Visit the Orientals

Visit the Orientals this page opened to promote and build a good image of the ancient and historical city of Harar follow to participate to be family. Thank you for being a family.

This newly opened family and friends also new viewers to accommodate art works and artists,and exclusive business for you.and to interact with the owner of this page the life and activity. ask any question and get a satisfactory answer.

‹‹ሔራ ›› የሐረሪ ብሄረሰብ ባህል ህግ       የሐረሪ ብሄረሰብ የባህል ህግ መጠሪያ ምን ይባላል ተብሎ ለተየቀው ጥያቄ የተለያዩ መረጃ ሰጪዎች የተለያየ ምላሽ ይሰጣሉ፡ ግን ሔራ ይባላል ...
01/07/2025

‹‹ሔራ ›› የሐረሪ ብሄረሰብ ባህል ህግ



የሐረሪ ብሄረሰብ የባህል ህግ መጠሪያ ምን ይባላል ተብሎ ለተየቀው ጥያቄ የተለያዩ መረጃ ሰጪዎች የተለያየ ምላሽ ይሰጣሉ፡ ግን ሔራ ይባላል የሚለው ይበልጥ የሚያሳምን እንደሆነ ከብዙዎች መረጃ ሰጪዎች ይደመጣል የታለ ትርጉምም ደንብ፤ስርኣት ማለት እንደሆነ አባቶት እና እናቶች ያስረዳሉ :: በሀረሪ መዝገበ ቃላትም ሔራ የተሰኘውን ቃል ስርኣት ብሎ ተርጉሞታል።



የባህል ህጉ የብሄረሰቡ ሁሉንም የህይወትና የኑሮ ጉዳዮችን የሚዳኝ ነሁ :: በዘመናችን እንደምንገምተውና እንደምናስበው ተወሰኑ የሚመለከትና ሚዳኝ አልነበረም: በመሆኑም ዋነኛ የህዝቡ የፍትህ አካል ነበር። ጉዳዮችን ሐረር ደግሞ የራስዋ መንግስት ስለነበራት ይህ የባህል ህግ የሀረር መንግስት ህግ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ 113



አሁን ባለንበት ዘመን የባህል ሀጉ በዋነኛነት በሀረሪ ክልላዊ መንግስት ውስጥ የሚሰራበት ሲሆን በድሬደዋ 'በአዲስ አበባና የሀረሪ ተወላጆች በስፋት በሚገኙባቸው ከተሞችና አካባቢዎችም እንደሚሰራበት ይታወቃል፡፡ ምክኒያቱም ሀረሪዎች በሚገኙባቸው አካባቢዎች ሁሉ ማህበራዊ አደረጃጀቶቹም በስፋት አሉና ነው:: ለምሳሌ አፎቻዎች ጀመኣዎች የሀረሪ ቤት መደቦች.... በአዲስ አበባ ! ድሬደዋ ፣በአውሮፓና በአውስትራሊያ ጭምር ይገኛሉ በመሆኑም የባህል ህጉ አሁንም ሰፊ ዳራ እንዳለው ያሳያል፡፡

Via👉 sector Directorate

  Sanctuary of AwAbdulqadir Jīlāni in HararMany shrines dedicated to 'Abd al-Qādir al-Jayylāni- a 12th century scholar f...
20/03/2024



Sanctuary of AwAbdulqadir Jīlāni in Harar

Many shrines dedicated to 'Abd al-Qādir al-Jayylāni- a 12th century scholar from Iraq- exist in many parts of the HoA; three of which at least exsist in Ethiopia alone. And among these is one found just west of outside the wall of the city of Harar- making it one of the many Qādiriyya sanctuaries situated in the west of the city.

The shrine hosts many celebrations; the most important one preserved in the day of 'Arafa (9th of 'Dhul Hija), Muharram (New Year) and the Mawlid. On those occasions, pilgrims in tens of thousands gather in the compounds of the shrines, play Kaballa (wooden drums) and perform a dervish dances along to many other activities. Moreover, every third Friday within a month is specially devoted to the saint.

(Via Amir Mahamed Rageh ~ Historical Photos from the Horn of Africa)

    👉  !! የሀረሪ ባህላዊ ቤት (ጌይ ጋር) ለኢትዮጵያ ታሪካዊ የኪነ ህንፃ ጥበብ ስራ የራሱን አሻራ ያኖረ ነው። ይህ የቤት አስተናነፅ ከ800 አመታት በላይ እድሜ  እንዳለው የታሪክ መ...
15/03/2024


👉 !!
የሀረሪ ባህላዊ ቤት (ጌይ ጋር) ለኢትዮጵያ ታሪካዊ የኪነ ህንፃ ጥበብ ስራ የራሱን አሻራ ያኖረ ነው። ይህ የቤት አስተናነፅ ከ800 አመታት በላይ እድሜ እንዳለው የታሪክ መዛግብት እንዲሑም ቁሳዊ ቅርሶች ይመሰክራሉ።
በሚያስደንቅ ሑኔታ በነዚህ እድሜ ጠገብ ቤቶች አሁንም ድረስ እየኖሩበት የሚገኝ መሆኑ እና በቅርብ የተገነቡ እንጂ እድሜ ጠገብ የማይመስሉ በመሆናቸው የሀረሪዎችን ቤት አስተናነፅ ተአምር እስኪመስል የምህንድስና አለም ማህበረሰቦችን አጀብ እያሰኘ ያለ የጀጎል ቤት ነው።
በኢትዮጵያ ታሪክ በተለይም በምስራቁ ክፍል የግንብ ቤት በዚህ ላይ ባለ ፎቅ ውስጥ ባልታለመበት ዘመን የነበሩ መሆናቸው ሀረርን በስልጣኔ ፈር ቀዳጅ ያረጋታል።
ይህን እውነታ ለማመሳከር እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ከ1217 ዓ.ም ጀምሮ የ13ተኛውን ክፍለዘመን ስልጣኔን በህሊናችን እየቃኘን ምስክር ልንሆን እንችላለን። ይህን አለፍ ብለን የአለማችን ተዋቂ ግለሰቦች የሰጡትን ምስክርነት የታሪክ መዝገቦችን ማገላበጥ እውነታውን ያስረዳናል።
ሰር ሪቻርድ በርተን እና ፖውሊችኪ ፊሊፕ ስለ ሀረር ቤት አሰራር ሲገልፁ
"በግንቡ ውስጥ ያሉ ቤቶች ሑሉም በድንጋይ የተሰሩ ናቸው። ልክ እንደ አሚሩ ቤት ሑሉም ፎቅ አላቸው።" ሲሉ ተናግረዋል።

በሀረሪ ቤት አሰራር ተደምመው በጥናት፣በመፅሐፍ እና በጆርናላቸው ከከተቡት እውቅ ግለሰቦች መሐከል
ኢንግሊዛዊው ሰላይና የመጀመሪያው ሀረርን የረገጠው ሰር ሪቻርድ በርተን (sir richard burton)1856
የፈረንሳይ ነጋዴና አሳሹ አልፍሬድ ባርዲ (Alfred Bardey)1898 ፣ የጣሊያኑ አሳሽ ሉዊጂ ሮባኪ ብራቸቲ (Luigi Robecchi-Bricchetti)1896, ጂዮሎጂስት ሰር ቪቪያን ፈንችስ (sir Vivian Funchs )1935,የአሜሪካው ቆንስል በኢትዮጵያ ስለነበራቸው መደበኛ ዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮ በፃፉት ጆርናል ሮበርት ፒት ስኪነር (Robert P. Skinner)1903, የስዊዲኑ የአየር ሰላይና ሰብአዊው እያሉ የሚያሞካሹት ቮን ሮዝን (von Rosen)1940 ኢንግሊዛዊው ዘጋቢ ሰር ቶማስ ኮምይን-ፕላት (Sir Thomas Comyn-Platt)1935
የተመለከቱትን አመሳክረው ከትበዋል።
በጎጆ ቤት የቤት አስተናነፅ የተከበበችው ሀረር ባልተለመደ መልኩ የከተሜነት ቅርፅ የያዙ የዘመኑ ቪላዎች ይታያሉ።
በታሪክም ሆነ በአካል አዋሽን ተሻግሮ አገር እየቃኘ ሀረር ለደረሰ የዚህ ጥበብ ምስክርነት ይቆማል።
ታዲያ ይህን ቅርስ ከመንከባከብ አልፎ የአለም ቅርስ መሆን የለበትም ትላላቹ?!!🤔

- የሀረሪ ቤት አሰራር( ጌይ ጋር)
ጌይ ጋር የተለያዩ ይዘት እንዲሑም መጠን ያላቸው ሲሆን በአራት ይከፈላሉ።
- አሚር ጋር (የአሚር ቤት)
- ደርቢ ጋር ( በማህበረሰቡ ልዩ ቦታ ያላቸው ሰዎች ሰፋ የሚል ቤት። እንደ ሐይማኖት አባት፣የአሚሩ የስልጣን ተዋረድ፣ምሑራን፣የአገር ሽማግሌዎች፣ፈቂ(የሐይማኖት ዳኞች) ወዘተ)
- ጌይ ጋር (ቀሪው የሀረሪ መሐበረሰብ የሚኖርበት)
- ሶመን ደርቢ (በመጠኗ አነስ ያለች ቤት)
በተለያዩ መጠኖች ይቅረቡ እንጂ እጅጉን ተመሳሳይና ተቀራራቢ ቅርፅና አሰራር አላቸው።

የሀረሪ ቤት (ጌይ ጋር) የሚሰራባቸው ጥሬ እቃዎች
- ሐሽ ኡን (በሐ ድንጋይ) 👉 Tufa Stone
- ደርቢ ኢንጪ (የጥድ እና ዋንዛ እንጨት) 👉Pine wood and Wanza wood /Cordia africana or Sudan teak/
- ነጪህ አፈር (ነጭ አፈር)👉calcisols soil
- ቄህ አፈር (ቀይ አፈር) 👉 Terra Rossa,
-ጉጉባ (በአከባቢው የሚገኝ የሸክላ አፈር አይነት) 👉 Clay soil
- ዊዳር (ኮረት) 👉 Rubble stone
ሙሉ ቤቱ የሚሰራ ሲሆን ጌይ ጋር የቤቱ ሙሉ ዲዛይንና አሰራሩ ከአገልግሎታቸው በተጨማሪ የተደበቁ ውስጣዊ መልእክቶች እና ገላጭ ስሜቶች አላቸው።
ጌይ ጋር ሲገነባ የራሱ ግቢ ሲኖረው በግቢው ውስጥ የሚገኙት:-
- አባት - ግቢ
- ሐጪ ሐዲቃ - ጓሮ ( ከአንድ ሜትር ስፋት ጀምሮ ከቤቱ ጀርባ የሚገኝ ስፍራ)
- ሐዲቃ - የግቢ አታክልቶች (ሮማን፣አቡካዶ፣ቴምር፣ፓፓዬ ወ.ዘ.ተ)
- ጌይ ጋር (ዋናው ቤት)
- ጢት ጋር (ትንሿ ቤት)
- አለዋዳ - ማድቤት
- ዊሰ ሞይ - መፀዳጃ ቤት
- አባት በሪ (ከተን በሪ) - የግቢው በር
እና ተጨማሪ ለቤተሰቡ አገልግሎት የሚሰጡ ስፍራዎችን አጠቃሎ የያዘ ነው።
ግቢው ውስጥ የሚገኘው ዋናው መኖሪያ ቤት (ጌይ ጋር) በውስጡ ራሱን የቻሉ ክፍሎች አሉት። እነሱም:-
- ጊዲር ጋር - የቤቱ የፊተኛው ክፍል የሚገኘው እንደ ሳሎን የሚያገለግል
- ኪርተት - ጓዳ
- ኡስጡ ዴራ - ጓዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ክፍል
- ቀላ - በውስጥ በኩል መወጣጫ ያለው ፎቅ የያዘ ነው።
#ይቀጥላል..
👉 ሻጊዝ አዶናይ

Harar, City of Peace City of PeaceIn 2004, the Ethiopian city of Harar received the city of peace and tolerance prize aw...
12/03/2024

Harar, City of Peace City of Peace

In 2004, the Ethiopian city of Harar received the city of peace and tolerance prize awarded by Unesco to the same city that today hosts the World Peace Forum: Barcelona. It was in the framework of the Universal Forum of Cultures. Harar, the holy city of Islam and a point of reference for Muslims throughout the Horn of Africa, already enjoyed the world heritage survey by the same institution

Also in Ethiopia, we find in the North another city distinguished years ago with the recognition of being a heritage of humanity: Lalbela, Holy City of the Dietande more recently, the Prime Minister of the country, Abiy Ahmed received Nobel Prizes from the Peace (2019)

An ancient community, that of the Bete Krael, is still found and lives in this land today, as well as animistic tribes that complete this mosaic of more than 80 groups, each with its own culture, language and unique character

This lack has been kept intact in a country that was never colonized and its people are known for their hospitality and generosity.

Allara, scaricher of the Ethiopian people manifests itself in an exceptional way: with what is emblematic of the largest concentration of mosques in the world in an urban center enmunalla, it also has Orthodox Christian churches and a Catholic mission. The change of the various religions, ethnic groups, etc. is already legendary.

Cartes Mame, who went to the country for the first time in 1998, and who ended up fixing Medicare for a year, got married there and still today keeps the

Pe my des dos maitats of nature in its streets, markets and fields, and of the boris festa, tetas make us aber part of this unique spirit of La Tancate and its proud friendly people, and the treasure of its values ​​sencia, the Pau and Tamistar, famous in the country and which they are now

In 2004, the Ethiopian city of Harar received the city of peace and tolerance award from UNESCO in the same city that today hosts the World Peace Forum: Barcelona. It was within the framework of the Universal Forum of Cultures. Harar, the Holy City of Islam and a reference for Muslims throughout the Horn of Africa, already enjoyed the status of World Heritage Site, by the same institution.

Also in Ethiopia, another city in the North was already part of this world heritage years ago: Lalibela, holy city of Christianity. And more recently, the country's Prime Minister, Abiy Ahmed received the Nobel Peace Prize (2019).

An ancient Jewish community, the Bete Israel, still lives and inhabits this fascinating country today; Also spirited tribes complete this mosaic of more than 80 ethnic groups, each with its culture, language and unique character.

This character has remained intact in a country that has never been colonized and whose people are known for their hospitality and generosity.

In Harar, this character of the Ethiopian people is manifested in an exceptional way: with perhaps the largest concentration of mosques in the world in a walled urban center, it also has Orthodox Christian churches and a Catholic mission. The coexistence between its inhabitants of various religions, ethnic groups... is already legendary.

Carlos Mariné, who began traveling to the country in 1998, eventually settled in Harar for a few years, where he got married and still maintains his painting studio within the walls.

Through the drawings made from life in its streets, markets and homes, and their elaboration in the studio, he will try to convey to us something of that unique spirit of the city of Harar: the charm of its proud and friendly people and the treasure of its values ​​are those of tolerance, peace and friendship, famous in the country and now recognized internationally.

ይህን ቤት ላስተዋውቃቹቤቱ ለረጅም አስርተ አመታት ፈራርሶ በውስጡ ለመኖር የሚያሰጋ የነበረ ቢሆንም ከሩቅ ለተመለከተው የኪነ ህንፃ እና የስነ ህንፃ ጥበቡ ቢደበዝዝም አሻራው መኖሩ የአንድ ዘ...
10/03/2024

ይህን ቤት ላስተዋውቃቹ
ቤቱ ለረጅም አስርተ አመታት ፈራርሶ በውስጡ ለመኖር የሚያሰጋ የነበረ ቢሆንም ከሩቅ ለተመለከተው የኪነ ህንፃ እና የስነ ህንፃ ጥበቡ ቢደበዝዝም አሻራው መኖሩ የአንድ ዘመን ገናና ጥበብ የፈሰሰበት ለመሆኑ መስካሪ ሆኖ እናገኘዋለን። ጎብኚዎችም ወደ ሀረር በመጡበት ግዚያት ይህን ቤት ፎቶ አንስተውት "Ramshackle House In Harar" ሲሉ እንጨት የበዛበት ደሳሳ ቤት የአንድ ዘመን የኪነ ህንፃ ውበቱን ለአለም አካፍለዋል።
አሁን ያንን ደሳሳ የደበዘዘ የእርጅና ውበት ዳግም አንሰራራና ወደ ወጣትነት መልኩ በባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ ታደሰና ለተመለከተው የኪነ እና የስነ ህንፃ ጥበብ ታሪኩን አስጭኖ ከአንድ መቶ አመታት በላይ ወደሗላ በትዝታ ጋሪ ይመልሳል።
ይህ አነስተኛ ህንፃ የሚገኘው በሀረሪ ክልል በጀጎል ክፍለ ከተማ በስተ ደቡብ የሚገኘው ከአምስቱ በር አንደኛው በሆነው በድሪ በሪ በበሩ ትይዩ ደቡብ - ምስራቅ አቅጣጫ ጉብታ ላይ የሚገኝ ህንፃ ነው።
በህንፃው ውስጠኛ ክፍል በአራቱም አቅጣጫ መስኮቶች ያሉትና እንደ ቀለበት የከበበው ሰገነት የመሰለ ባንኮኒ (በረንዳ) ያለው ነው። ይህም በየትኛውም አቅጣጫ የጀጎልን ውበት የሚያስቃኝ እና በበሩ(በድሪ በሪ) አቅጣጫ የሚገባ የትኛውንም እንቅስቃሴ መመልከት የሚያስችል ነው።
ስለቤቱ ታሪክ ብዙ መረጃዎች በእጄ ባይኖሩም ኦራል በሆኑ መረጃዎች እና በቤቱ የኪነ እና ስነ ህንፃ ጥበብ እንዲሁም በቤቱ አቀማመጥ መሰረት የተወሰኑ መረጃዎችን ለማደራጀት ሞክሪያለው።
በዚህም መሰረት ለመጨረሻ ግዜ የኖሩበት "bibliophile Man" ብለን ልንጠራቸው የምንችል የተለያዩ ዘውግ ያላቸውን መፅሐፍት ይሰበስቡ የነበሩ እና የሸሪአ(የእስልምና ፍርድ ቤት ዳኛ) የነበሩት ፈቂ ዮኒስ አብዶሽ ከ1950 -1960 ለአስር አመታት እንደኖሩበት ይነገርላቸዋል።
ከሳቸው በፊት የነበረ ህንፃ እንደመሆኑ ውስን መረጃዎች መሰረት በፈረንሳዩ ነጋዴ ፒየር ባርዴ ምክንያት ይዞት የመጣው ነጋዴ እና የፈረንሳይ ባለቅኔው እና ወታደሩ አርተር ራምቦ በ1880ዎቹ ሐረር በኖረባቸው የጉልምስና አስር አመታት ውስጥ ሐረር ላይ ሐያ አራት ቤቶች የነበሩት ሲሆን ከነዛም ውስጥ እ.አ.አ ከ1885- 1888 ይህ አንደኛው እንደሆነ ይነገራል። ይህን ለማመሳከር ያክል ከህንዳዊው ነጋዴ ከጂዋር ናዚር አሊ በብድር የገዛው ቤት አሁን ሙዝየም ሆኖ የሚገኘው የአርተር ራምቦ ቤት ጋር አቀማመጡ ከፍታ ስፍራ ላይ ሆኖ በኪነ ህንፃ እና በስነ ህንፃ አስተናነፁ እጅጉን የሚመሳሰል ሲሆን ሑለቱም የindian Arch የህንዶሽ ኪነ ህንፃ ያረፈበት እንደመሆኑ አስተናነፁ በአንድ ክፍለዘመን እንደተሰሩ ገላጭ ነው።
በቀለማት ያሸበረቁ መስታወቶች Stained glass የተዋበው ይህ ህንፃ የአርተር ራምቦ ለመሆኑ ጠቋሚ ነው።
ጠቅለል ሳረገው ቤቱ ታሪካዊ አሻራዎችን የያዘ ጥበብ የታየበት የሀረር ድምቀት ነውና በመታደሱ ደስተኞች ነን። ለክልሉ ቱሪዝም ደግሞ የራሱን አሻራ የሚያሳርፍ ህንፃ ነው።
👉 ሻጊዝ አዶናይ

The Only Private Museum in Ethiopia - Sherif Harar City Museum. The Sherif Harar City Museum’s collection was founded by...
29/02/2024

The Only Private Museum in Ethiopia - Sherif Harar City Museum.



The Sherif Harar City Museum’s collection was founded by the museum’s current curator, Mr. Abdulah Ali Sherif, who has painstakingly acquired Harari cultural objects since the early 1990s. A significant part of the collection was donated to the museum by members of the Harari community who entrusted the care of their heritage objects to Mr. Sherif.

Sherif Harar City Museum is a well-organised museum that home to a private Harari collection of old historically significant Harari and Arabic Manuscripts, religious and science Books which some date back to 700yr, Arm swords, Paints, Jewelry, Harar Coins, Basketry, Household tools, Weaponry, Audio and Music recordings and many more artifacts.

In his audio collection he had gathered more than 600 recorded Harari cultural and oldies songs. Also He has collected and documented well some Historical Ge'ez Bible and crosses.

The Sherif Harar City Museum also include items from the other groups: Oromo, Amhara, Gurage, Somali and Argobba groups.

The Abdela Sherif Museum was founded by Abdela Sherif in 1998. It is situated in one of the World’s Heritage Sites in the city of Harar in eastern Ethiopia known as Teferi House (or Tafari House). The building was provided by the Harari Regional State in 2007. It is now called The Abdela Sherif Museum. From the help of funding, the museum was renovated and re-opened to the public in 2011.

Abdela established the museum by using his personal archive of Harar music as the first collection of the museum. Back then, the museum was located in Sherif’s place of residence. The museum now preserves cultural artefacts, tools, manuscript and over 600 music recordings on display in the archive.

The collections are a result of donations from individuals in and around Harar. The museum building is of historical importance to Harar as it was once the home of the Duke, Ras Tafari (Haile Selassie I) who became Emperor of Ethiopia from 1930 to 1974.

Book binding, classification and digitizing of all materials will soon follow. The Abdela Sherif Museum is open to the public daily (Monday – Sunday)from 8am to 12pm and 2pm to 6pm.

𝐻𝒶𝓇𝒶𝓇𝒾 𝓌𝑒𝒹𝒹𝒾𝓃𝑔 👰🤵
26/02/2024

𝐻𝒶𝓇𝒶𝓇𝒾 𝓌𝑒𝒹𝒹𝒾𝓃𝑔 👰🤵

𝐀 𝐲𝐨𝐮𝐧𝐠 𝐇𝐚𝐫𝐚𝐫𝐢 𝐰𝐨𝐦𝐚𝐧 𝐭𝐚𝐥𝐤𝐬 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐚𝐧 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐨 𝐰𝐨𝐦𝐚𝐧 𝐬𝐞𝐥𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐩𝐞𝐚𝐧𝐮𝐭𝐬 𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐌𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 𝐦𝐚𝐫𝐤𝐞𝐭 𝐨𝐟 𝐇𝐚𝐫𝐚𝐫. 𝐓𝐡𝐞 𝐯𝐚𝐫𝐢𝐨𝐮𝐬 𝐭𝐫𝐢𝐛𝐚𝐥 𝐠𝐫𝐨𝐮𝐩𝐬 ...
25/02/2024

𝐀 𝐲𝐨𝐮𝐧𝐠 𝐇𝐚𝐫𝐚𝐫𝐢 𝐰𝐨𝐦𝐚𝐧 𝐭𝐚𝐥𝐤𝐬 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐚𝐧 𝐎𝐫𝐨𝐦𝐨 𝐰𝐨𝐦𝐚𝐧 𝐬𝐞𝐥𝐥𝐢𝐧𝐠 𝐩𝐞𝐚𝐧𝐮𝐭𝐬 𝐢𝐧 𝐭𝐡𝐞 𝐌𝐮𝐬𝐥𝐢𝐦 𝐦𝐚𝐫𝐤𝐞𝐭 𝐨𝐟 𝐇𝐚𝐫𝐚𝐫. 𝐓𝐡𝐞 𝐯𝐚𝐫𝐢𝐨𝐮𝐬 𝐭𝐫𝐢𝐛𝐚𝐥 𝐠𝐫𝐨𝐮𝐩𝐬 𝐜𝐚𝐧 𝐛𝐞 𝐫𝐞𝐜𝐨𝐠𝐧𝐢𝐬𝐞𝐝 𝐛𝐲 𝐭𝐡𝐞𝐢𝐫 𝐜𝐨𝐬𝐭𝐮𝐦𝐞.

𝐏𝐡𝐨𝐭𝐨 𝐛𝐲 𝐋𝐮𝐝𝐨 𝐊𝐮𝐢𝐩𝐞𝐫𝐬, 𝐓𝐡𝐮 𝐅𝐞𝐛 𝟏𝟓, 𝟏𝟗𝟕𝟑

The Arches of Harar Mosque
25/02/2024

The Arches of Harar Mosque

ℍ𝕒𝕣𝕒𝕣 𝕁𝕦𝕘𝕠𝕝(ሐረር ጀጎል)𝕋𝕙𝕖 𝕙𝕚𝕤𝕥𝕠𝕣𝕚𝕔 𝕨𝕒𝕝𝕝𝕖𝕕 𝕔𝕚𝕥𝕪 𝕠𝕗 𝕙𝕒𝕣𝕒𝕣 𝕚𝕟 𝕥𝕙𝕖 𝕖𝕒𝕤𝕥𝕖𝕣𝕟 𝔼𝕥𝕙𝕚𝕠𝕡𝕚𝕒 𝕨𝕒𝕤 𝕒 𝕞𝕒𝕛𝕠𝕣 𝕥𝕣𝕒𝕕𝕚𝕟𝕘 𝕔𝕣𝕠𝕤𝕤𝕣𝕠𝕒𝕕𝕤 𝕒𝕟𝕕 𝕔𝕖𝕟𝕥𝕣𝕖 ...
24/02/2024

ℍ𝕒𝕣𝕒𝕣 𝕁𝕦𝕘𝕠𝕝(ሐረር ጀጎል)
𝕋𝕙𝕖 𝕙𝕚𝕤𝕥𝕠𝕣𝕚𝕔 𝕨𝕒𝕝𝕝𝕖𝕕 𝕔𝕚𝕥𝕪 𝕠𝕗 𝕙𝕒𝕣𝕒𝕣 𝕚𝕟 𝕥𝕙𝕖 𝕖𝕒𝕤𝕥𝕖𝕣𝕟 𝔼𝕥𝕙𝕚𝕠𝕡𝕚𝕒 𝕨𝕒𝕤 𝕒 𝕞𝕒𝕛𝕠𝕣 𝕥𝕣𝕒𝕕𝕚𝕟𝕘 𝕔𝕣𝕠𝕤𝕤𝕣𝕠𝕒𝕕𝕤 𝕒𝕟𝕕 𝕔𝕖𝕟𝕥𝕣𝕖 𝕠𝕗 𝕀𝕤𝕝𝕒𝕞𝕚𝕔 𝕝𝕖𝕒𝕣𝕟𝕚𝕟𝕘. 𝔽𝕠𝕣𝕥𝕚𝕗𝕚𝕖𝕕 𝕒𝕘𝕒𝕚𝕟𝕤𝕥 𝕚𝕟𝕧𝕒𝕕𝕖𝕣𝕤, 𝕚𝕥𝕤 𝕡𝕣𝕠𝕥𝕖𝕔𝕥𝕚𝕧𝕖 𝕨𝕒𝕝𝕝 𝕨𝕒𝕤 𝕓𝕦𝕚𝕝𝕥 𝕓𝕖𝕥𝕨𝕖𝕖𝕟 𝕥𝕙𝕖 𝟙𝟛𝕥𝕙 𝕒𝕟𝕕 𝟙𝟞𝕥𝕙 𝕔𝕖𝕟𝕥𝕦𝕣𝕪’𝕤 .𝕥𝕙𝕖 𝕨𝕒𝕝𝕝 𝕠𝕗 𝕛𝕦𝕘𝕠𝕝, 𝕨𝕙𝕚𝕔𝕙 𝕚𝕤 𝕤𝕥𝕚𝕝𝕝 𝕚𝕟𝕥𝕒𝕔𝕥, 𝕚𝕤 𝕒𝕓𝕠𝕦𝕥 𝕗𝕠𝕦𝕣 𝕞𝕖𝕥𝕖𝕣 𝕙𝕚𝕘𝕙 𝕒𝕟𝕕 𝕡𝕚𝕖𝕣𝕔𝕖𝕕 𝕓𝕪 𝕗𝕚𝕧𝕖 𝕘𝕒𝕥𝕖𝕤. 𝕒 𝕤𝕚𝕩𝕥𝕙 𝕘𝕒𝕥𝕖 𝕨𝕒𝕤 𝕒𝕕𝕕𝕖𝕕 𝕒𝕥 𝕒 𝕝𝕒𝕥𝕖𝕣 𝕕𝕒𝕥𝕖. 𝔼𝕩𝕡𝕝𝕠𝕣𝕖𝕣 ℝ𝕚𝕔𝕙𝕒𝕣𝕕 𝔹𝕦𝕣𝕥𝕠𝕟 𝕨𝕒𝕤 𝕥𝕙𝕖 𝕗𝕚𝕣𝕤𝕥 𝔼𝕦𝕣𝕠𝕡𝕖𝕒𝕟 𝕥𝕠 𝕖𝕟𝕥𝕖𝕣 𝕥𝕙𝕖 𝕔𝕚𝕥𝕪 𝕚𝕟 𝕥𝕙𝕖 𝕞𝕚𝕕-𝟙𝟡𝕥𝕙 𝕔𝕖𝕟𝕥𝕦𝕣𝕪 𝕒𝕟𝕕 𝕨𝕣𝕠𝕥𝕖 𝕝𝕒𝕥𝕖𝕣:”𝕙𝕒𝕣𝕒𝕣 𝕙𝕒𝕤 𝕟𝕠𝕥 𝕠𝕟𝕝𝕪 𝕚𝕥𝕤 𝕠𝕨𝕟 𝕥𝕠𝕟𝕘𝕦𝕖, 𝕦𝕟𝕚𝕟𝕥𝕖𝕝𝕝𝕚𝕘𝕚𝕓𝕝𝕖 𝕥𝕠 𝕒𝕟𝕪 𝕤𝕒𝕧𝕖 𝕥𝕙𝕖 𝕔𝕚𝕥𝕚𝕫𝕖𝕟.” 𝕋𝕙𝕖 𝕥𝕠𝕨𝕟 𝕚𝕤 𝕗𝕒𝕞𝕠𝕦𝕤 𝕗𝕠𝕣 𝕥𝕙𝕖 𝕦𝕟𝕚𝕢𝕦𝕖 𝕝𝕒𝕪𝕠𝕦𝕥 𝕠𝕗 𝕚𝕥𝕤 𝕙𝕠𝕦𝕤𝕖𝕤, 𝕚𝕥𝕤 𝕚𝕟𝕥𝕣𝕚𝕔𝕒𝕥𝕖 𝕓𝕒𝕤𝕜𝕖𝕥𝕣𝕪, 𝕔𝕠𝕗𝕗𝕖𝕖, 𝕙𝕪𝕖𝕟𝕒 𝕗𝕖𝕖𝕕𝕚𝕟𝕘, 𝕒𝕟𝕕 𝕗𝕠𝕣 𝕥𝕙𝕖 𝕥𝕣𝕒𝕕𝕖 𝕚𝕟 𝕔𝕙𝕒𝕥-𝕒 𝕤𝕥𝕚𝕞𝕦𝕝𝕒𝕟𝕥 𝕝𝕖𝕒𝕗 𝕥𝕙𝕒𝕥 𝕚𝕤 𝕔𝕙𝕖𝕨𝕖𝕕. 𝕋𝕙𝕖
𝕟𝕒𝕣𝕣𝕠𝕨, 𝕨𝕚𝕟𝕕𝕚𝕟𝕘 𝕤𝕥𝕣𝕖𝕖𝕥𝕤 𝕠𝕗 𝕙𝕒𝕣𝕒𝕣 𝕔𝕠𝕟𝕥𝕒𝕚𝕟 𝕠𝕧𝕖𝕣 𝟡𝟡 𝕞𝕠𝕤𝕢𝕦𝕖𝕤 𝕒𝕟𝕕 𝕞𝕒𝕟𝕪 𝕔𝕠𝕟𝕤𝕚𝕕𝕖𝕣 𝕚𝕥 𝕥𝕠 𝕓𝕖 𝕥𝕙𝕖 𝟜𝕥𝕙 𝕙𝕠𝕝𝕚𝕖𝕤𝕥 𝕔𝕚𝕥𝕪 𝕠𝕗 𝕀𝕤𝕝𝕒𝕞.

Address

Harar
1872

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit the Orientals posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Visit the Orientals:

Shortcuts

Share