Tour Gedeo

Tour Gedeo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tour Gedeo, Tourist Information Center, Gedeo, Dilla.

ድሮም ተናድጄ እንጂ ብልጽግናን ጠልቼ አይደለም ነኢፓ የሆንኩት ትግሉ ፍሬ አፍርቷል ቡሌ ወረዳ ደረጃ ዕድገቴን አስገብቷል ድል ለብልጽግና ደሞዜን መች ነኢፓ ጨምሮልኝ ነበር ቀጣይም ችግሬን የ...
29/05/2026

ድሮም ተናድጄ እንጂ ብልጽግናን ጠልቼ አይደለም ነኢፓ የሆንኩት ትግሉ ፍሬ አፍርቷል ቡሌ ወረዳ ደረጃ ዕድገቴን አስገብቷል ድል ለብልጽግና ደሞዜን መች ነኢፓ ጨምሮልኝ ነበር ቀጣይም ችግሬን የሚፈታው ብልጽግና ነው ቡሌ ከተማ ግን አስገባ።
እርስዎ ግን ትልቅ ሰው ኖት።
Tour Gedeo

ከፌዴራል መንግስት በኩል ትላልቅ ፕሮጄክቶች ወደ ዞናችን ባይመጡም መሠረት የሌላቸው ፓርቲዎች ለጌዴኦ ህዝብ የሚያመጡት ነገር የለም የጌዴኦ ወጣት አትሸወድ በጥሞና ጊዜህ አስበህ  መንግስትህን...
29/05/2026

ከፌዴራል መንግስት በኩል ትላልቅ ፕሮጄክቶች ወደ ዞናችን ባይመጡም መሠረት የሌላቸው ፓርቲዎች ለጌዴኦ ህዝብ የሚያመጡት ነገር የለም የጌዴኦ ወጣት አትሸወድ በጥሞና ጊዜህ አስበህ መንግስትህን አፅንተህ የጌዴኦ የልማት ሩጫ ከሌሎቹ ጋር እኩል እንዲሄድ አድርግ
ኢህአፓ
ነኢፓ
ባለንደራስ
ኢዜማ
ኩህብን
ሕብር
ጌህዴድ ተጨፍልቀው ለውጥ የሚያመጣ የጌዴኦን ሕዝብ ስነልቦና የሚቃኝ ፕሮግራም የላቸውም ብልጽግና Forever 💪

ለ ሃምሳ ብር ወንጌልን ለዓለም ከሰበኩ አስር ብር ሰይጣን ጨምሮ አገልግልልኝ ካለ አይኔን አላሽም።Esrael berakoከብልጽግና ወደ ጌህዴድ
27/05/2026

ለ ሃምሳ ብር ወንጌልን ለዓለም ከሰበኩ አስር ብር ሰይጣን ጨምሮ አገልግልልኝ ካለ አይኔን አላሽም።
Esrael berako
ከብልጽግና ወደ ጌህዴድ

"ታሪክ የማይለወጥ መምህር ነው!"የጌህዴድ መዳከም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ክስተት ነው። አንድ የፖለቲካ ድርጅት ከህዝብ የልብ ትርታ ጋር አብሮ ካልተራመደና ራሱን ካ...
09/05/2026

"ታሪክ የማይለወጥ መምህር ነው!"

የጌህዴድ መዳከም በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ክስተት ነው። አንድ የፖለቲካ ድርጅት ከህዝብ የልብ ትርታ ጋር አብሮ ካልተራመደና ራሱን ካላደሰ፣ ጊዜው ሲደርስ መፈተኑ አይቀርም።

አሁን ፍርስራሹ የወጣሁ ጌህዴድ በሁሉም ወረዳዎች በአባላቱ መደናገጥን ፈጥሯል ደግሞም ዘለቄታ ያለው ፓርቲም አልነበረም😭😭😭

ስለ ጌህዴድ ታሪክና ወቅታዊ ሁኔታ ምን ትዝታ ወይም አስተያየት አላችሁ?

የፖለቲካ ድርጅቶቻችን ውድቀትና የሕዝባችን እጣ ፈንታየጌዴኦ ሕዝብ ፖለቲካዊ ጉዞ ዛሬ ትልቅ ፈተና ላይ ወድቋል። ጌህዴድ ውስጥ የታየው መከፋፈል የአመራር ድክመትን ሲያሳይ፣ ከነእፓ ጋር የተደ...
16/04/2026

የፖለቲካ ድርጅቶቻችን ውድቀትና የሕዝባችን እጣ ፈንታ

የጌዴኦ ሕዝብ ፖለቲካዊ ጉዞ ዛሬ ትልቅ ፈተና ላይ ወድቋል። ጌህዴድ ውስጥ የታየው መከፋፈል የአመራር ድክመትን ሲያሳይ፣ ከነእፓ ጋር የተደረገው ጥምረት ደግሞ የፖለቲካ ብስለት ማነስን አመላካች ነው።

ይህ አካሄድ ሕዝባችንን በብሔራዊ መድረክ ላይ ተሰሚነት የሌለውና በሌሎች ተከታይ እንዲሆን እያደረገው ነው። ድክመቶቻችንን በግልጽ ካልተነጋገርንና ካላረምን፣ የታሪክ ተወቃሽ መሆናችን አይቀሬ ነው።

እናንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ ያላችሁ ምልከታ ምንድነው? የጌዴኦ ፖለቲካ እንዴት ሊስተካከል ይችላል?
ብልጽግና ፓርቲ የትውልድ ፓርቲ ነው።

Original Yirgacheffe Coffee testDayo yirgacheffe coffee
16/03/2024

Original Yirgacheffe Coffee test
Dayo yirgacheffe coffee

Orgin of Organic coffeYirgacheffeይርጋጨፌ
10/03/2024

Orgin of Organic coffe
Yirgacheffe
ይርጋጨፌ

 ዲላ
29/02/2024


ዲላ

24/12/2023



Address

Gedeo
Dilla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tour Gedeo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share