23/09/2026
መግለጫ❗️
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ መቀሌ፣ አክሱም እና ሽሬ የሚያደርገውን በረራ ከዛሬ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ለጊዜው አቋርጧል።
በበረራዎቹ መቋረጥ ምክንያት በደንበኞቻችን ላይ ለሚደርሰው መጉላላትም ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን። በረራዎቹ እንደገና ሲጀምሩ የምናሳውቅ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን በትህትና እንገልፃለን።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ