Getsemani Travel Agent

Getsemani  Travel Agent Travel to Jerusalem (Israel) with amazing price and package!!

13/08/2025
ስምንተኛ ቀን፡ ሰኞ ግንቦት 25 ቀን2017 ዓ.ም🛫 ናዝሬት_ ሃይፋ _ ቴላቪቭ አዲስ አበባ🛬ጠዋት ቁርስ በልተን የሆቴል ክፍሎቻንን ቁልፍ አስረክበን 🟠 ወደ ሃይፋ የወደብ ከተማ በማቅናት የሚ...
04/06/2025

ስምንተኛ ቀን፡ ሰኞ ግንቦት 25 ቀን2017 ዓ.ም
🛫 ናዝሬት_ ሃይፋ _ ቴላቪቭ አዲስ አበባ🛬
ጠዋት ቁርስ በልተን የሆቴል ክፍሎቻንን ቁልፍ አስረክበን
🟠 ወደ ሃይፋ የወደብ ከተማ በማቅናት የሚስብ ማራኪ እይታ ያለበትን የሜዲትራንያን የባህር ዳርቻ እያየን
🟠 ወደ ቀርሜሎስ ተራራ ደርሰን በዚህም የነብዩ ኤሊያስን ዋሻ ተሳልመን ለተወሰነ ሰዓት በአካባቢው እይታ ተዝናንተን
🟠 የሃይፋ ከተማን ስናቋርጥ ውቡን የባሃኢ የአትክልት ስፍራ እና የሜዲትራንያንን የባህር ዳርቻ በዓይናችን እየጎበኘን
🟠 ወደ ልዳ ጊዮርጊስ ሄደን የቅዱስ ጊዮርጊስን አፅመ ቅዱስ ተሳልመንና ተባርከን
🍽 ምሳ ያፎ (የቴላቪቭ ጥንታዊ ከተማ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ሬስቶራንት ተመግበን
🟠 በዚህም ጥንታዊውን የወደብ ከተማ፣ ነብዩ ዮናስ ጀልባውን ያሳረፈበትን ቦታ እንዲሁም
🟠 ቅዱስ ጴጥሮስ ራእይ ያየበትንና
🟠 በስሙ ቤተክርስቲያን የታነጸበትን
🟠 የሰማኦን ቀሬናዊውን ቤት ጎብኝተን ተመግበን
✈️ ወደ ቤንጎሪዮን የአውሮፕላን ማረፊያ በመሄድ፣ ቸክ ኢን አድርገን ከቤንጎርዮን አውሮፕላን ማረፊያ ከምሽቱ 3:45 ሰዓት ተነስተን
🛬 ከሌሊቱ 8:45 ላይ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰን የጉዞችን ፍፃሜ ሆኗል፡፡
ጌተሠማኔ የጉዞ ወኪል
አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ +251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስአበባ, ኢትዮጵያ

ሰባተኛ ቀን ፡እሁድ ግንቦት 24 ቀን 2017  ዓ.ም📍ጥብርያዶስ እና አካባቢው ጠዋት ተነስተን ቁርስ በሆቴላችን ከበላን በሁላ 🟠 ቅፍርናሆምን፣ የአንቀጸ ብፁዓን ስብከት ተራራን ታግባን እና ...
02/06/2025

ሰባተኛ ቀን ፡እሁድ ግንቦት 24 ቀን 2017 ዓ.ም
📍ጥብርያዶስ እና አካባቢው
ጠዋት ተነስተን ቁርስ በሆቴላችን ከበላን በሁላ
🟠 ቅፍርናሆምን፣ የአንቀጸ ብፁዓን ስብከት ተራራን ታግባን እና
🟠 ቅዱስ ጴጥሮስ አሳ ያጠምድበት የነበረውን ባንተ ላይ ቤክርስቲያኔን እሰራለሁ የተባለበትን ቦታ
🟠 በእነዚህ አካባቢዎች ያሉ ሌሎች ቅዱሳት ቦታዎችን ተሳልመንና ጎብኝተን ፣
🍽 ለመታሰቢያነት የሚሆን የአሳ ምሳ በብሉ ኮስት ሬስቶራንት ምሳ ተመግበን
⛵️ የጀልባ ጉዞ በገሊላ ባሕር ላይ አድርገን
🟠 ወደ ወይራ ዘይት ፋብሪካ በማምራት
🛍 ግዥ አከናውነን
📍ወደ ናዝሬት ከተማ ተመልሰን
🏨ሆቴል ራትና አዳር በራማዳ ሆቴል ናዝሬት ሆኗል ::

ጌተሠማኔ የጉዞ ወኪል
አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ +251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስአበባ, ኢትዮጵያ

ስድስተኛ ቀን ፡ቅዳሜታቦት 23 ቀን 2017  ዓ.ም📍ኢየሩሳሌም - ደ/ታቦር- ናዝሬት በእለቱ ጠዋት ቁርሳችንን ከተመገብን በኋላ 1:30 ሰዓት ላይ 🟠 ወደ ደ/ታቦር ተራራ በማቅናት ብርሃነ መ...
02/06/2025

ስድስተኛ ቀን ፡ቅዳሜታቦት 23 ቀን 2017 ዓ.ም
📍ኢየሩሳሌም - ደ/ታቦር- ናዝሬት
በእለቱ ጠዋት ቁርሳችንን ከተመገብን በኋላ 1:30 ሰዓት ላይ
🟠 ወደ ደ/ታቦር ተራራ በማቅናት ብርሃነ መለኮቱን የገለጸበትን ቦታ ተሳልመንና
🟠 በዚያም በአባቶች ስረዓተ ፀሎት አድርገን
🟠 የአካባቢውን መልካዓ ምድርና የጌዲዮን ጦር የተዋጋበትን መጸሐፍ ቅዱሳዊና ታሪካዊ ቦታን አይተን
🟠 ወደ ናዝሬት ከተማ በመሄድ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብሥራት የተቀበለችበትን፣
🟠 ከምንጭ ውሃ ትቀዳበት የነበረበትንና ቤተ ዮሴፍ የተባለውን ቅዱሳት ሥፍራዎች በመሳለም
🍽 ምሳ ናዝሬት በራማዳ ሆቴልተመግበን
🟠 ከሰዓት ወደ ቃና አምርተን ጌታችን በዚያ ተዓምራት የሰራበትን ቦታ ተሳልመንና
🟠 ለጥንዶች ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተንና የምስክር ወረቀት ሸልመን
🟠 የወይን መታሰቢያ ግዥ አድርገን
🏨 ወደ ሆቴላችን ራማዳ ናዝሬት ተመልሰን የሆቴል ክፍል ቁልፎቻችንን ተረክበን
🍽 ራትና አዳር በናዝሬት ራማዳ ሆቴል ሆኗል

ጌተሠማኔ የጉዞ ወኪል
አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ +251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስአበባ, ኢትዮጵያ

ጌተሠማኔ የጉዞ ወኪል
አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ +251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስአበባ, ኢትዮጵያ

አምስተኛ ቀን፡ አርብ ግንቦት 22 ቀን 2017 ዓ.ም 📍ኢየሩሳሌምበጠዋት በመነሳት ቁርስ በልተን 🟠 ወደ ጥንታዊው የኢየሩሳሌም ከተማ በማቅናት ከቤተሳይዳ፣ የጌታችንን ፍኖተ መስቀል የመጀመሪያ...
01/06/2025

አምስተኛ ቀን፡ አርብ ግንቦት 22 ቀን 2017 ዓ.ም
📍ኢየሩሳሌም
በጠዋት በመነሳት ቁርስ በልተን
🟠 ወደ ጥንታዊው የኢየሩሳሌም ከተማ በማቅናት ከቤተሳይዳ፣ የጌታችንን ፍኖተ መስቀል የመጀመሪያ ምዕራፍ ከሆነው የጲላጦስ አደባባይ በመጀመር
🟠 14ቱን ምዕራፎች እያዩና ገለጻ እየተደረገላቸው፣ጌታችን የተሰቀለበትን ቀራኒዮን /ጎለጎታ/፣
🟠 ቅዱስ ሥጋው የተቀበረበትን ሞትና መቃብርን ድል አድርጎ የተነሳበትን ቅዱስ ስፍራዎች ተሳልመንና ጐብኚተን
🍽 ምሳ በፓኖራማ ሆቴል ተመግበን
🛍 የግብይት ጊዜ እንዲኖረን ተደርጎ
🏨 ወደ ሆቴላችን ግራንድ ኮርት ተመልሰን እቃችንን ለነገ ዝግጁ አድርገን
🍽 ራትና አዳር እየሩሳሌም ግራንድ ኮርት ሆቴል ሆኗል

ጌተሠማኔ የጉዞ ወኪል
አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ +251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስአበባ, ኢትዮጵያ

31/05/2025

አራተኛ ቀን፡ ሀሙስ ግንቦት 21 ቀን 2017 ዓ.ም (በዓለ እርገት)
📍ኢየሩሳሌም
በእለቱ ሌሊት 10:00 ሰዓት ተነስተን
🟠 በደ/ገነት ቅድስት ኪዳነምህረት የኢትዮጵያ ገዳም በመገኘት የምመነኩሱትን አስመንኩሰን
🟠 በስርዓተ ቅዳሴውንና ቁርባን ላይ በመሳተፍ 3:00 ላይ ወደ ሆቴላችን ተመልሰን
🟠ቁርስ ተመግበን ወደ ጌቴሰማኒ በመሄድ ጌታችን የፀለየበትን እና አይሁድ የተያዘበትን ቦታ ተሳልመንና አይተን
🟠 ወደ ደ/ዘይት ተራራ በማምራት በቤተ ፋጌ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ወደ ኢየሩሳሌም የገባበትን ቦታ ከጐበኘን በኋላ
🟠ያረገበት ቦታ ላይ ወደ ታነጸው ቤተ ክርስቲያን በመሄድ በዓሉን አክብረና ተሳልመን
🟠 በመቀጠልም ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ“አባታችን ሆይ” የተሰኘውን ጸሎት ለሐዋርያቱ ያስተማረበትን ቦታ ጐብኝተን
🟠 በደ/ዘይት ተራራ ላይ ሆነን የኢየሩሳሌም ከተማን ገጽታ ተመልክተን ወደ ጽዮን ተራር በማምራት የቅዱስ ዮሐንስን ቤት፣ የቅዱስ ዳዊት መቃብር እና የአላዛርቤትን/ የመጨረሻው እራት/ ካጠናቀቅን
🟠 ምሳ በኢየሩሳሌም ሬስቶራንት ተመግበን
🏨 ወደ ሆቴላችን በመመለስ ራትና አዳር በሆቴላችን ግራንድ ኮርት ኢየሩሳሌም ሆኗል፡፡

ጌተሠማኔ የጉዞ ወኪል
አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ +251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስአበባ, ኢትዮጵያ

ሶስተኛ ቀን፡ እሮብ ግንቦት 20 ቀን 2017 ዓ.ም📍ኢየሩሳሌም -አልአዛር -ቤተልሄም- አይነከርም- ኢየሩሳሌምጠዋት ከቁርስ በኋላ ወደ አለአዛር ከተማ በመሄድ በዝያ የሚገኘውን 🟠 የአቡነ ተ/...
30/05/2025

ሶስተኛ ቀን፡ እሮብ ግንቦት 20 ቀን 2017 ዓ.ም
📍ኢየሩሳሌም -አልአዛር -ቤተልሄም- አይነከርም- ኢየሩሳሌም
ጠዋት ከቁርስ በኋላ ወደ አለአዛር ከተማ በመሄድ በዝያ የሚገኘውን
🟠 የአቡነ ተ/ሃይማኖት የኢትዮጵያ ገዳም ተሳልመንና አባቶችን ጠይቀን
🟠 ወደ ቤተልሔም በማምራት የኢትዮጵያ ደብረሰላም ኢየሱስ ገዳምን ተሳልመንና ጸበል ተረጭተን
🟠 ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደባትን በረት በመቀጠልም
🟠 የእረኞቹ መንደር (The Shepherds Fields) አይተን
🟠 ኢየሱስ ክርስቶስ በቤተልሔም እንደተወለደ መላዕክት ምሥራቹን ያበሰሩበትን (ኖሎት) ተብሎ ወደ ሚጠራው ሥፍራ እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስደት የጀመርችበትን የወተት ዋሻ መዳረሻችን አድርገን
🍽 በቤተልሔም ከተማ ምሳ በሳቫቫ ሬስቶራንት ተመግበን
🟠 ወደ ወደ አይነከርም ተጉዘን እመቤታችን ኤልሳቤጥን ለመጎብኘት የሄደችበትን የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ፅንስ የእመቤታችንን ድምፅ በሰማ ግዜ የዘለለበትን እና የተወለደበትን አይነከርምን ተሳልመን
🏨 ወደ ሆቴላችን በማምራት 12:00 ሰዓት ላይ ሆቴላችን ደርሰን ራትና አዳር በእየሩሳሌም ግራንድ ኮርት ሆቴል ሆኗል ፡፡

ጌተሠማኔ የጉዞ ወኪል
አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ +251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስአበባ, ኢትዮጵያ

28/05/2025

ሁለተኛቀን፡ ማክሰኞ ግንቦት 19 ቀን 2017 ዓ.ም
📍ኢየሩሳሌም - ባህረ ዮርዳኖስ(ኢያሪኮ) - ኢየሩሳሌም
ጠዋት ቁርሳችንን በቴካወይ ይዘን ወደ ባህረ ዮርዳኖስ ተጉዘን የእለቱን ጉብኝት ስንጀምር
🟠 በባህረ ዮርዳኖስ ከተጠመቅን በኋላ
🍽 ቁርሳችንን ተመግበን
🟠 ወደ ኢያሪኮ በማቅናት ገዳመ ቆሮንቶስን አይተንና ተሳልመን
🟠 ወደ ቴምፕቴሽን ጋለሪ ሄደን የቴምር ግዥ አድርገን
🟠 ወደ ኤልሳዕ ምንጭ ተመልሰን ጐብኝተንና ፀበሉን ተረጭተን
🍽 ምሳችንን በቴምፕቴሽን ሬስቶራንት ተመግበን
🟠 በኢየሩሳሌም የሚገኝውን የኢትዮጵያ ቅዱስ ገብርኤል ገዳምን ጐብኚተን፣ አባቶቻችንን ጠይቀን ፣የሙት ባሕርን ጨምሮ ቁምራንን (የሙት ባህር ጥቅሎች የተገኙበት) አካባቢውን ተመልክተን
ወደ ኢየሩሳሌም ተመልሰን
🏨 ሆቴላችን ደርሰን ራትና አዳር በኢየሩሳሌም ግራንድ ሆቴል ሆኗል፡፡

ጌተሠማኔ የጉዞ ወኪል
አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ +251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስአበባ, ኢትዮጵያ

አንደኛ ቀን: ሰኞ ግንቦት 18 2017 ዓ.ም🛫አዲስ አበባ - ቴላቪቭ - ኢየሩሳሌም 🛬 🟠 ተጓዦች ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አስፈላጊውን የ...
28/05/2025

አንደኛ ቀን: ሰኞ ግንቦት 18 2017 ዓ.ም
🛫አዲስ አበባ - ቴላቪቭ - ኢየሩሳሌም 🛬

🟠 ተጓዦች ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አስፈላጊውን የኢሚግሬሽን ሥርዓት ከፈፀሙ በኋላ
🟠 ከጠዋቱ 4፡45 ላይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ
📍ወደ እስራኤል ጉዞ ጀምረን ከቀኑ 9፡30:ሰዓት ላይ ቴላቪቭ ደርሰን
🟠 የሃገሪቱን የኢሚግሬሽን ሥርዓት በማጠናቀቅ በተዘጋጀልን አውቶብስ በመሆን ወደ እየሩሳሌም ከተማ ተጉዘን
🏨 ሆቴላችን ደርሰን የክፍል ቁልፎቻችንን ተረክበን ረፍት፣ ራትና አዳር ኢየሩሳሌም በግርንድ ኮርት ሆቴል ሆኗል፡፡

ጌተሠማኔ የጉዞ ወኪል
አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ቤ/ክ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ +251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስአበባ, ኢትዮጵያ

አስራአንደኛ ቀን:ቅዳሜ (ሚያዚያ 18 2017 ዓ.ም)📍ኢየሩሳሌም 🍽️ ጠዋት ቁርስ በሆቴል ከተመገብን በኃላወደ አላዛር ከተማ አምርተን በዚያ የሚገኘውን 🟠 የኢትዮጵያ አቡነ ተክለሀይማኖት ገዳ...
28/04/2025

አስራአንደኛ ቀን:ቅዳሜ (ሚያዚያ 18 2017 ዓ.ም)
📍ኢየሩሳሌም
🍽️ ጠዋት ቁርስ በሆቴል ከተመገብን በኃላ
ወደ አላዛር ከተማ አምርተን በዚያ የሚገኘውን
🟠 የኢትዮጵያ አቡነ ተክለሀይማኖት ገዳም ጎብኝተን እና አባቶችን ጠይቀን
🍽 በቤተልሄም ከተማ ሳቫቫ ሬስቶራንት ምሳ በልተን
🟠 ወደ እየሩሳሌም ተመልሰን የግብይት ቆይታ ካደረግን በኃላ ወደ ሆቴላችን ተመልሰን
🍽 ራትና አዳር በግርንድ ኮርት ሆቴል ሆኗል፡፡

አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ
ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ
+251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስ አበባ

አስረኛ ቀን :- ዓርብ (ሚያዚያ 17/ 2017 ዓ.ም) 📍 ቤተልሔምጠዋት ከቁርስ በኃላ ወደ ቤተልሔም ከተማ አምርተን 🟠 የኢትዮጵያ ደብረ ሰላም ኢየሱስ ገዳምን ተሳልመንና ጸበል ተረጭተን 🟠 ...
26/04/2025

አስረኛ ቀን :- ዓርብ (ሚያዚያ 17/ 2017 ዓ.ም)
📍 ቤተልሔም
ጠዋት ከቁርስ በኃላ ወደ ቤተልሔም ከተማ አምርተን
🟠 የኢትዮጵያ ደብረ ሰላም ኢየሱስ ገዳምን ተሳልመንና ጸበል ተረጭተን
🟠 ጌታችንና መድኃኒታችን የተወለደበትን ቅዱስ ስፍራ
🟠 የወተት ዋሻ
🟠 ለእረኞች የተገለፀበትን ቦታ ጎብኝተን
እሜቤታችን ቅድስት ደንግል ማሪያም ከኤልሳቤት ጋር የተገናኙበትን ቦታ (ቤት) ጎብኝተን
🍽 ምሳ በሳባባ ሬስቶራንት ቤተልሒም ተመግበን
አመሻሽ ላይ ወደ ሆቴላችን ተመልሰናል
🍽 እራት በልተን አዳር ሆቴላችን አድርገናል ፡፡ 🏨

አድራሻ
ከቅዱስ ዑራኤል ወደ ካሳንችስ በሚወስደው መንገድ
ግሎሪ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302
ስልክ
+251911607196
+251947414141
+251910344587
አዲስ አበባ

25/04/2025

Address

Kazanchis To Urael Road, Glory Building 3rd Floor Office # 301
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 13:30

Telephone

+251911607196

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Getsemani Travel Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Getsemani Travel Agent:

Share

Category