Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ

Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ የሠላም ፣ የፍቅር እና የህብረብሄራዊነት ማዕከል የሆነቺውን ውቧን ሀላባን እናስጎበኛለን!

27/11/2025

በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ሀላባ ዞን ከዳቶ እስከ ሚቶ ከሚገኙ ልዩ የቱሪዝም መስህብ ስፍራዎች መካከል በከፊሉ የሚዳስስ ዶክመንተሪ!
በሙኒራ ሁሴን

በርበሬ ነን ያውም ዛላ የሀገር ውበትየክልላችን ድምቀት የዛላው ምድር ሀላባ ጋዜጠኛ ሙኒራ ሁሴን።
25/11/2025

በርበሬ ነን ያውም ዛላ የሀገር ውበት

የክልላችን ድምቀት የዛላው ምድር ሀላባ

ጋዜጠኛ ሙኒራ ሁሴን።

13/09/2025

Halaba!!!

18/07/2025
ሀላባ እና ውበቷ ከነገጠሯ ❤
28/05/2025

ሀላባ እና ውበቷ ከነገጠሯ ❤

 #ውቢቷ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር (የድሮን ምስል)ቁሊቶ ከተማ የሀላባ ዞን ዋና መቀመጫ ስትሆን የክልሉ የፍትሕ ማዕከል ናት።
03/05/2025

#ውቢቷ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር (የድሮን ምስል)

ቁሊቶ ከተማ የሀላባ ዞን ዋና መቀመጫ ስትሆን የክልሉ የፍትሕ ማዕከል ናት።

 #በነገው ዕለት በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ የሚመረቀው ሆቴል ውስጣዊና ውጫዊ ገጽታ።
25/04/2025

#በነገው ዕለት በሀላባ ዞን ቁሊቶ ከተማ የሚመረቀው ሆቴል ውስጣዊና ውጫዊ ገጽታ።

08/03/2025

"ጉምጉማ"

ከሀላባ ብሔረሰብ ባህላዊ የግጭት አፈታት ስርዓት (ኦገት) ተግባራት ዉስጥ አንዱ ‹‹ጉምጉማ››
ነዉ፡፡

ጉምጉማ ማለት የኦገቴዉ ቆርቶዎች ጥፋተኛዉ ከተለየ በኋላ የቅጣት ዉሳኔ ላይ ከሸንጎዉ ተሳታፊዎች መካከል አስተያየት የሚቀበሉበት ስርዓት ነዉ ፡፡

በዚህ ሥርዓት የክርክር ሂደቱን የተከታተለ ማንኛዉም አካል አስተያየት ይሰጣል፡፡

አስተያየት ሰጪዎቹ ቆርቶዎች (አፈጉባዔዎቹ) በሚያቀርቡት የቅጣት ዉሳኔ መነሻ ለሚደግፉት የቅጣት ዓይነት እና መጠን ድምጽ ይሰጣሉ፡፡

በዚህ ሥርዓት ጉምጉማ የማይፈቀድላቸዉ አካላት አሉ፡፡

ከነዚህም መካከል ባለጉዳዮች (ከሳሽ እና ተከሳሽ) እና የተከሳሽ ዋስ ይገኙበታል፡፡

ይህም ሥርዓቱ ከአድሎኣዊነት እንዲጸዳ እና ሁለቱንም
ወገን የሚያረካ ዉሳኔ ላይ ለመድረስ እንዲያስችል ነዉ፡፡

ይህ ባህሪዉ ኦገትን ‹‹አሳታፊነት እና ግልጸኝነት›› ከሚባለዉ ከዘመናዊዉ የዴሞክራሲ መርህ ጋር ያመሳስለዋል፡፡

(African peace making)
እርስዎ የሚያውቁት ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥነ ሥርዓት ካለ ቢያጋሩን!

Address

Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Halaba - ሀላባን ይጎብኙ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category