Adventure No Limits Tour And Travel

Adventure No Limits Tour And Travel ETHIOPIA: "THE BEST PRESERVED SECRETS OF AFRICA"
DISCOVER ETHIOPIA WITH ADVENTURE NO LIMITS TOUR AN

ኦሞ ራቴቦታው ራቴ ሲባል ወንዙ ደግሞ ኦሞ ነው። ይህ ነው ኦሞ ራቴ ያስባለው። ራቴ ማለት ጋሻ፣ መከታ እና መሸሸጊያ ማለት ነው። በዚህም ለኦሞ ያላቸውን ክብር በሕይወታቸው ብቻም ሳይሆን በመ...
05/05/2022

ኦሞ ራቴ
ቦታው ራቴ ሲባል ወንዙ ደግሞ ኦሞ ነው። ይህ ነው ኦሞ ራቴ ያስባለው። ራቴ ማለት ጋሻ፣ መከታ እና መሸሸጊያ ማለት ነው። በዚህም ለኦሞ ያላቸውን ክብር በሕይወታቸው ብቻም ሳይሆን በመንደራቸውም ስያሜ መግለጻቸውን ለማየት ችለናል።
የመንደሩ ሰላምታ ልውውጥ: አንድ ሰው ኮሚዛብ ብለን ሰላም ስንለው ያ ሰውም ያሚዛብ ብሎ ይመልስልናል።
ብዙ ሰው ተሰብስቦ ስናገኝም ኢቲሚዛብ ብለን ሰላምታ እንሰጣለን እነርሱም ያኚሚዛብ ብለው ይመልሳሉ።
እኛም ከኦሞራቴ ኢቲሚዛብ ብለን ሰላምታን ላክንላችሁ።
ዳሰነች
ወንዙን ተከትለው የሚኖሩ ናቸው። ስምንት ጎሳ አላቸው። አንድ ቋንቋ ተናጋሪ ሲሆኑ ተመሳሳይ ባህልም አላቸው። ኤሌሌ መንደር ነው ያለነው። ይኸውም ከዳር እስከ ዳር ተብሎ ይተረጎማል። አርብቶ አደሮች ሲሆኑ በደረቅ ወቅትም ውሃን ተከትለው ይሄዳሉ። ከብት ይዘው የሚጓዙት ወጣት ወንዶች እና ልጃገረዶች ሲሆኑ እናቶች እና ሕጻናት በመንደሩ ይቆያሉ። የፍየል ወተት ይጠቀማሉ። አህያ እና ለጭነት የሚያገለግሉ የቤት እንስሶች አሏቸው። አንድ ወንድ እስከ አስር ሴት ማግባት ይችላል። ይህ የሚከናወነው ግን በመጀመሪያ ሚስት ፍቃድ ነው።
የተለያየ የፀጉር አሠራር እና የጌጣጌጥ ዐይነት ይጠቀማሉ። ይህም በማህበረሰቡ ያሉበትን የጋብቻ ሁኔታ ይገልጻል።

Konso Cultural Landscape is a 55 square km arid property of stone walled terraces and fortified settlements in the Konso...
05/05/2022

Konso Cultural Landscape is a 55 square km arid property of stone walled terraces and fortified settlements in the Konso highlands of Ethiopia. The landscape demonstrates the shared values, social cohesion and engineering knowledge of its communities.

Adventure No limits tour and travel will provide specially tailored tours catering to particular interest groups such as...
03/03/2021

Adventure No limits tour and travel will provide specially tailored tours catering to particular interest groups such as bird watchers, photographers, women’s only groups, fund raising challenges, walking and archaeological clubs etc.

24/01/2021
      The colorful Timkat festivity (Ethiopian Epiphany) was inscribed as one of the World's Intangible heritage by UNES...
18/01/2021



The colorful Timkat festivity (Ethiopian Epiphany) was inscribed as one of the World's Intangible heritage by UNESCO.

Ethiopia is the best-kept secret of the World: its contrasting natural attractions, centuries-old history, and diverse culture and tradition have barely been discovered, from the soaring peaks of the Simien Mountains to the sinking depths of the Danakil depression, the country is filled with awe-inspiring destinations.

ዝቋላ ተራራ Ethiopiaዝቋላ ተራራ ከቢሾፍቱ በስተ ደቡብ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡   ከባህር ጠለል በላይ የ 2989 ሜትር ከፍታ አለው። ተራራው ላይ ደርሶ ለመመለስ ከ 14-15 ...
29/12/2020

ዝቋላ ተራራ Ethiopia

ዝቋላ ተራራ ከቢሾፍቱ በስተ ደቡብ 30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
ከባህር ጠለል በላይ የ 2989 ሜትር ከፍታ አለው። ተራራው ላይ ደርሶ ለመመለስ ከ 14-15 ኪሎ ሜትሮች በእግር ያስጉዛል።
የተራራው አናት ላይ በእሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተፈጠረ ባለ እንቁላል ቅርፅ ሀይቅ ( elliptical crater lake )፣ በሀይቁ ዙሪያ ዐይንን ለማመን የሚከብድ ጥቅጥቅ ደን፣ ፍጹም ሰላማዊ እና የተቀደሰ ጊዜ፣ ንፁህ አየር ፣ የማይቋረጥ የአዕዋፍ ዝማሬና ሌሎችም መንፈስን የሚያድሱ ፤ የከተማን ኑሮ የሚያስረሱ ሁነቶች የሚታይበት ቦታ
በተራራው አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ይገኛል።

Kiriftu Resort  “This luxury resort in the tranquil Afar region is the new gateway to Eastern Ethiopia. Within driving d...
29/12/2020

Kiriftu Resort
“This luxury resort in the tranquil Afar region is the new gateway to Eastern Ethiopia. Within driving distance of attractions, such as, Allolobad, Dalol, & Ert Ale, this property will be your ideal starting point for a desert adventure.”

Address

Addis Ababa
107045

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adventure No Limits Tour And Travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adventure No Limits Tour And Travel:

Share

Category