Lalibela Free Walking Tours

Lalibela Free Walking Tours You might have booked your trip through any tour operator and have come to visit Lalibela. .

After having a couple of days of visiting the attractive tourist sites within the city, you will finally be left alone for a free afternoon.

21/03/2026
01/10/2021

* በፌደራል መንግስት የተዝረከረከ እና አንድነት በሌላቸዉ አመራር ችግር ህዝባችን በርሀብ እና በመድሀኒት እጥረት እየተሰቃየ ከፊት ለፊት ሞት ጋር ተፋጦ እየተሰቃየ ይገኛል!!!!!

*የኢትዬጵያ ቀይ መስቀል በማንኛዉም የኢትዬጵያ ክልል ከተሞች ችግር ሲያጋጥም
ኘ በመድሀኒት እና በምግብ በአልባሳት ሰብአዊ እርዳታ ግባር ቀደም የነበረ ድርጅት ሰሜን ወሎ ሰብአዊ እርዳታ እና መድሀኒት ይዞ መግባት ያልቻለዉ ???????!
*አሁን ህዝባች በርሀብ እና በመድሀኒት እጦት
እየሞተ ይገኛል ስለዚህ ለፌደራል መንግስት አካባቢያችንን ከጦርነት ቀጠና ነፃ ያዉጣልን!!!!!!!!

* የኢትዬጵያ ቀይ መስቀል በአስቸኳይ ወደ አካቢያችን በምግብና በመድሀኒት እጥረት ለሚሰቃየዉ ህዝባችን እንዲታደግልን !!!!!!

*ሁላችንም ድምጻችንን እናሰማ ሸር
እናድርግ ፍትህ ለሰሜን ወሎ 😢😢😢😢😢

Camel man in afar danakile depression
16/06/2021

Camel man in afar danakile depression

24/05/2021

holy town of lalibela
24/05/2021

holy town of lalibela

Address

In Side Asheten Hotel
Lalibela
0116

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lalibela Free Walking Tours posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Lalibela Free Walking Tours:

Shortcuts

Share