Kerod Travel

Kerod Travel Kerod Travel is a travel agent located in A.A .We sell Domestic &INTL tickets . Travel Company

11/03/2019

ስለ አደጋው እስካሁን የምናውቀው

A Kenyan Vlogger in     .
22/02/2019

A Kenyan Vlogger in .

Chinese, Ethiopian and Kenyan came together at the Ethiopian cultural restaurant for a girls night out in Addis Ababa 😉. To follow Molly on Instagram : My In...

ከ20 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዉያን ከሚቀጥለዉ ሚያዚያ ወር ጀምሮ  ለስራ  ወደ ሳዉዲ አረቢያ እንደሚቡ ተገለፀ።ኢትዮጵያዉያኑን ለመቀበል የሚመለከታቸዉ የሳዉዲ መስሪያ ቤቶች የቬዛና ተያያዥ ቢሮክ...
22/02/2019

ከ20 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዉያን ከሚቀጥለዉ ሚያዚያ ወር ጀምሮ ለስራ ወደ ሳዉዲ አረቢያ እንደሚቡ ተገለፀ።ኢትዮጵያዉያኑን ለመቀበል የሚመለከታቸዉ የሳዉዲ መስሪያ ቤቶች የቬዛና ተያያዥ ቢሮክራሲዎችን ላይ ዝግጅት እያካሄዱ መሆኑንም አል ጋዜቲ የተባለ አንድ የሳዉዲ አረቢያ ጋዜጣ ዘግቧል።
https://p.dw.com/p/3DgqX?maca=amh-Facebook-dw

ከ20 ሺህ በላይ ኢትዮጵያዉያን ከሚቀጥለዉ ሚያዚያ ወር ጀምሮ ለስራ ወደ ሳዉዲ አረቢያ እንደሚቡ ተገለፀ።ኢትዮጵያዉያኑን ለመቀበል የሚመለከታቸዉ የሳዉዲ መስሪያ ቤቶች የቬዛና ተያያዥ ....

https://youtu.be/wZUtn1k4yws
17/02/2019

https://youtu.be/wZUtn1k4yws

In today’s episode, we’ll be comparing some of the similarities between two Semitic languages, Arabic and Amharic, with Sora, an Arabic speaker from Iraq, an...

09/01/2019

የኢትዮ-ሳዑዲ የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት የመነሻ ደመወዝ መጠን ወለል 1000 ሣ.ሪ እንዲሆን መግባባት ተደርሷል።
=========
የኢ.ፌዲሪ የሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከሳዑዲ አረቢያ አቻቸው አሕመድ ቢን ሱለይማን አል-ራጂ ጋር በሪያድ እ.ኤ.አ በ2017 በሁለቱ አገራት መካከል የተፈረመውን የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት ተግባራዊ በሚሆንበት ዙሪያ ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን፣ በጉዳዩም ላይ መግባባት ላይ ደርሰዋል።

በዚህም ውይይት ወቅት የሠራተኛ መነሻ የደመወዝ ወለል መጠን አንድ ሺህ የሳዑዲ ሪያል እንዲሆንና የሠራተኛውና የአሰሪው መብት በሚጠበቅበት ሁኔታ መግባባት ላይ ተደርሷል።

በሁለቱ አገራት መካከል የተፈረመው የሠራተኛ ስምምነት ውል በሚተገበርበት ሁኔታና ብሎም የሠራተኛ ልውውጥ ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ ከሁለቱ አገራት የተውጣጣ የባለሙያዎች ቡድን በየስድስት ወሩ እየተገናኘ አፈጻጸሙን እንደሚገመግም መግባባት ላይ ተደርሷል።

በመጨረሻም የኢ.ፌዲሪ የሠራተኛ እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ እና የሳዑዲ አረቢያ ምክትል የሠራተኛና ማህበራዊ ልማት ሚኒስትር ዶ/ር አብዱላህ አቡስነይን መግባባት የተደረሰባቸውን ዐብይ ነጥቦች የያዘ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን አስቀምጠዋል።

ዝርዝር የሠራተኛ ስምምነት አተገባበር ጉዳይ የሚመለከተውን የሠራተኛ ቅጥር ሞዴል በቀጣይ መግባባት በሚደረሰበት ሁኔታ ላይ ሁለቱ መንግስታት በኤምባሲዎቻቸው በኩል የሰነድ ልውውጥ የሚያደርጉ ይሆናል።
=======
Workneh Gebeyehu Suleiman Dedefo Abdulaziz Ahmed Adam Meles Alem The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Spokesperson Office of the Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia Ministry of Labor and Social Affairs Demeke Mekonnen Hassen Office of the Prime Minister-Ethiopia Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/ Ethiopian News Agency

10/09/2018
10/09/2018

HAPPY ETHIOPIAN NEW YEAR

ለኬሮድ ቤተሰቦች ፦ መልካም የ ኢድ አል አድሃ  አረፋ በአል  ይሁንላችሁ።
20/08/2018

ለኬሮድ ቤተሰቦች ፦ መልካም የ ኢድ አል አድሃ አረፋ በአል ይሁንላችሁ።

Address

T/haimanot Area, Somale Tera Tower , 3rd Flr
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kerod Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kerod Travel:

Share

Category