Walia Guide Association

Walia Guide Association Walia guide association is an association based in Debark/ Gondar Ethiopia, that renders guiding ser

21/04/2019
የጎንደር ዩኒቨርስቲን እናመሰግናለንተወዳዳሪ የሆነ የቱሪስት አግልግሎት አሰጣጥን ለማሳደግ ያለመ ስልጠና ለዋሊያ አስጎብኝ ማህበር በጎንደር ዩኒቨርስቲ አማካኝነት እየተሰጠ ይገኛል ።እናመሰግና...
06/04/2019

የጎንደር ዩኒቨርስቲን እናመሰግናለን

ተወዳዳሪ የሆነ የቱሪስት አግልግሎት አሰጣጥን ለማሳደግ ያለመ ስልጠና ለዋሊያ አስጎብኝ ማህበር በጎንደር ዩኒቨርስቲ አማካኝነት እየተሰጠ ይገኛል ።

እናመሰግናለን

29/03/2019

አሁን ላይ የተወሰነ ቦታ ላይ ጭስ እየታየ በመሆኑ እና ጓሳ እሳር ሳይጠፋ የሚቆይ በመሆኑ አሁንም ትኩረት ይሻል። ሰለዚህ የሌሌቱን ሀይል የሚተካ ሰለሚያስፈልግ ወጣቶች መሔድ ይኖርብናል

29/03/2019

መልካም ዜና
አሁን ላይ በማህበረሰባችን እርብርብ ቃጠሎዉ በቁጥጥር ስር ዉሏል በሚባል ደረጃ ላይ ይገኛል ።

28/03/2019

እስካሁን የተወሰነ ሉኡካን ወደ ስፍራዉ ልከን ከፍተኛ እርብርብ እያደረጉ ይገኛል። ተጨማሪ ሀይል ስለሚያስፈልግ ከሌሊቱ 10:00 ጀምሮ መስጊድ አካባቢ በመገኝት ወደ ቦታዉ እንድንሔድ ስንል እንጠይቃለን

እንደምንም ተረባርበን ቅርሳችንን ከዉድመት እንታደግ። በአሁኑ ስአት የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እየተቃጠለ ይገኛል። በምንችለዉ ሁሉ አቅም ተንቀሳቅሰን ቃጠሎዉን እንድናስቆም ጥሬ እናቀርባለ...
28/03/2019

እንደምንም ተረባርበን ቅርሳችንን ከዉድመት እንታደግ። በአሁኑ ስአት የሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ እየተቃጠለ ይገኛል። በምንችለዉ ሁሉ አቅም ተንቀሳቅሰን ቃጠሎዉን እንድናስቆም ጥሬ እናቀርባለን

29/09/2018

The meeting with tourism stakeholders mainly with Eco tourism association was run peacefully and ended with agreements to work on common interests.
The agendas we discuss were the following

Conservation and park developments
The effects of the price increment mainly mule and mule man price
Forming collective committee
How to celebrate annual tourism day

Participants raised shuch vital ideas on all agendas. Walia guide association was among active participants. We believe that the high price increment affects our tourism highly and we try to rationalize it. Cooks,park and tourism officers also agreed on it. We observe a little disagreement from Eco tourism association members and some participants of the meeting. But I personally admire Eco tourism association leaders. They tried to ask the effect of price increment at the beginning of discussion but accepted the reasons raised from the house at last. I observed they are ready to discuss on price minimization.
Today we form a collective committee
Two from guide association
Two from cook association
Tow from tour companies
Four from Eco tourism association
One from lodge, scouts, tent men,trekking material rental association, park office and tourism office
The collective committee has 16 members. It appointe first meeting on the coming Monday. The first job to do will be how to minimize the price so early before the tourism diverts to other destinations.
The guide association will have a leading role on this issue in the committee.
In general, we agreed in principle. I know we all are curious about last price, but it needs to pass on some processes. Walia guide association will keep addressing the point we reach in the coming days.

26/09/2018

ማሳሰቢያ
በ16/01/2011 እሮብ ታስቦ የነበርውን ስብሰባ የጠራው የወ/ባ/ቱ/ጽ/ቤት ሳይሆን የኢኮ ቱሪዝም ማህበራት ጽ/ቤት ነበር::እንዲገኝ ጥሪ የተደረገላቸው ባልድርሻ አካላት ተሟልተው ባለመገኝታቸው ምክኒያት ዛሬ መሆኑ ቀርቶ ለአርብ 18/01/2011 8:00 ስዓትተራዝሟል:: የተጠሩት ባልድርሻ አካላት ባልተሟሉበት ሁኔታ ስብሰባው ይካሄድ አይካሄድ በሚል ሙግት ስዓት የተበላበት
እንዲሁም በኢኮ ቱሪዝም ማህበር ተወካዬች በኩል በፖርኩ ሥርዐት አልበኝነት ነግሷል: ህግ ወጥ የመኪናውች እንቅስቃሴ ተበራክቷል የሚሎ ሀሳቦች የተነሱ ሲሆን
በአስጎብኝወች እና በአብሳዬች በኩል ደግሞ ህግ ወጥ የመኪናወች እንቅስቃሴ የተባለው ማብራሪያ እንዲሰጥበት ተጠይቆ በዋናነት ግን ከፍተኛ የሆነው የበቅሎ እና የጫኝ አበል ፖርኩን ዋጋ እያስከፈልው መሆኑን ለማሳይት ተሞክሯል::
በመጨረሻም ኢኮ ቱሪዝም ማህበር ለጠሩት ስብሰባ ተመስግኖ የዋጋውን ጉዳይ በአፅኖት እንዲመለከቱት ጥቆማ በመስጠት ተጠናቋል::

22/09/2018

የዋልያ አስጎብኝ ማህበር የ2011ዓም የመጀመሪያው ጉባኤ በተሳካ መልኩ ተካህሔዷል::

ጥሪ የተደረገላችው እንግዶች እና አባላቱ በተገኝበት ስብስባው ከጥዋቱ 3:00 ስዓት ገደማ የተጀመረ ሲሆን በመጀመሪያ የህብረት ባንክ ሥራ አስኪያጂ የሆኑት አቶ ጌታቸው እና የወጋገን ባንክ አቻቸው ከባንኮቻቸው ጋር አብረን ብንሰራ ያለውን ጥቅም በአካል በመገኝት አብራርተዋል::
እንዲሁም አቶ ታደሰ ፖርክ ጽ/ቤቱን በመወከል ተግኝተዋል:: ሁሉም እንግዶች ከአባላቱ አስተያየት የተቸራቸው ሲሆን ለተነሱ ጥያቄወችም ምላሺ ሰጥተዋል::በዚህ አጋጣሚ እንግዶቻችንን ማህበሩ ሊያመስግን ይወዳል::
ማህበሩ የ2011 እቅዶቹን ያቀረበ ሲሆን ከአባላቱም ጥያቄወች ተንስተው ምልሺ ለመስጠት ተሞክሯል::
ጉባኤው ንቁ ተሳትፎ የተደረገበት ሀሳቦች የተንሽራሽሩበት ፍፁም ሰላማዌ ነበር ማልት ይቻላል::
ኮሚቴው ካላችው ውስን ጊዜ ቆጥባችሁ በጉባኤው ለተገኛችሁ የማህበሩ አባላት ከፍ ያል ምስጋና ያቀርባል:: ያል ምክኒያት ጉባኤውን ባልተካፈላችሁ አባላት ላይ ቅጣት የምናስተላልፍ መሆኑን በዚህ አጋጣሚ እናሳውቃለን::

ዋልያ አስጎብኝ ማህበር!

21/09/2018

የስብሰባ ጥሬ
ለዋሊያ አስጎብኝ ማህበር አባላት በሙሉ
ከዚህ ቀደም ለሀሙስ 10/01/2011 ዓ.ም ስብሰባ ጥርተን የነበር ሲሆን በመሰብሰቢያ አዳራሹ መያዝ ምክኒያት ለቅዳሜ 12/01/2011 ዓ.ም ተራዝሟል:: ስለሆንም ቅዳሜ ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ በፓርክ ጽ/ቤት አዳራሺ ተገኝተው የስብሰባው ተካፋይ እንዲሆኑ ሲል ኮሚቴው ጥሪውን ያስተላልፍል::
ማሳሰቢያ: ኮሚቴው በማይገኙ አባላት ላይ እርምጃ ለመውስድ እንደሚገደደ ያሳስባል::
ዋሊያ አስጎብኝ ማህበር

Address

Debark'

Telephone

0918079028

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Walia Guide Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category