Harar Tourist guides Association

Harar Tourist guides Association If any one want visit Harar please Do not hesitate to contact us! Visit Harar!

Harar tourist guides association is the only official and well experienced tourist guide association in Harar!

12/08/2026

🏆 NOMINEE SPOTLIGHT | 2nd Addis Ababa Hospitality & Tourism Recognition & Award 🏆
We are thrilled to announce Mr. Endegnanew Assefa, Special Tourism Product Developer, Executive Tour Leader & Founder of Endy Tours Ethiopia, as an official nominee for the 2nd Addis Ababa Hospitality & Tourism Award & Recognition!
Nominee Details:
Nominee: Mr. Endegnanew Assefa
Position: Special Tourism Product Developer | Executive Tour Leader | Founder, Endy Tours Ethiopia
Nominee Code: AAHTPA - 037
Category: Experiencing & Promoting a New Tourism Product (Paragliding) Recognition
Join us in celebrating pioneers and innovators expanding Ethiopia's tourism offerings through adventurous experiences and creative destination promotion. 🇪🇹✨
📅 Date: August 29, 2026
📍 Venue: Capital Hotel & Spa, Addis Ababa
👉 Drop a congratulatory message in the comments below to support Mr. Endegnanew!

17/07/2026

በክልሉ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በራስ አቅም ለመገንባት ይሰራል-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ

በሀረሪ ክልል የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በራስ አቅም በህዝብና በመንግስት አጋርነት ለመገንባት ይሰራል ሲሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።

በሀረሪ ክልል በ2019 በጀት ዓመት የክልሉን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እድገት በላቀ ደረጃ ለማሻሻል እንደሚሰራ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገልፀዋል።

የክልሉን ሁለገብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥም የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በራስ አቅም፣በህዝብና በመንግስት አጋርነት ለመገንባት በ 2019 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች በይፋ ይጀመራሉ ብለዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ “ይህ ስራ ከፍተኛ ጥረትና ተነሳሽነትን የሚጠይቅ ፈታኝ ፕሮጀክት ቢሆንም፤ ልክ እንደ ኮሪደር ልማት ስራችን ሁሉ ለወደፊት ትውልድ የሚተላለፍ የላቀ የጋራ ሌጋሲ ሆኖ የሚቀጥል ነው” ብለዋል።

​የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታው የክልሉን የንግድ እንቅስቃሴ፣የቱሪዝም ፍሰት እና የኢንቨስትመንት አማራጮችን በማሳደግ የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ በዘላቂነት ለመቀየር ቁልፍ ሚና እንደሚጫወትም ገልፀዋል።

​የክልሉ መንግስት ፕሮጀክቱን በተያዘለት ጊዜና ጥራት ለማጠናቀቅ ከህብረተሰቡ ጋር በቅርበት እንደሚሰራ የገለጹት ርዕሰ መስተዳድሩ፣መላው የክልሉ ህዝብ ለዚህ ታላቅ የልማት ስራ ስኬታማነት አስፈላጊውን ድጋፍና ትብብር እንዲያደርግም ጥሪ አቅርበዋል።

የቱሪዝም ሰው!!!! እሄን ወጣት እናስተዋውቃቹሁ!የ ኢትዮጲያ ቱሪስት አስጎብኚ ነው!Endy Assefa Minale ይባላል! ይህ ወጣት ቱሪዝምን ከመላበሱ የተነሳ የ ቱሪዝም discipline ...
14/07/2026

የቱሪዝም ሰው!!!!

እሄን ወጣት እናስተዋውቃቹሁ!

የ ኢትዮጲያ ቱሪስት አስጎብኚ ነው!

Endy Assefa Minale ይባላል!

ይህ ወጣት ቱሪዝምን ከመላበሱ የተነሳ የ ቱሪዝም discipline ህይወቱ አድርጎ እሚኖር ሰው ነው!

ምን ማለታችን መሰላቹ ?!?

በቱሪዝም ሴክተር ውስጥ እሚሰራ ሰው ፍፁም ቅን ማሃበረሰቡን እሚወድ እሚያከብር ሃገሩን በጣም እሚወድ ነው!

Endy ማለት ይህ ነው! ከባህሪው ጋር እሚጣጣም የስራ መስክ ውስጥ ነው ያለው!

ብቻ አይደለም የ ኢትዮጲያን የቱሪስት አስጎብኚን ደረጃ ከባህላዊ ወደ ከፍታ እና ዘመኑን እሚያውጅ ስራ እሚሰራ ውድ ሃሳብ ያለው ወጣት ነው!

Endy 4ቱን የ ሃገሪቷን አቅጣጫ ታሪክ፣ ባህል፣ ወግ የጠጣ እና ቱሪስቶቹን ድፍን የ ኢትዮጲያን በልዩ እንክብካቤ እሚያስጎበኝ እሚያስተዋውቅ የ ቱሪዝም ልጅ ነው!

ከ ቱሪስት አስጎብኚነት ባሻገር የተለያዩ ከ አለም አቀፍ documentary film production ዎች ጋር እሚሰራ passionate ወጣት ነው!

የ ኢትዮጲያ ቱሪዝም ከዚህ እና ከንደዚህ አይነት ወጣት ተስፋ አላት!

ከ ኢትዮጲያ ውስጥ የትም ቦታ መጎብኘት ከፈለጋችሁ Endy Assefa Minale አማክሩ!

ከምስራቁ ከልብ የመነጨ አድናቆት አለን! እንወድሃለን Endy በርታ!

Ethiopian Tourist Guides Professional AssociationSelamawit Kassaየቱሪዝም ሚኒስቴር-ኢትዮጵያ Ministry of Tourism-Ethiopia

24/06/2026
20/06/2026
20/06/2026
19/06/2026
19/06/2026

Address

Feres Megala
Harar
2211

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Harar Tourist guides Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Harar Tourist guides Association:

Shortcuts

Share

Category