27/06/2025
መጪውን የክረምት ወራት በምን አይነት መልኩ ለማሳለፍ አስበዋል?
ዑምራ ነይተዋ? 🕋
ለምን አይነይቱም? እርስዎ ይነይቱ እንጂ አላህ ያሳካዋል።
እኛ ማሂ ትራቭል አጄንቶች ሰበብ ልንሆኖዎ ከሐምሌ 19 - 29 ድረስ 7 ቀናት በመካ ለ3 ቀናት በመዲና ከተሞች ከቤተሰብዎ ጋር የሚያሳልፉት ልዩ የክረምት የዑምራ ፓኬጅ አዘጋጅተን ሁለተኛ ዙር ምዝገባ እያካሄድን ነው።
🕌🕋🕌🕋
ጉዞው በአፍሪካ ቲቪ ፈትዋ ፕሮግራም የምናውቃቸው በሸይኽ ሙሐመድ ጣሒር የሚመራ ሲሆን በጋዜጠኛ አብዱረህማን ጣሒር እና በጋዜጠኛ ፉአድ ሙህዲን አሰተባባሪነት ይከናወናል።
ከልጆችዎ እና ቤተሰብዎ ጋር በዒባዳ የተሞላ አይረሴ ጊዜ እንዲያሳልፉ እኛ ተዘጋጅተናል! ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ በጊዜ ይመዝገቡ!
ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ!
0913208829
0900578100
አድራሻ: ቤተል አደባባይ ሳራ ህንጻ 4ኛ ፎቅ
ማሂ ትራቭል ኤጀንት