Al Hiyam Tour & Travel

Al Hiyam Tour & Travel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Al Hiyam Tour & Travel, Travel Company, Addis Ababa.

09/01/2025
30/12/2024
27/12/2024

ዛሬ ጁምዓ ነው
ከጁምዓ ሱናዎች መሀከል ገላዎት መታጠቦን እዳይረሱ ፣ ከኪሶ ሲዋክ መያዞን ያረጋግጡ፣ ያማረ መዓዛ እንዲኖሮ ሽቶ ያርከፍክፉ፣ ዛሬ በጊዜ መስጂድ ይግቡና ሱረት ካህፍ ይቅሩ ወይም ሲጓዙ ያዳምጡ ፣ ሽክ በለው መውጣቶን እዳይረሱ ። ያማረ ጁምዓ ይሆኑሎታል
ዑምራዎን ከኛ ጋር ያድርጉ
ለበለጠ መረጃ
0976 838181
0988 313232

25/12/2024

ለረመዳን ዝግጅት ቀልቦን ለማፅዳት ዑምራ ከኛ ጋር ያድርጉ !!

20/12/2024
በአንድ ጉዞ ሁለት ኡምራ!መልካም ዜና ከአል-ሂያም እና ኢብራሒም ቱር & ትራቭሎች!ከአራቱ ከተከበሩት ወራት አንዱ በሆነው በረጀብ ወር ማብቂያ ለታላቁ ረመዳን ቀልባችን በምናዘጋጅበት የሻዕባን...
17/12/2024

በአንድ ጉዞ ሁለት ኡምራ!

መልካም ዜና ከአል-ሂያም እና ኢብራሒም ቱር & ትራቭሎች!

ከአራቱ ከተከበሩት ወራት አንዱ በሆነው በረጀብ ወር ማብቂያ ለታላቁ ረመዳን ቀልባችን በምናዘጋጅበት የሻዕባን ወር ጅማሮ በአንድ ጉዞ ሁለት ዑምራ ከኛ ጋር !

በታዋቂው ኡስታዝ ናስር አሊ መሪነት ከጥር 15-25 በሁለቱ ታላላቅ ወራት፤በረጀብ መጨረሻና በሻዕባን መጀመሪያ ባዘጋጀው ግሩም ፓኬጅ ተሳትፈው መንፈስዎን ያድሱ ዘንድ ዝግጅቱን አጠናቋል።

-ፓኬጁ፤ የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት፣ትራንስፖርት፣ነጻ የኡምራ አደራረግ ሥልጠና፣የሆቴል፣ትኬትና ቪዛን የሚያካትት ሲሆን ፈጥነው በመመዝገብ የጉዞው አካል እንድትሆኑ እንጋብዛለን።

ለበለጠ መረጃ:- 0988313233 እና 0976838181 ይደውሉ።በአካል ብቅ ለማለት ሱማሌተራ ኑዶ የገበያ ማዕከል ቢሮ ቁጥር 706 እንገኛለን።

አል-ሂያም እና ኢብራሒም ቱር & ትራቭሎች!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al Hiyam Tour & Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category