30/07/2023
ከሐምሌ 24 - 28/2015 በባህር ዳር ከተማ በደላኖ ሆቴል በሚኖረን የዘወትሯ ኢትዮጵያ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ ላይ በመገኘት ድንቅ የፎቶግራፍ ስብስቦችን ይመልከቱ! 'የዘወትሯ ኢትዮጵያ'ን አብረን እንቃኝ - ግሩም ተሰጥኦ ባላቸው የፎቶ ባለሙያዎች የተቀነጨቡትን የማህበረሰባችንን ገጽታዎች ፍንትው አድርገው የሚያንጸባርቁ የፎቶግራፍ ስራዎችን በጋራ እንመልከት!
Mark your calendars! Join us at the 'Everyday Ethiopia' touring photo exhibition in Bahirdar at the Delano Hotel, starting from the late afternoon of July 31 to August 4, 2023; where we'll be showcasing the social link that brings our diverse communities together.
#የዘወትሯኢትዮጵያ
#ተጓዥየፎቶግራፍአውደርዕይ
#አአፎባማ
#የአዲስአበባፎቶግራፍባለሙያዎችማኅበር