Inside Hadiya

Inside Hadiya Visit Hadiya ድህረ-ገፅ የሀዲያን ባህል፤ ታሪክ ፤ወግ ፤አኗኗር ፤የቱሪስት መስህቦችን ፤እና ቋንኗውን የሚያስተዋውቅ ድህረ-ገፅ ነው፡፡

ሆሳዕና ትልቁ መስጂድ......
04/07/2025

ሆሳዕና ትልቁ መስጂድ......

Wachamo ሆሳዕና  የማዕከላዊ ኢትዮጲያ እና የሃዲያ ዞን ዋና መቀመጫ:: Capturing Hossana  V1 20-09-2017
23/06/2025

Wachamo ሆሳዕና የማዕከላዊ ኢትዮጲያ እና የሃዲያ ዞን ዋና መቀመጫ:: Capturing Hossana V1 20-09-2017

ሆሳዕና ትልቁ መስጂድ (በሆሳዕና ከተማ አስዳደር በሜዕል አምባ ቀበሌ ይገኛል፡፡ መስጂዱ በ1980ዎቹ አጋማሽ አካባቢ ተገነባ :: Capturing Hossana V3 15-10-2017--- 200...
23/06/2025

ሆሳዕና ትልቁ መስጂድ (በሆሳዕና ከተማ አስዳደር በሜዕል አምባ ቀበሌ ይገኛል፡፡ መስጂዱ በ1980ዎቹ አጋማሽ አካባቢ ተገነባ :: Capturing Hossana V3 15-10-2017--- 2007 ዓ/ም ያነሳሁት ፎቶ

የሀዲያ ተወላጅ ፊታውራሪ ጌጃ ገርቦፊታውራሪ ጌጃ ገርቦ በደቡብ ኢትዮጵያ የሀዲያ ተወላጅ እና በሀዲያ ውስጥ የተገኙ ጀግና ናቸው፡፡ፊት አውራሪ ጌጃ በአደዋ ዘመቻ የአጤ ምኒልክን መልዕክት ተከ...
01/03/2025

የሀዲያ ተወላጅ ፊታውራሪ ጌጃ ገርቦ

ፊታውራሪ ጌጃ ገርቦ በደቡብ ኢትዮጵያ የሀዲያ ተወላጅ እና በሀዲያ ውስጥ የተገኙ ጀግና ናቸው፡፡

ፊት አውራሪ ጌጃ በአደዋ ዘመቻ የአጤ ምኒልክን መልዕክት ተከትለው ከሀዲያ አከባቢ ወደ 5ሺ ጦር እየመሩ በአድዋ ጦርነት በፊት አውራሪነት ከዘመቱ ጀግኖቻችን መካከል አንዱ ናቸው፡፡

የሐበሻ ጀብዱ የተደበቀው ማስታወሻ ላይ እንደሰፈረው ፊት አውራሪ ጌጃ ገርቦ በአድዋ እና በማይጨው የፀረ ፋሺስት ዘመቻ ላይም ትልቅ ሚና ነበራቸው፡፡ በ 1888 ዓ.ም በአድዋ ጦርነት፣ በ1928 ዓ.ም ጣሊያን የቀድሞውን የአድዋ ሽንፈት ለመቀልበስ ኢትዮጲያን ድጋሚ በወረራት ወቅትም ፊት አውራሪ ጌጃ የሀዲያን ጦር እየመሩ ዘምተዋል፡፡

ፊት አውራሪ ጌጃ ገርቦ በዚህ መልክ የሀዲያን ጦር እየመሩ የአድዋ ጉዞ እስከሚጀመር ጦራቸውን አሰልፈው በአዲስ አበባ በጊዜአዊነት አርፈው ነበር፡፡

አዲስ አበባ ገብተው ጉዞ ወደ አድዋ እስኪ ጀመር በጊዚያዊነት ያረፉበት አካባቢም ‹‹የጌጃ ጦር›› ሰፈር ይባል ስለነበር ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ይህ አከባቢ ጌጃ ሰፈር በሚል ስያሜ ይጠራል፡፡

ፊት አውራሪ ጌጃ በተንቤን ግንባር በአውሮፕላን ቦምብ ጥቃት ነበር የተሰዉት፡፡

ስለእኚህ ጀግና በበቂ ሁኔታ ባለመፃፉ እና የኢትዮጵያ ታሪክ ማስታወሻዎች ውስጥ ተመዝግቦ ባለመዘከራቸው ምክንያት ይህን ፅሁፍ ለማዘጋጀት እንኳ በቂ ምንጭ ለማግኘት ተቸግረናል ጀግኖቻችን ለሀገር ፣ዛሬ ለምንኩራራበት ነፃነት እራሳቸውን ገብረዋል እነርሱን መርሳት እንዴት ይቻለናል?

ክብር እና ሞገስ ለጀግኖች አርበኞቻችን!!!

28/02/2025

We are back

https://youtu.be/fjBpLjFkKiQVisit hadiy Like Share and Subscribe
26/06/2022

https://youtu.be/fjBpLjFkKiQ
Visit hadiy Like Share and Subscribe

Hosaena is a town and separate woreda in southern Ethiopia, and the administrative center of the Hadiya Region. Hosaena has a latitude and longitude of 7°33...

  ጌ_ድሌቦ°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°ኘሮፌሰር ላጲሶ በሀዲያ ዞን በኩፋና ቀበሌ ግንቦት 12 1930 ዓ.ም ተወለዱ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቢቾ ሆሳዕና ሚሽን ት/...
21/06/2022

ጌ_ድሌቦ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

ኘሮፌሰር ላጲሶ በሀዲያ ዞን በኩፋና ቀበሌ ግንቦት 12 1930 ዓ.ም ተወለዱ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቢቾ ሆሳዕና ሚሽን ት/ቤትና በመንግስት ት/ቤት ሲከታተሉ ቆይተው ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አፄ ገላውዴዎስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና በባይብል አካዳሚ ትምህርት ቤት ተምረዋል። በአሜሪካ ኮምዩኒቲ ኮሌጅ የከፍተኛ ትምህርታቸውን ተከታትለው በኀብረተሰብ ታሪክ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ተቀብለዋል። ከሃዋርድ ዩኒቨርሲቲም በአፍሪካ ታሪክ ጥናት የኤምኤ ድግሪያቸውን በኢትዮጵያ ፣ በአፍሪካና በአውሮፖ ታሪክና በፍልስፍና ፒ.ኤች.ዲ ዲግሪያቸውን ከዚሁ ዩኒቨርስቲ ወስደዋል።

ኘሮፌሰር"የኢትዮጵያ ገባር ሥርዓትና ጅምር ካፒታሊዝም፣ 1ኛና 2ኛ የታሪክ መፅሀፍት"፣ " የኢትዮጵያ ረጅም የሕዝብና የመንግስት ታሪክ 1ኛ መፅሀፍ"፣ "የቀይ ባሕርና የአባይ ሸለቆ ሚና፣ የምፅዋ ሲምፖዝየም 1974" ፣" የኢትዮጵያ የመከራ ስርዓትና የኤርትራ ጥያቄ 1ኛ፣2ኛና 3ኛ መፅሀፍ " እና ሌሎች መፃህፍትን በብዕራቸው ከትበዋል።

ምንጭ፡- የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ለሚሊኒየም ባሳተመው አጀንዳ።( Luddago T Eyyaqo )

የጀግናው ኮለኔል በዛብህ ጴጥሮስ(የሚጉ ጌታ)  🛬 ማስታወሻ ከሀዲያ ህዝብ።Photo credit
29/01/2022

የጀግናው ኮለኔል በዛብህ ጴጥሮስ(የሚጉ ጌታ) 🛬 ማስታወሻ ከሀዲያ ህዝብ።
Photo credit

Wachami beero'o Hadiy zonni won beero'o
01/01/2022

Wachami beero'o Hadiy zonni won beero'o

Address

Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Inside Hadiya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share