ሚሽሬ eliana amele

ሚሽሬ eliana amele Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሚሽሬ eliana amele, Travel Company, Arbaminch, Arba Minch'.

20/01/2026

... #ሾንቢቴ

17/01/2026

በቅርብ ቀን ከሚሽሬ ሀይኪንግ ጋር
አዲስ አበባ(ቱንጋ)

12/01/2026

#ጋሞ

08/01/2026

18/12/2025


አጆራ ፏፏቴ
#ወላይታ 👌

04/11/2025

ውበት

በፏፏቴው ማራኪ ድምፅ  ፍቅር እናወጋለን ኑኒ ኢሲኖ እያልን አንድ ሆነን በአንድነት እንኖራለን ከ ሚሽሬ eliana amele ሀይኪንግ ጋር በመሆን ሁለቱን ፏፏቴዎች እንጎበኝ ከጋሞ ምድር አር...
15/08/2025

በፏፏቴው ማራኪ ድምፅ ፍቅር እናወጋለን
ኑኒ ኢሲኖ እያልን አንድ ሆነን በአንድነት እንኖራለን
ከ ሚሽሬ eliana amele ሀይኪንግ ጋር በመሆን
ሁለቱን ፏፏቴዎች እንጎበኝ

ከጋሞ ምድር አርባምንጭ ተነስተን የኛዋ ምራብ ቁርሳችንን እንበላና ሀማሳን ፏፏቴን ጎብኝተን ጉዞ ወደ ሌላኛዋ ከተማችን #ወላይታ ምሳችንን በ እንጆሪ ዳጣ ስልቅጥ እናደርግና ወደ
ቆንጆ ምሽት አጆራ ሎጅ ድንኳናችንን ጥለን አዳራችንን ታሪክ እያወጋን እየተጨዋወትን በምርጡ የፍየል ካንፋየር ምርጡን ምሽት እናሳልፍ
ያስጨርሰን እና ለአዲሱ አመት ያድርሰን
እስከዚያው እየደወላችሁ ተመዝገቡ❤🙏

መነሻ #አርባምንጭ መዳረሻ #ወላይታ

19/06/2025

ቁረጪ የታባቱ

13/06/2025

Address

Arbaminch
Arba Minch'
4400

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሚሽሬ eliana amele posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category