14/09/2024
ኑ በስሙ ተሰባስበን በመካከላችን እግዚአብሔርን አኑረን እናቱ እናታችንን እናመስግን።👏👏
ጉዞ ወደ ዳግማዊት እየሩሳሌም ግሸን ደብረ ከርቤ ቅድስት ድንግል ማሪያም መንፈሳዊ ጉዞ ለመሄድ ለምትፈልጉ በሙሉ መንፈሳዊ የንግስ ጉዞ ወደ ታላቋ
ከመስከረም 17 እስከ 23
መነሻ መስከረም 17 - መመለሻ መስከረም 23
ግሸን ማርያም ከደረስን ጀምሮ ማረፍያን እና መሰተንግዶን ጨምሮ ዋጋ 5500 ብር ብቻ መሆኑን እንገልፃለን::
በተጨማሪም
ይርጋለም እና ጅሩ ቅድስት አርሴማ መስከረም 29 እና 30 መንፈሳዊ ጉዞዎችን አዘጋጅተናል::
ለበለጠ መረጃ:-
+251989 43 43 43
+251989 29 29 29
0912 95 95 85
ይደውሉ!
0900 05 76 76
0965 88 8873
ዮዳሄ መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር!