21/06/2022
እንኳን ለቁልቢ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ!
ድርጅታችን ካሁን ቀደም እንደሚታወቀው በአመት 2 ጊዜ ወደ ቁልቢ ገብርኤል የሚያደርገውን የጉዞ ዝግጅት አጠናቆ የእናንተን መምጣት እየተጠባበቀ ይገኛል፡፡ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በ +251 115 543356 ወይም በ +251 115159274 ይደውሉ
NTO