Visit Benishangul Gumuz

Visit Benishangul Gumuz ላይክ ያደረጉ

07/12/2024

Sitanur Abduselam በርቱልን 💜
ቤኒሻንጉል 🖤
Visit Benishangul Gumuz

እሬቻ የኦሮሞ የይቅርታና የመልካም ምኞት መገለጫ እሴት ነዉ!ሁሉን አስተካክሎና ውብ አድርጎ የፈጠረ ፈጣሪ የሚመሰገንበት፤ ቀጣዩ ጊዜ ብሩህ እንዲሆን መልካም ምኞት የሚቀርብበት በዓል ነው።Ba...
05/10/2024

እሬቻ የኦሮሞ የይቅርታና የመልካም ምኞት መገለጫ እሴት ነዉ!

ሁሉን አስተካክሎና ውብ አድርጎ የፈጠረ ፈጣሪ የሚመሰገንበት፤ ቀጣዩ ጊዜ ብሩህ እንዲሆን መልካም ምኞት የሚቀርብበት በዓል ነው።

Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan!
Ayyaana Gaarii!

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሰዎ!
መልካም በዓል!

የሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ለሆነው “ጋሪ-ዎሮ” በዓል እንኳን አደረሳችሁ።ሀገራችን የብዝሃ-ባህል እሴቶች ባለቤት በመሆን የታደለች ናት ያሉት በዚህ የባህል ብዝሃነት ውስጥ ያለው አብሮነ...
25/09/2024

የሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ለሆነው “ጋሪ-ዎሮ” በዓል እንኳን አደረሳችሁ።

ሀገራችን የብዝሃ-ባህል እሴቶች ባለቤት በመሆን የታደለች ናት ያሉት በዚህ የባህል ብዝሃነት ውስጥ ያለው አብሮነት፣ መቻቻልና ፍቅር እጅግ ያስደንቃል ።

በክልሉ ከሚገኙት ብሔር ብሔረሰቦች ውስጥ አንዱ የሆነው የሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው ጋሪ-ዎሮ አዲሱን ዘመን በተስፋና በፍቅር ለመቀበል በየዓመቱ መስከረም አጋማሽ ጀምሮ በልዩ ሁኔታ እንደሚከበር ይታወቃል።

በዘመን ሽግግር ውስጥ ቂምና በቀልን፣ ጥላቻና መገፋፋትን ጥሎ መሻገር ይገባል የጋሪ-ዎሮ በዓልም ይህንኑ በጉልህ የሚያንጸባርቅ እሴት ነው።

የባህል እሴቶቻችንን በጋራ በመጠበቅ፣ እርስበርሳችን በመከባበር እና አንድነታችንን የበለጠ በማጠናከር ሀገራችንን ብልጽግና ዕውን ማድረግ የሁላችንም ኃላፊነት መሆኑንም ለመጥቀስ እወዳለሁ።

በዓሉን ስናከብር በመስዋዕትነት ያገኘነውን ሠላም የበለጠ በማጠናከር ለህዝባችን ልማት ጠንክሮ መሥራትን ዓላማ በማድረግ ሊሆን እንደሚገባ ለማስገንዘብ እወዳለሁ። በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነትና የብልጽግና እንዲሆን እመኛለሁ።

25/09/2024
የቤኒሻንጉል ሴቶች በስራ ጠንካራ እና ብርታት ያላቸው ለማንም እጅ የማይሰጡ በሚገርም ሁኔታ ስራ ወዳድ መቀመጥን እንደ በሽታ የሚያስቡ ጀግናዎች ናቸው ክብር ለእናንተ ይሁን ❤🖤✍️
25/09/2024

የቤኒሻንጉል ሴቶች በስራ ጠንካራ እና ብርታት ያላቸው ለማንም እጅ የማይሰጡ በሚገርም ሁኔታ ስራ ወዳድ መቀመጥን እንደ በሽታ የሚያስቡ ጀግናዎች ናቸው ክብር ለእናንተ ይሁን ❤🖤✍️

የጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የ“ጓንዷ” በዓልን ከነገ ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የበዓሉ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀዋል: ''ጓንዷ'' ከጨለማ ወደ በረሃ...
08/09/2023

የጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የ“ጓንዷ” በዓልን ከነገ ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የበዓሉ አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀዋል: ''ጓንዷ'' ከጨለማ ወደ በረሃን, የብሩህ ተሰፋ መሸጋገሪያ ነው።
በጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የ"ጓንዷ" በዓል አሮጌውን ዓመት ሸኝተን አዲሱን ዓመት በተስፋ የምንቀበልበት፣ የበሰሉ እሼቶች የሚቀምሱበት, የተጣሉ ሰዎች የሚታረቁበት, አባቶች ትውልድን የሚመርቁበት, ያላገቡ ወንዶች እና ሴቶች የሚታጩበት ወይም የሚጋቡበት እንዲሁም ድንቅ ድንቅ የሆኑ ባህላዊ ዕሴቶች እና ጨዋታ የሚንፀባረቁበት፣ ከትውለድ ትውልድ ሲሸጋገር የቆየ፣ ለዘመናትም የሚቀጥልና መላው የጉሙዝ ሕዝብ የሚኮራበት ውብ በዓል ነው: ባህሉ ከጳጉሜ 1 ጀመሮ እሰከ ፀዳይ ወራቶች ይላሉ የማሕበረሰቡ የሀገር ሸማግሎች: ባህሉን ከጥንት ሲከበር እንደነበር ይላሉ አባቶች
ይህ በዓል ለዘመናት አብረውት ከኖሩት ሌሎች ወንድምና እህት ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ጋር በፍቅር፣ በይቅርታና እንዲሁም በትብብር አብሮነቱን የሚያድስበት ብሎም ነገውን የሚሰራበት በዓል ነው፡፡
በዓሉ ከነገ ጷጉሜ 1 ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች
የኮሚቴው ሰብሳቢ ዶ/ር አወቀ አይሸሽም፣ የበዓሉን አከባበር በተመለከተ በሰጡት መግለጫ፣ በዓሉ በጉሙዝ ብሔረሰብ ዘንድ በየዓመቱ በድምቀት ከሚከበሩ እና ልዩ ትርጉም ከሚሰጣቸው በዓላት አንዱ መሆኑን ገልጸዋል።

የዘንድሮውን የ“ጓንዷ” በዓል በክልል ደረጃ በተለያዩ ባህላዊ ዝግጅቶች እና የበጎ አድራጎት ሥራዎች በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል ብለዋል፡፡

በዓሉን በድምቀት በማክበር የጉሙዝ ብሔረሰብ ባህል፣ ታሪክና እሴትን ለትውልድ ማስተላለፍና ለዓለም ከማስተዋወቅ ባለፈ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች እንደሚከናወኑም ነው የገለጹት፡፡
ጳጎሜ 1 በነገው ዕለት በዓሉን በማስመልከት የአካባቢ ጽዳት ዘመቻ እንደሚካሄድ አስታውቀዋል።

በተጨማሪም በዓሉ ጳጉሜ 2 በደም ልገሳ፣ ጳጉሜ 3 ለተቸገሩና ወላጆቻቸውን ላጡ ህጻናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ፣ ጳጉሜ 4 ደግሞ በኡራ አምባ 5 ቀበሌ በመገኘት ከዚህ ቀደም የተተከሉ የችግኞችን እንክብካቤ እንደሚደረግ አመልክተዋል።

የበዓሉ ማጠቃለያ በሆነው ጳጉሜ 5 ደግሞ "ጓንዷ ለዘላቂ ሠላምና ልማት" በሚል በፓናል ውይይት፣ በኤግዚቪሽን እና በባህላዊ ትዕይንቶች እንደሚከበር አስታውቀዋል።

የኮሚቴው አባል አቶ ቢንያም መንገሻ በበኩላቸው፣ በዓሉን የብሔረሰቡ ተወላጆች አዲሱን ዓመት በተስፋና በአዲስ መንፈስ ለመቀበል በተለዬ ሁኔታ ያከብሩታል ብለዋል።

በዓሉ የዕርቅ፣ የአንድነት፣ የሚታረቁበት፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን መሸጋገሪያ መሆኑንን ነው

በየዓመቱ በባህላዊ ዘፈንና ጭፈራ፣ ያለውን ተካፍሎ በጋራ በመብላትና በመጠጣት በደስታ የሚከበር ነው አስተባባሪ ጥሪ አቅርቧል፡፡

26/07/2023

ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ኢትዮጵያ

       #
24/07/2023

#

Good_morning🖤
23/07/2023

Good_morning

🖤

Visit Benishangul GumuzSitanur Abduselam
22/07/2023

Visit Benishangul Gumuz

Sitanur Abduselam

Visit salaleJara Travelers   🖤
22/07/2023


Visit salale
Jara Travelers
🖤

good_morning
22/07/2023

good_morning

በምዕራብ ኢትዮጵያ የምትገኘው የአባይ እና በዉብ ገፅታዎች የምታውቀው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ኢትዮጵያ ክልላችንን በጋራ እናስተዋውቃለን የቱሪስት መዳረሻ እናደርጋለን ......Visit Benisha...
21/07/2023

በምዕራብ ኢትዮጵያ የምትገኘው የአባይ እና በዉብ ገፅታዎች የምታውቀው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ኢትዮጵያ
ክልላችንን በጋራ እናስተዋውቃለን
የቱሪስት መዳረሻ እናደርጋለን ......
Visit Benishangul Gumuz

ኢሽሞሎ ተራራ amazing land scape!! እዚህ ተራራ ጋር ለመድረስ ግን ትፈተናለህ...... በጣም ዉብ እና አስገራም ተራራ ነዉበርካታ የዱር እንስሳትም ይገኙበታል
21/07/2023

ኢሽሞሎ ተራራ amazing land scape!!
እዚህ ተራራ ጋር ለመድረስ ግን ትፈተናለህ......

በጣም ዉብ እና አስገራም ተራራ ነዉ
በርካታ የዱር እንስሳትም ይገኙበታል

Visit benishangul gumuz 🇪🇹አባይ
21/07/2023

Visit benishangul gumuz 🇪🇹
አባይ

Address

Asosa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Benishangul Gumuz posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share