AL-welae Agency

AL-welae Agency ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች በአረብ ሀገራት የስራ እድል እንዲያገኙ ለማድረግ የተከፈተ ኤጀንሲ ። #ኩዋይት

19/09/2025

#አስቸኳይ # በህጋዊ_መንገድ #በነፃ

ልምድ ላላቸው # አረብኛ ቋንቋ ለሚችሉ ሴቶች

ወደ # ጆርዳን እና # ሳውዲአረቢያ ሴቶች በአስቸኳይ ይፈለጋሉ። አረብኛ ለሚችሉ ቅድሚያ እንሰጣለን። ለአዲሶች ልምድ ለሌላቸው ጭምር ወደ ቢሯችን በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለየት የሚያደርገን ቢሮ እንደደረሱ ወዲያውኑ ወደ ጤና ምርመራ (MEDICAL) እንልከወታለን የ ቪዛ ፕሮሰሱንም 15 ቀን ግዜ ጨርሰን ወደ ስራ እናሰማራወታለን

መስፈርት: መንግስት ባወጣው መስፈርት መሰረት ነው። በቤት አያያዝ COC ያለው እና ፓስፓርት ያለው
ለበለጠ መረጃ በፌስቡክ ገፃችን መልክት (Message) ስልክ ቁጥሮን ይላኩልን እንደውልሎታለን።

አድራሻ፡ ተክለሀይማኖት ወደ ቴወድሮስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ኢማን ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 05
ስልክ፡ 0913128686

ማሳሰቢያ!!! #በነፃ ነው!
አልወላዕ በውጭ ሀገር ስራና እና ሰራተኛ አገናኝ ኅላ.የተወ.የግል .ማህበር

አል-ወላዕ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ከአሁን በፊት በአረብ ሀገራት የስራ ልምድ ያላቸው ሴት ሰራተኞችን ወደ ኩዌት ለስራ እየወሰድን እንገኛለን።እኛ ጋር በመጡ በሳምንት ውስጥ...
11/08/2025

አል-ወላዕ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ከአሁን በፊት በአረብ ሀገራት የስራ ልምድ ያላቸው ሴት ሰራተኞችን ወደ ኩዌት ለስራ እየወሰድን እንገኛለን።
እኛ ጋር በመጡ በሳምንት ውስጥ ሜዲካል ምርመራ ወስደው ወድያውኑ ወደ ስራ እናሰማራዎታለን

ምን ያስፈልጋል ካላቹ የአገልግሎት ጊዜው ማብቂያ ቢያንስ 2 አመት ከ 3ወር የቀረው Passport እና የ Coc ሰርተፋኬት ይዞ መቅረብ!!!

ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ በአካል:- አ.አ ተክለኃይማኖት ኢማን ህንፃ 5ተኛ ፎቅአልያም ደግሞ በስልክ ቁጥራችን +251111279786 እና 0913128686 እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/ALWELAE_AGENCY ያገኙናል
አል-ወላዕ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ 🧑‍✈️ 🇪🇹 🇰🇼

ኩዌት ሀገር ለስራ መሄድ ይፈልጋሉ?እንግዲያውስ ወደ አል-ወላዕ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ይምጡ!!!!!!ኩዌት ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሰራተኞችን መቀበል በመጀመሯ ፈጠን ብለው እኛ ...
11/07/2025

ኩዌት ሀገር ለስራ መሄድ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ወደ አል-ወላዕ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ይምጡ!!!!!!

ኩዌት ኢትዮጵያዊ የሆኑ ሰራተኞችን መቀበል በመጀመሯ ፈጠን ብለው እኛ ጋር ይምጡ!!!!

ምን ያስፈልጋል ካላቹ የአገልግሎት ጊዜው ማብቂያ ቢያንስ 2 አመት የቀረው Passport እና የ Coc ሰርተፋኬት ይዞ መቅረብ!!!

ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ
በአካል:- አ.አ ተክለኃይማኖት ኢማን ህንፃ 5ተኛ ፎቅ
አልያም ደግሞ በስልክ ቁጥራችን 0913128686
እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/ALWELAE_AGENCY ያግኙን

አል-ወላዕ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ 🧑‍✈️ 🇪🇹 🇰🇼

ኩዌት በወርሃዊ ከ 80 - 90 ዲናር ክፍያ ኢትዮጵያዊያን ሰራተኞችን መቅጠር ጀምራለችኩዌት ስልጠና የወስዱ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን ለመቀበል ከመንግሥት ጋር ስምምነት ላይ መድረሷ ተገልጿል።...
05/07/2025

ኩዌት በወርሃዊ ከ 80 - 90 ዲናር ክፍያ ኢትዮጵያዊያን ሰራተኞችን መቅጠር ጀምራለች

ኩዌት ስልጠና የወስዱ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን ለመቀበል ከመንግሥት ጋር ስምምነት ላይ መድረሷ ተገልጿል።

በሁለቱ መንግሥታት በኩል መግባባት ላይ መደረሱን ተከትሎም ፤ የጋራ የሥራ ስምምነት መፈረሙን የአረብ ታይምስ ዘገባ አመላክቷል።

ከስምምነቱ በኋላ በኢትዮጵያ የሚገኙ 600 የሚሆኑ የሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የሰው ኃይል በማቅረብ እንደሚሰሩ የተነገረ ሲሆን፤ ሰራተኞች ቢያንስ ብቃቱ ከተረጋገጠ ተቋም የ 21 ቀን ስልጠና መውሰድ አለባቸው ተብሏል ።

ኩዌት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን የቤት ሰራተኞች የምታገኘው ከፊሊፒንስ ሲሆን፤ በሁለቱ አገራት መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ አገሪቱ የሰራተኛ እጥረት በማጋጠሙ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን መቀበል ጀምራለች።

የኢትዮጵያ መንግሥት ከኩዌት መንግሥት ጋር በተስማሙት መሰረት፤ አንድ ሰራተኛ በወር ከ 80-90 ኩዌት ዲናር ይከፈለዋል የተባለ ሲሆን፤ ይህም በወቅታዊው የምንዛሬ ተመን ወደ ኢትዮጵያ ብር 430 የሚጠጋ ይሆናል የ 1 ዲናር ዋጋ ። ወደ ፊትም ወርሃዊ ክፍያዉ ከ90 እስከ 100 ዲናር ሊሆን እንደሚችልም ተጠቁሟል።


Telegram (https://t.me/ALWELAE_AGENCY)

TELL-PHONE 0913128686

Address

Teklehaymanot
Addis Abeba
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AL-welae Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category