Ethiopia Inside

Ethiopia Inside tour and travel
(5)

ሰላም ✌️  ቤተሰቦች ይህን ከ ታች  ያስቀመጥኩትን የ ቲክቶክ አካውንት 10000 ካስገባሁለት ባለቤቱ ዳጎስ ያለ ሽልማት እንደሚሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል።ውድ ቤተሰቦቼ  የሰው መለወጥ የሚያስደስ...
19/06/2026

ሰላም ✌️ ቤተሰቦች ይህን ከ ታች ያስቀመጥኩትን የ ቲክቶክ አካውንት 10000 ካስገባሁለት ባለቤቱ ዳጎስ ያለ ሽልማት እንደሚሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል።ውድ ቤተሰቦቼ የሰው መለወጥ የሚያስደስታችሁ እየገባችሁ ፎሎው አድርጉልኝ ።እኔም ፎሎው ከደረገው ውስጥ 3 ሰው መርጬ የ እናንተን የፈለጋችሁትን የሶሻል ሚዲያ አካውንት አስተዋውቃለሁ 🙏🙏🙏🙏
tiktok.com/

19/06/2026

የባህራንን የሞት ደብዳቤ ወደ ሕይወት የቀየረ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ክንፉን ዘርግቶ ይጠብቀን🙏🙏

16/06/2026

የባህር ዳሩ ወጣት በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት በስቃይ ላይ‼️​"ትላንት ሰኔ 7 ቀን ምሽት 12:00 ሰዓት አካባቢ በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ባለው አስፋልት ላይ አንድ ምስ...
16/06/2026

የባህር ዳሩ ወጣት በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት በስቃይ ላይ‼️

​"ትላንት ሰኔ 7 ቀን ምሽት 12:00 ሰዓት አካባቢ በዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፊት ለፊት ባለው አስፋልት ላይ አንድ ምስኪን ወጣት መሬት ላይ ቁጭ ብሎ፣ በአካባቢው ያሉ ሰዎች ግን እንደማያዩት ሆነው እያለፉት ተመለከትኩ።

​ይህ ወጣት የአእምሮ ጤናው የተስተካከለ ስላልሆነ ብቻውን እያወራና የወረቀት ብጣሾችን በእጁ እየቀነጠሰ በስ*ቃይ ላይ ነበር።

የጂንስ ሱሪ (half jeans) ለብሷል፣ ነገር ግን ጫማ የለውም! እግሩ ላይ ላስቲክ (ፔስታል) ብቻ ጠምጥሟል።

​ከየት እንደመጣ ስጠይቀው "የባህር ዳር ልጅ ነኝ፤ ለትምህርት ዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መጥቼ ጓደኞቼ ጥለውኝ ሄዱ" አለኝ።

ጓደኞቹ ጥለውት መሄዳቸውና ያለ እረኛ መቅረቱ በጣም የሚያሳዝን ነው።

​በአሁኑ ሰዓት ወጣቱ በዩኒቨርሲቲው አካባቢ ነው የሚገኘው። ነገር ግን ምንም አይነት መረጃም ሆነ መታወቂያ በእጁ ላይ የለም።

ቤተሰቦቹ የት እንዳሉና በዚህ ሁኔታ ላይ ያለውን ልጃቸውን እያሰቡት እንደሆነ ሳስብ የልቤ ህመም ይበረታል።

​እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም! እባካችሁ ወንድማችንን እንርዳው! በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ይህ ወጣት ምናልባት በአካልም ሆነ በፎቶ የምታውቁት ሰው ካላችሁ ወይም ቤተሰቦቹ እንዲያገኙት ይህንን መረጃ #ሼር በማድረግ እንተባበር።

በተለይ የባህር ዳር ወይም የዎላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ፣ የዚህን ወጣት ቤተሰቦች እንፈልግ‼️

​ብዙ ተከታይ ያላችሁ ገጾችም ይሄንን መልዕክት በድጋሚ ብትፖስቱት የተሻለ አማራጭ ይሆናል።

ለብዙዎች እንዲዳረስ እባካችሁ ሼር አድርጉት‼️

​Via- Fikre Thomas

በጣም ያሳዝናል ሰሜ 😪😪😪R.i.p
15/06/2026

በጣም ያሳዝናል ሰሜ 😪😪😪
R.i.p

ባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው በኖርዌይ በቲክቶከሯ  ሄለን ደሳለኝ አራዶ  ላይ  ሰም በማጥፋት ወንጀል በመክሰሰ ፈጣን እና አስተማሪ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ አደረገ!እርምጀዉን ሰለሱ የሰራች...
12/06/2026

ባለሃብቱ አቶ ወርቁ አይተነው በኖርዌይ በቲክቶከሯ ሄለን ደሳለኝ አራዶ ላይ ሰም በማጥፋት ወንጀል በመክሰሰ ፈጣን እና አስተማሪ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ አደረገ!እርምጀዉን ሰለሱ የሰራችውን video እንደታጠፍና 22000የኖርዌይ ገንዘብ /NOK/እንደትቀጣ ተወሰኖባታል!

ገምቱ ከማን ጋር ነው??
12/06/2026

ገምቱ ከማን ጋር ነው??

12/06/2026

አዲሱን የታርጋ መሸጫ ዋጋ መጋነን በብዛት እግረኞች ሲቃወሙ እያየን ያለንበት ሁኔታ ነው ያለው😂

09/06/2026

1ኪሎ ሽንኩርት 170 ብር ዘለቅናታ🙄

በጣም ከሚደብሩ ነገሮች ሁሉ ወጣት ሆኖ ወጣትን ለመጣል የሚደረግ ነገር ነው።አዶናይን ለመጣል ብዙ ርቀት ሄዶ ሳየው ገርሞኝ ነው🤔
09/06/2026

በጣም ከሚደብሩ ነገሮች ሁሉ ወጣት ሆኖ ወጣትን ለመጣል የሚደረግ ነገር ነው።አዶናይን ለመጣል ብዙ ርቀት ሄዶ ሳየው ገርሞኝ ነው🤔

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopia Inside posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share