hours
Address: Afar Region, Semera City, in front of the traffic light
Join Us in Shaping the Future of Hospitality in Afar!
Welcome to Afar – Welcome to Yangudi International Hotel

06/04/2025

የኢትዪጵያ ሆቴል ባለሙያዎች ማህበር ሚያዝያ 4 /2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በገነት ሆቴል አመታዊ ጉባኤውን ያካሄዳል። በእለቱም አዲስ የስራ አመራር ቦርድ ምርጫ ይከናወናል። በተጨማሪም አዲስ አባላትን ተቀብሎ ይመዘግባል። ስለዚህ የሙያው ባለቤት የሆናችሁ ሁሉ ይህን መልካም አጋጣሚ እንድትጠቀሙ የአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

የስራ አመራር ቦርድ!!!

Address

Mexico
Addis Ababa
00000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Hotel Professionals Association -EHPA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Our Story

Ethiopian Hospitality Professionals’ Association EHPA Is The First Professional Association In Ethiopia Which Is Designed To Encourage All Hospitality Professionals (Tourism & Hotel) To Discuss Common Issues, To Share Experiences, Communicate Opportunities, Contribute To The Sector And More,