Ethio Airs Trade and Investment

Ethio Airs Trade and Investment In a very short period of time, Ethio Airs has expanded its scope to a wide range of sectors by activ

08/05/2022
ይደውሉ ☎️0969404040 ☎️ 0989656565ℹ️ የግዙፉ ኢትዮኤርስ ኩባንያ "ኮሚሽን ኤጀንት" ይሁኑ ፣ ይስሩ ፣ ይደጉ ፣ ቢሮአችን ይምጡና ይመዝገቡ🌍 አድራሻ: አዲስ አበባ ፣ 4 ኪሎ ...
13/01/2022

ይደውሉ ☎️0969404040 ☎️ 0989656565
ℹ️ የግዙፉ ኢትዮኤርስ ኩባንያ "ኮሚሽን ኤጀንት" ይሁኑ ፣ ይስሩ ፣ ይደጉ ፣ ቢሮአችን ይምጡና ይመዝገቡ

🌍 አድራሻ: አዲስ አበባ ፣ 4 ኪሎ
አንባሳደር ህንፃ : 4ኛ ፎቅ

👇ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 0969404040
☎️ 0989656565

30/12/2021

ይደውሉ ☎️0970880091 ☎️ 0970880092
🆕 ታላቅ እድል ፣ የግዙፉ ኢትዮኤርስ ኩባንያ "ኮሚሽን ኤጀንት" በመሆን ይስሩ ፣ ይደጉ ፣ ሁሉም ተጋብዟል በአካል ቢሮአችን ይምጡና ይመዝገቡ

🌍 አድራሻ: አዲስ አበባ ፣ 4 ኪሎ
አንባሳደር ህንፃ : 4ኛ ፎቅ

👇ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 0970880091
☎️0970880092

20/09/2021
10/09/2021

ራዕያችን የጋራ ነው !!

መልካም አዲስ ዓመት !!

ለውድ ደንበኞቻችንና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም አዲስ ዓመት እንመኛለን።ሠላምና እድገት ለአገራችንኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት  New Year #2014
09/09/2021

ለውድ ደንበኞቻችንና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም አዲስ ዓመት እንመኛለን።

ሠላምና እድገት ለአገራችን

ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት

New Year
#2014

ሐምሌና ነሐሴ - እነ መርዘም ክብሩ፣አጥሮ መጣፈጥን - ከጳጉሜ ተማሩ፡፡ባለቅኔው ጳጉሜን ያጠረችና የጣፈጠች ሲል ሰይሟታል፡፡ የቀን መርዘም ሳይሆን በአጭር ጊዜ ውጤታማ ስራ መስራት ነው መለኪ...
06/09/2021

ሐምሌና ነሐሴ - እነ መርዘም ክብሩ፣
አጥሮ መጣፈጥን - ከጳጉሜ ተማሩ፡፡

ባለቅኔው ጳጉሜን ያጠረችና የጣፈጠች ሲል ሰይሟታል፡፡ የቀን መርዘም ሳይሆን በአጭር ጊዜ ውጤታማ ስራ መስራት ነው መለኪያው ይላሉ የቢዝነስ ፈጠራ ሰዎች፡፡

ኢትዮጵያችን በዓለም ብቸኛዋ የ13 ወራት ጸጋ ባለቤት (the 13th month of the Ethiopian calendar) ናት። ይህ የጳጉሜን ወር በኢትዮጵያውያን ዘንድ የምህረት ወር ተብሎ ይታመናል። ወደ አዲስ አመት መግቢያና መሸጋገርያ ወርም ነው። በድርሳናት እንደተፃፈው ጳጉሜ የወር ስም ሆኖ በነሐሴ እና በመስከረም ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ የኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ የመጨረሻው እና አሥራ ሦስተኛው (፲፫ ኛው) የወር ስም ነው። «ጳጉሜ» በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ዮሐንስ ሥግር ዓመት (በጎርጎርያዊ አቆጣጠር leap year) በመሆኑ ስድስት (፮) ዕለታት አሉት። በዘመነ ሉቃስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና በዘመነ ማርቆስ ደግሞ አምስት (፭) ዕለታት አሉት። «ጳጉሜ» የሚለው ስም ምንጩ ከግሪክ ቋንቋ ሲሆን “ቀሪ ዕለታት ወይም ጭማሪ” ማለት ነው። አጭር በመሆኗና ለአዲስ ዓመት መባቻ በመሆኗ ሁሉም ይወዳታል፤ ለዚያም ይመስላል ባለቅኔው አጥሮ መጣፈጥን ከጳጉሜ ተማሩ ሲል የተቀኘው፡፡

እርግጥ ነው 2013ዓ.ም ሀገራችን በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ ያለፈችበት ነው፤ እያንዳንዳችንም የሀገራችንን ችግር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ገፈት ቀምሰናል፡፡ ካለፈው ይልቅ የሚመጣው በጎ ይሆናል፤ ሰው ፈተናዎችን አሸንፎ ማለፍ ባሕሪው ነውና ወደ 2014 ዓ.ም ስንሸጋገር ሰላም፣ ዕድገትና ስኬት በዙሪያችን እንዲሆኑ በጳጉሜ ወር ራሳችንን መፈተሽ ይኖርብናል፡፡

ኢትዮ ኤየርስ በአጭሯና በጣፋጯ ጳጉሜ ብዙ ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡ መጪውን ዓመት በላቀ ጥንካሬ፣ የስራ ፈጠራና የቡድን ስሜት ጀምሮ ዓመቱን በስኬት ለማጠናቀቅ እየተዘጋጀ ነው፡፡ በሰው ሃይል፣ በማቴሪያል እና በቴክኖሎጂ የሚያደርገውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቋል፤ ከመላው ሰራተኞቹ ጋር ላለፉት ተከታታይ ሳምንታት ሲያደርግ የነበረውን ተግባራዊ ስልጠና በአጭሯና ጣፋጯ ጳጉሜ ያጠናቅቃል፤ አዳዲስ ሰራተኞችንም አስገብቶ ያዘጋጃል፡፡ በእርግጥ ለዘወትር ሁሉ ሙሉ፣ ሁሉ ስንዱ ቢሆንም 2014 ዓ.ም ግን በላቀ መንፈስና ሁለንተናዊ ዝግጁነት የሚቀበል ይሆናል፡፡

አበው ጳጉሜ ሲወልስ ጎተራህን አብስ እንዳሉት ጳጉሜን ለዝግጁነት እንጠቀምባት፡፡

እኛ ኢትዮ ኤየርሶች ተዘጋጅተናል፤
አብራችሁን በመስራት፣ አብራችሁን እንድታድጉ ጋብዘናል፡፡

-----
ለመረጃ፡

251 989 65 65 65 / 251 969 40 40 40
[email protected]
www.ethioairstrading.com

በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዘርፍ አንጋፋ የነበረውና ኤልቪስ ፕሬስሊ በሚል ቅፅል ስም የሚታወቀው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ትናንት ነሐሴ 27፣ 2013 ዓ.ም. እኩለ ሌሊት በድንገት ህይወቱ በማለ...
03/09/2021

በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዘርፍ አንጋፋ የነበረውና ኤልቪስ ፕሬስሊ በሚል ቅፅል ስም የሚታወቀው ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ትናንት ነሐሴ 27፣ 2013 ዓ.ም. እኩለ ሌሊት በድንገት ህይወቱ በማለፉ ኢትዮ ኤየርስ ንግድና ኢንቨስትመንት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል፡፡

ለቤተሰቦቹ ለአድናቂዎቹ እና ለወዳጆቹ መፅናናትን ይመኛል።

An amazing package  - , Russiaኢትዮ ኤየርስ ትራቭል ወደ ሩሲያዎቹ ታላላቅና ውብ ከተሞች  #ሞስኮና  #ፒተርስበርግ ልዩ ፓኬጅ አቀርቦላችኋል!For more information...
02/09/2021

An amazing package
- , Russia

ኢትዮ ኤየርስ ትራቭል
ወደ ሩሲያዎቹ ታላላቅና ውብ ከተሞች #ሞስኮና #ፒተርስበርግ ልዩ ፓኬጅ አቀርቦላችኋል!

For more information contact፡
+251 935 18 88 88
+251 902 86 00 00

Address

Arat Killo Ambassador Mall
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 18:30
Tuesday 08:30 - 18:30
Wednesday 08:30 - 18:30
Thursday 08:30 - 18:30
Friday 08:30 - 18:30
Saturday 08:30 - 18:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Airs Trade and Investment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Airs Trade and Investment:

Share