
05/07/2024
3.3%
ወዳጆች ባለፈው አመት 12ኛ ክፍል ከተፈተኑ 900,000 በላይ ተማሪዎች 3.3% ብቻ ናቸው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡት፡፡ ነገሩ አስደንጋጭ ቢሆንም፡፡ እጃችን አጥፈን መቀመጥ የለብንም፡፡ ለዚህም ስቲም ፐላስ የማህበረሰብ ልማት ድርጅት ለቀጣይ አመት ተማሪዎች የክረምት የበጎ ፈቃድ የፈተና ዝግጅት ፕሮግራም አዘጋጅቷል፡፡
1. ባለፈው የወጡ ፈተናዎችን በጋራ መስራት እና ሰፊ ገለጻ ማድረግ
2. የአጠናን፤የፈተና አዎሳሰድ እና ዝግጅት ዘዴዎችን ማሳዎቅ ናቸው፡፡
ስራው የበጎ ፈቃድ ቢሆንም ለበጎ ፈቃደኛ መምህራን የታክሲ ክፍያ ያስፈልጋል፡፡ ይህም መክፈቻ እና መዝጊያ ፐሮግራምን ጨምሮ 250,000 ብር ይሆናል፡፡ ወጭውን በሙሉም ሆነ በከፊል እንዲሸፍኑ ተጋብዘዋል፡፡ እንደምርጫችሁ ድርጅታችሁንም እናስተዋወቃለን፡፡ [email protected] ይላኩልን ዋትሳፕ +2510913816587ይጠቀሙ ::