Fouad & Family Guest House

Fouad & Family Guest House Guest house and tours services in Ethiopia. Accommodation, car rent, tourism. Luxurious mini apartments well furnished and well equipped to welcome tourist

03/02/2023
23/08/2017
19/08/2017

''መረከብ ማለት በስጦታ ወይም በችሮታ መቀበል ማለት አይደለም፤ የሃላፊነት በዚህ መልኩ ለመረከብ የሚታስቡ ወጣቶች ካላችሁ ሲትጠብቁ ሊታመሹ ነው ሊታድሩ ነው ማለት ነው። መረከብ ማለት መጠበቅ ማለት አይደለም፤ ብዙም ጊዜ መንጠቅም ማለት አይደለም። በሁለቱ መካከል ነው። መረከብ ማለት መውሰድ ነው። መንጠቅ ሳይሆን መውሰድ፤ መጠበቅ ሳይሆን መውሰድ ነው። ስለዚህ መውሰድ መቻል አለባችሁ፤ ካልወሰዳችሁ የሚሰጣችሁ የለም። በወጣትነት ዕድሜ በመንግስት ሃላፊነት ላይ ባይሆንም በድርጅት ሃላፊነት ላይ ነበርኩ፤አልነጠኩም ግን ወስጃለሁ።''
https://www.facebook.com/tplfoffical/

17/03/2017

ሼክ መሀመድ አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በቆሼ በደረሰው አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉየሚድሮክ ኢትዮጵያ እህት ኩባንያዎች እና የሚድሮክ ኢትዮጵያ ሊቀ መንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን እና ቤተሰቦቻቸው በአዲስ አበባ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉንም የደርባ ሲሚንቶ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሃይሌ አሰግዴ በዛሬው እለት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረክበዋል።ዛሬ የተደረገው...

20/01/2017

Gcc

09/01/2017

________________________
ግብፅ ላይ በአንድ ኢስላማዊ ዩኒቨርስቲ የሚሰራ ኡስታዝ ነበር።
ኢማን አለው(كذالك نحسبه والله حسيبه)
የልብ በሽታ በጣም ያስቸግረውም ነበር...
በሽታው ሲፀናበት ወደ እንግሊዝ ሀገር ለህክምና ይሄድና ዶክተሮችም ያልጠበቀውን ነገር ዱብዳ ያሰሙታል።
"ልብህ ደክሟል ቀዶ ጥገና ይደረግልሀል ግን ወይ ትሞታለህ ወይም ትተርፋለህ"አሉት።

እሱም፦"እሺ ልጆቼን ተሰናብቼ የአደራ ንብረቶችን ለባለቤቱ መልሼ እመጣለሁ"ይላቸውና ቶሎ እንዲመለስ አስጠንቅቀውት ወደ ሀገሩ ግብፅ ተመለሰ።
ልጆቹንም ሰብስቦ ያፅናናቸው ጀመር...
"ምናልባት ዳግም ላንተያይ እንችላለን ቀዶ ጥገናው ላይሳካ ስለሚችል ልሞትም እችላለሁ ሰብር ማድረግ አለባችሁ...." እያለ አፅናናቸው።
ቤተ ዘመዶቹንም መሰናበት ያለበትን ሁሉ ሄዶ ተሰናበተ አላህንም ለመገናኘት መዘጋጀት ጀመረ።
አሁን እስቲ ታሪኩን ሰውየው ራሱ ይተርክልን፦
___________________________________
"አንድ ጓደኛየን ልሰናበተው ስራ ቦታው ሄጄ እያወጋን ሳለ ከጎን ባለው ስጋ መሸጫ ቤት በር ላይ አንድ ሴት ተመለከትኩ። ከታፊው ሲከትፍ ሚጥለውን እሷ ትለቅማለች
በጣም ተገረምኩ ወደ ሴትየዋ ጥጋ አልኩና ለምን እንደምትለቅም ስጠይቃት እንዲህ አለችኝ፦ "አምስት ሴት ልጆች አሉኝ ስጋ ሚባል ነገር ከቀመሱ አመት አልፏቸዋል ስጋ ለመብላት ባይታደሉ እኳን እችን የለቀምኳትን ጠብሼ ሽታውን ያግኙ ብዬ ነው"
በጣም አዘንኩኝ ልቤ ተነካ ሁኔታዋ አስለቀሰኝ..
ወደ ስጋ ቤቱ ይዣት ገባሁና "የፈለግሽውን ያህል ውሰጂ እኔ እከፈላለሁ" አልኳት

እሷም፣ "አንድ ኪሎ ይበቃኛል" አለች
እኔም ወደ ውስጥ ገባሁና ለስጋ ቤቱ ባለቤት
"በቀን በቀን ሁለት ሁለት ኪሎ ስጋ ስጣት" ብዬ የአንድ አመት ከፍየው ለሷም ነገሪያት ስወጣ..
እንባ እየተናነቃት አንገቷን አቀርቅራ እዛው ዱዓ ታደርግልኝ ጀመር...
እዛው በቆምኩበት የጤንነት ስሜት ተሰማኝ በዱዓዋ ሁኔታየ መቀያየር ጀመር።
ነገ ጉዞ ስላለብኝ ለመዘጋጀት ወደ ቤት አቀናሁ..
ቤት ከመግባቴ ትንሿ ልጄ በግርምት እያየችኝ
"አባቴ ፊትህ ተቀይሯል ደስታ ይነበብብሀል ምንድነው እሱ"አለችኝ
ከልጆቼ አስተዋይ ለኔ አሳቢ ስለሆነች በጣም እወዳታለሁ የገጠመኝን ነገርኳት... በእዝነት እያየችኝ እንባዋን ታረግፍ ጀመር "ባባ ሴትየዋን ከችግር እንዳወጣህ አላህ ከችግርህ ያውጣህ" አለችኝ።

በማግስቱ በቀጠሮዬ መሰረት ወደ እንግሊዝ ተጓዝኩ ዶክተሮችም ለቀዶ ህክምናዬ ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው አስገቡኝ...ዶክተሩ ቼክ አረገኝና በጣም በመገረም..
"የት ነው የታከምከው?" አለኝ
"እንዴት ምን ለማለት ፈልገህ ነው?" አልኩት
በተደጋጋሚ ቼክ አረገኝ...ከዛም
"ለህክምና ከኛ ሌላ የት ሄደህ ነበር?" አለኝ በመገረም እያየኝ
"ወላሂ የትም አልሄድኩም ልጆቼን ተስናብቼ ብቻ ነው የመጣሁት" አልኩት
በጣም ግራ ተጋባ..
"ይሄማ እንዴት ይሆናል ልብህ ንፁህ ነው..."እያለ ፋይሌን ያገላብጥ ጀመር...
እኔም በሰውየው ሁኔታ በመደናገጥ
"ሰውዬ ምንድነው ምትለው ብዬ ጮህኩ?"
በትኩረት ተመለከተኝ..."አንተ ወይ ሌላ ሰው ነህ...ወይም ሌላ ከኛ የተሻለ ሆስፒታል ሄደህ ነው" እያለ የሄድኩበትን ሆስፒታል እንድነግረው ይማፀነኝ ጀመር...ያ አላህ!!!
በዛ ሰአት የዛች የምስኪን ዱዓ ትዝ አለኝ...የዛች የትንሿ ልጄ እንባ ታወሰኝ...
ሁሉንም ለዶክተሩ አጫወትኩት ወደ ልጆቼም በስላም ተመለስኩ"
____________________________________
ምንጭ፦عجائب وغرائب العالم ከሚል የአረብኛ ፔጅ የተተረጎመ
posted by sefato...

24/09/2016
01/08/2016

Address

Addis Ababa
00251

Telephone

+251912640585

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fouad & Family Guest House posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share