Star Travel

Star Travel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Star Travel, Travel Company, Addis Ababa.

07/01/2026

አለም በጉጉት እና በተለየ ናፍቆት የሚጠብቀው ነፍሳችን እንደ ጨረቃ አብርቶ እንደ ከዋክብት ደምቆ ፍፁም ወደአላህ የምትገሰግስበት የረመዳን ወር ሲደርስ ልዩ ሃሴት አለው።

-ይህንን ወርቃማ ጊዜ በሃረም ዙሪያ ከካዕባ ፊትለፊት ማሳለፍ ደግሞ ደስታውንም ምንዳውንም እጥፍ ድርብ ያደረገዋል።

-እኛም አህለን ያረመዳን እያልን እናንተን የአራህማን እንግዶችን በልዩነት ለማስተናገድ ምዝገባ ጀምረናል።

-በርካታ ጉዞዎችን በተሳካ ሁኔታ ያከናወነው ስታር ትራቭል አሁን ደግሞ በዚህ በተከበረው ወር ከተወዳዶቹ ኡስታዞቻችን ከኡስታዝ አቡበከር ሁሴን እና ከኡስታዝ ናስር ዓሊ ጋር ግሩም ጊዜን እናሳልፋለን።

-በረመዳን ወር ዑምራ ማድረግ ከተወዳጁ ነብይ ጋር ሐጅ የማድረግን ምንዳ እንዳያስመልጡ ፈጥነው ይመዝገቡ።

-እንደምርጫዎ ከረመዳን 19 እስከ ረመዳን 29 ወይም ከረመዳን 19 እስከ ሸዋል 2 እርስዎ በመረጡት ፓኬጅ ከልዩ ዳዕዋዎች ጋር ለማሳለፍ እናንተን እየጠበቅን እንገኛለን።
#ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ
0909 63 99 99
0935 44 44 54 ይደውሉ
አድራሻ-
ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊትለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
# ስታር ትራቭል

Travel company

11/12/2025

የበአል ግርግርን በተቀደሱ ከተሞች ያሳልፉ!

#የዘመናት የልቦዎን መሻት እና ናፍቆት በመካና መዲና ሊያደርሱ የውዱን ነብይ ሀገር ዘይረው በተከበረው የአላህ ቤት ካዕባ ፊት ቆመው አላህን ተማፅነው መልዕክተኛው እና ሶሃቦች በተመላለሱበት መንገድ ተመላልሰው ይመለሱ ዘንድ ምርጫዎን ስታር ትራቭል ያድርጉ።

ጊዜ በማይሽረው ወርቃማ ብርሃን በተዋበችው መካ 7 ቀናት እና የአምልኮ ምልክት በሆነችው መዲና 3 ቀናትን ከተወዳጁ ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን ጋር ፣ይህን የዑምራ ጉዞዎን የማይረሳ ለማድረግ ከጥር 5 እስከ ጥር 15 ልዩ ልዩ የዒባዳ ተግባራት የተካተቱበት ጉዟችንን ይቀላቀሉ።

ሙሉ የቪዛ አገልግሎት ፣ የደርሶ መልስ ትኬት ፣ ከጉዞ በፊት ስልጠና ፣የዳዕዋ ፕሮግራሞች ፣ጉብኝት እና ዘመናዊ ባስ ለሁሉም ቦታ ::

አድራሻ : ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ተኛ ላይ
ለበለጠ መረጃ : 0935444454 /0909639999 ይደውሉ

Travel company

12/10/2025

#የሕብረት የዑምራ ጉዞን ጥንቅቅ ባለ መስተንግዶ በማከናወን የሚታወቀው ስታር ትራቭል በተጓዦች ዘንድ እንደተወደደ ቀጥሎ አሁንም የሕብረት የዑምራ ጉዞን በምርጥ መስተንግዶ ወደ ተቀደሱት ውድ ከተሞች ይዞ ሊጓዝ ምዝገባ ጀመረ።
#የልብዎ መሻት በመካና መዲና ሊያደርሱ የውዱን ነብይ ሀገር ዘይረው በተከበረው የአላህ ቤት ካዕባ ፊት ቆመው አላህን ተማፅነው መልዕክተኛው እና ሶሃቦች በተመላለሱበት መንገድ ተመላልሰው ይመለሱ ዘንድ ምርጫዎን ስታር ትራቭል ያድርጉ።
#ከህዳር 10 -20 የሚቆየው ይህ ጉዞ በኡስታዝ ናስር ዓሊ መሪነት ይከናወናል።
#3 ቀናትን በመዲና 7ቀናትን በመካ ግሩም የዒባዳ ጊዜያትን ያሳልፋሉ።
#ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ
0909 63 99 99
0935 44 44 54 ይደውሉ
አድራሻ-
ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊትለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ
ስታር ትራቭል

Travel company

09/09/2025

ምዝገባ መስከረም 10 ይጠናቀቃል!
የቀረን ቦታ ውስን ነው ፈጥነው ይመዝገቡ

የበአል ግርግርን በተቀደሱ ከተሞች ያሳልፉ! ከመስከረም 15 እስከ መስከረም 25 ፤ ጊዜ በማይሽረው ወርቃማ ብርሃን በተዋበችው መካ 7 ቀናት እና የአምልኮ ምልክት በሆነችው መዲና 3 ቀናትን ከተወዳጁ ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ጋር ልዩ ልዩ የዒባዳ ተግባራት የተካተቱበት ጉዟችንን ይቀላቀሉ። ሙሉ የቪዛ አገልግሎት ፣ የደርሶ መልስ ትኬት ፣ ከጉዞ በፊት ስልጠና ፣የዳዕዋ ፕሮግራሞች ፣ጉብኝት እና ዘመናዊ ባስ ለሁሉም ቦታ :: አድራሻ : ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ተኛ ላይ
ለበለጠ መረጃ : 0935444454 /0929517373 ይደውሉ

Travel company

ምዝገባ መስከረም 10 ይጠናቀቃል! የቀረን ቦታ ውስን ነው ፈጥነው ይመዝገቡ የበአል ግርግርን በተቀደሱ ከተሞች ያሳልፉ! ከመስከረም 15 እስከ መስከረም 25 ፤ ጊዜ በማይሽረው ወርቃማ ብርሃን...
09/09/2025

ምዝገባ መስከረም 10 ይጠናቀቃል!
የቀረን ቦታ ውስን ነው ፈጥነው ይመዝገቡ

የበአል ግርግርን በተቀደሱ ከተሞች ያሳልፉ! ከመስከረም 15 እስከ መስከረም 25 ፤ ጊዜ በማይሽረው ወርቃማ ብርሃን በተዋበችው መካ 7 ቀናት እና የአምልኮ ምልክት በሆነችው መዲና 3 ቀናትን ከተወዳጁ ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ጋር ልዩ ልዩ የዒባዳ ተግባራት የተካተቱበት ጉዟችንን ይቀላቀሉ። ሙሉ የቪዛ አገልግሎት ፣ የደርሶ መልስ ትኬት ፣ ከጉዞ በፊት ስልጠና ፣የዳዕዋ ፕሮግራሞች ፣ጉብኝት እና ዘመናዊ ባስ ለሁሉም ቦታ :: አድራሻ : ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ተኛ ላይ
ለበለጠ መረጃ : 0935444454 /0929517373 ይደውሉ

16/08/2025

የበአል ግርግርን በተቀደሱ ከተሞች ያሳልፉ! ከመስከረም 15 እስከ መስከረም 25 ፤ ጊዜ በማይሽረው ወርቃማ ብርሃን በተዋበችው መካ 7 ቀናት እና የአምልኮ ምልክት በሆነችው መዲና 3 ቀናትን ከተወዳጁ ኡስታዝ ካሚል ጣሀ ጋር ልዩ ልዩ የዒባዳ ተግባራት የተካተቱበት ጉዟችንን ይቀላቀሉ። ሙሉ የቪዛ አገልግሎት ፣ የደርሶ መልስ ትኬት ፣ ከጉዞ በፊት ስልጠና ፣የዳዕዋ ፕሮግራሞች ፣ጉብኝት እና ዘመናዊ ባስ ለሁሉም ቦታ :: አድራሻ : ቤተል ቢጫ ፎቅ ፊት ለፊት ኤም ኬ ህንፃ 2ተኛ ላይ
ለበለጠ መረጃ : 0935444454 /0929517373 ይደውሉ

Travel company

07/07/2025

ወላጆች ከተደጋጋሚ ሃላፊነት ተማሪዎች ደግሞ ከድካም ሲያርፉ ከተለመደው ወጣ ብሎ ከቤተሰብ ጋር የማይረሳ ጊዜን ማሳለፍ የሁሉም ምኞት ነው። እነሆ ለዚህ ፍላጎት ሁነኛ ምላሹን ስታር ትራቭል ይዞ ብቅ ብሏል።

በዑምራ ጉዞ በርካቶችን ከምኞታቸው ያገናኘው ድርጅታችን ስታር ትራቭል በዚህ ክረምት በሁለቱ ሐረሞች ያሳልፉ ዘንድ ከ ነሐሴ 8 እስከ ነሐሴ 18 በሚንበር ቲቪ ተወዳጅ ከሚታወቁት ተወዳጁ ሸይኽ አህመድ አወሉ የሚመራ ልዩ የዑምራ ፓኬጅ አሰናድቷል።

በተመጣጣኝ ዋጋ የቪዛና የትኬት ሂደትዎን በቀላሉ አጠናቀን፣ ለሐረም በቀረቡ ሆቴሎች፣ በልዩ መስተንግዶና ከዘመን ስንቅ ትምህርቶች ጋር ለመቆየት አብረውን ይጓዙ!

ስልክ 0935444454
0929517373ወይንም
0909639999ይደውሉልን

Travel company

11/03/2025

Travel company

14/02/2025

በታላቁ የረመዳን ወር ዑምራ ማድረግ ከመልእክተኛው ሰዐወ ጋር ሐጅ እንደማድረግ ነው!

ስታር ቱር ኤንድ ትራቭል!

የበርካቶችን ህልም በናፈቁት መካና መዲና በልዩ አገልግሎት በማሳካት የሚታወቀው ድርጅታችን አጅሮች እጥፍ ድርብ በሚሆኑበት ታላቁ የረመዳን ወር በሁለቱም ሐረሞች ተገኝተው ዒባዳዎን ያከናውኑ ዘንድ ልዩ ፓኬጅ አዘጋጅቷል።

በተወዳጆቹ ኡስታዝ ካሚል ጠሀ እና ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ የሚመራው የረመዳን ልዩ ፓኬጃችን እንደምርጫዎ በመጀመሪያው ረመዳን 16 ተጉዘው ረመዳን 29 የሚመለሱበት አማራጭ የተዘጋጀ ሲሆን በሁለተኛው አማራጭ ደግሞ ረመዳን 19 ተጉዘው ሸዋል 5 ይመለሳሉ።

ሁሉንም አገልግሎት በሚያካትተው የዑምራ ፓኬጃችን ለመጓዝ ይደውሉልን።

ቀድመው ለሚመዘገቡ ልዪ ቅናሽ አለን::

ስልክ 0909639999
0929517373
0935444454

አድራሻችን
ሳርቤት ሊዲያ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

Travel company

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Star Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category