
27/12/2022
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ ነገ ታሕሳስ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ መቀሌ መደበኛ በረራ ማድረግ የሚጀምር መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቹ እየገለፀ ደንበኞች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረ ገፅ እና የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ በመጠቀም የበረራ ትኬት መግዛት የሚችሉ መሆኑን ለማሳወቅ ይወዳል።
#ለተጨማሪ የበረራ መረጃና ትኬት ሽያጭ አገልግሎት በስ.ቁ+251 953 99 42 85 +251 114 71 10 99 +251 949 25 65 65 Via Telegram +447429363249 ይደውሉ።
#በየጊዜው አዳዲስ መረጃ እንዲደርሰዎት የ እና የ ቻናላችን ይቀላቀሉ።
https://www.facebook.com/tabortouret
https://t.me/tabortour