Endi Lalibela Tour Guide

Endi Lalibela Tour Guide To promotions our tourist destinations

 #ጨጨሆ መድሐኒአለም
06/03/2025

#ጨጨሆ መድሐኒአለም

01/03/2025
Thank you for your wonderful review!!!
01/03/2025

Thank you for your wonderful review!!!

08/02/2025

መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ

እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!!

" በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ። መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።"
ማቴ. ፫፥ ፩-፪ /3፥1-2/

✝️ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ገና በማህፀን ሳለ የተመረጠ፣ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ በማህፀን ሳለ ለአምላኩ የሰገደ ታላቅ ጻድቅ ነው

✝️ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ መጥምቁ ዮሐንስ ሲናገር "ከሴቶች ከተወለዱት መካከል እንደ እርሱ ያለ አልተነሳም" ብሏል

⛪️ ቅዱስ ዮሐንስ በርካታ መዓርጋት አሉት። ከእነዚህም ውስጥ ጥቂቶቹ፦

❤ መጥምቅ /መጥምቀ መለኮት/
➻ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በማጥመቁ

❤ነቢይ
➻ ከእኔ በፊት የነበረና ከእኔ የሚበልጥ ይመጣል ብሎ በመናገሩ

❤ ካህን
➻ ሕዝቡን በማጥመቁ

❤ ወንጌላዊ
➻ ስለ ጌታችን መወለድ መምጣትና በመካከላቸው መቆም ሕዝቡን በመስበኩ

➻ ከክፋት፣ ከሀጢአት እንዲርቁና ንስሐ እንዲገቡ በማድረጉ

የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ምልጃና በረከት ይደርብን። ጸሎቱ አይለየን።




#ቅዱሳን
#ተዋህዶ
#ድንግል

#ኢትዮጵያ

Welcome
15/01/2025

Welcome

YEMRHANE KIRSTOSIs a church built inside a big natural cave Which is located at a place called   kirstos.The church is 4...
25/11/2024

YEMRHANE KIRSTOS

Is a church built inside a big natural cave Which is located at a place called kirstos.
The church is 42km far from Lalibela town and 12 km from Bilbala village and it's accessible by car.
The church was built by king kirstos who ascending to the throne in the 11th c.
The walls were built by mixing fine black dressed stones wirh mud. As compared to other churches and monasteries found in the environment the design of the church reflects more amazing architectural art.
If you are plan to the monastery, contact me via WhatsApp +251929276881

25/12/2023

ደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ።
++++++++++++++++++
የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስና የቅዱስ ወንጉስ ላሊበላ የልደት በዓል በየዓመቱ ታኅሣሥ 29 ቀን በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም በድምቀት ይከበራል።

የዘንድሮውን የልደት በዓል በድምቀት ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ መሆኑን የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም ዋና አስተዳዳሪ አባ ሕርያቆስ ፀጋዬ /ቆሞስ/ ገልጠዋል።
ይህን ዓለም አቀፍ ክብረ በዓል በቅዱስ ላሊበላ ተገኝተው የሚያከብሩ ሁሉ በረከትን ከማግኘት በተጨማሪ እግዚአብሔር በቅዱስ ላሊበላ ላይ አድሮ የሠራውን እጹብ ድንቅ ሥራ ይመለከታሉ።

ኢትዮጵያውያን በረከት ለማግኘት ወደ ቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም ያደርጉት የነበረው ጉዞ እጅግ አድካሚ ስለነበር ቅዱስ ላሊበላ ከእግዚአብሔር በተሰጠው ጥበብ ዳግማዊት ኢየሩሳሌምን በሰሜን ወሎ ላስታ ምድር አንጿል፣ በዚህም በዓሉን ለማክበር ቅዱስ ላሊበላ ገዳም የሚገኙ የዕምነቱ ተከታዮች ኢየሩሳሌም እንደሄዱ ተቆጥሮላቸው በረከትን እንደሚያገኙ እግዚአብሔር ለጻድቁ ቃል ኪዳን ገብቶለታል።

የልደት በዓልን በቅዱስ ላሊበላ ለማክበር ሲመጡ በዙሪያው የሚገኙ የቅዱስ ነአኩቶለአብ፣ ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ፣ አሸተን ቅድስት ማርያምና ሌሎች ፍልፍል፣ ውቅርና የዋሻ ውስጥ ቅዱሳት መካናትን ይሳለማሉ።

Address

Lalibela Amhara,Ethiopia
Lalibela
0000

Telephone

+251932371752

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Endi Lalibela Tour Guide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Endi Lalibela Tour Guide:

Share

Category