Mariana Ethiopia Tours

Mariana Ethiopia Tours Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mariana Ethiopia Tours, Tour Agency, Mekelle.

Dear Ethiopian fellows of orghodox church, We on Mariana Ethiopia Tours wishes you a very Happy Epiphany to you all!
18/01/2022

Dear Ethiopian fellows of orghodox church, We on Mariana Ethiopia Tours wishes you a very Happy Epiphany to you all!

16/11/2021

ወንጪ ሃይቅ የአለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ ተመረጠ

🚩 የሰማይን መልክ እንደ ፎቶግራፍ የሚያሳየው፣አረፍ ያለውና ከትሮ የያዘው ውሃ የሚዘገን የሚመስለው ወንጪ ሃይቅ የዓለም የቱሪዝም ድርጅትን ቀልብ ስቧል፡፡
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወንጪ ሃይቅ የአለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ተብሎ በተባበሩት መንግስታት የቱሪዝም ድርጅት ተመርጧል፡፡

ድርጅቱ በዲሴምበር 2፣2021 ስፔን ላይ በሚያካሄደው 24ኛው ጠቅላላ ጉባኤ የውድድሩን አሸናፊ ይፋ እንደሚያደርግ ተነግሯል፡፡

በእሳተ ጎሞራ ከተፈጠሩ ሀይቆች መካከል የሆነው እና የሰከነው ወንጪ ሀይቅ በመንግስት የገበታ ለሀገር ከሚለሙት ፕሮጀክቶች አንዱ ነው፡፡

ወንጪ ሀይቅ ለውድድር እንዲቀርብ ብርቱ ጥረት ያደረገው የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ሲሆን ባለፈው ዓመት የውድድሩን ማመልከቻ ማስገባቱን ሸገር ሰምቷል።

“የአፍሪካ ስዊዘርላንድ” በሚል ቅፅል ስሙ በጎብኚዎች ዘንድ የሚታወቀው ወንጪ ሀይቅ የተፈጥሮ ደን፣ሞቃት ውሃ እና ፏፏቴ እንዲሁም የተፈጥሮ ጠበል እና ተወዳጅ የማር ምርት በውስጡ የያዘ ነው።

የአለም ምርጥ የቱሪዝም መንደር ውድድርን ማሸነፉ የተነገረለት ወንጪ ሃይቅ ከማን ጋር ተወዳደረ? ሽልማቱስ ምንድን ነው? የሚለውን እና ዝርዝር ሂደቱን በተመለከተ መንግስት ማብራሪያ ለመስጠት እየተዘጋጀበት መሆኑ ተሰምቷል፡፡

Address

Mekelle

Opening Hours

Monday 06:00 - 18:00
Tuesday 06:00 - 18:00
Wednesday 06:00 - 18:00
Thursday 06:00 - 18:00
Friday 06:00 - 18:00
Saturday 06:00 - 18:00
Sunday 06:00 - 18:00

Telephone

+251927757049

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mariana Ethiopia Tours posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category