Abe Wolaita tour & travel

Abe Wolaita tour & travel The best choice to discover beautiful Wolaita and areas.

😍👉Suspension bridge South Ethiopia  Wolaita 🫶 Visit Wolaita
25/12/2025

😍👉Suspension bridge
South Ethiopia
Wolaita
🫶 Visit Wolaita

One of the Gifaataa event Guliya.
22/09/2025

One of the Gifaataa event Guliya.

የወላይታ ቱባ ባህልዱንጉዛ ሃዲያ፣ ሴሪያ ,  ጎማራ፣ ጉቱማ፣ ብሉኳዋ፣ ጊጤቷዋ  Visit Wolaita
18/09/2025

የወላይታ ቱባ ባህል
ዱንጉዛ ሃዲያ፣ ሴሪያ , ጎማራ፣ ጉቱማ፣ ብሉኳዋ፣ ጊጤቷዋ
Visit Wolaita

  YOO GIFATA            🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
18/09/2025

YOO GIFATA

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️Gifaataa Coming Soon! 11/01/2018 E.CThings that indicate the approaching of Wolaita New Year festival ...
16/09/2025

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Gifaataa Coming Soon! 11/01/2018 E.C
Things that indicate the approaching of Wolaita New Year festival Gifaataa
Yoo yoo Gifaataa!!

“ፑጥሳ ቆሳ” ምንድነዉ? ከምን እንዴት ይሠራል? ለምን አገልግሎት የዉላል?“ፑጥሳ ቆሳ ” /puuxisa qosaa/ የሚሠራዉ ከእንጨት /ከቀርከሃ ግንድ/ ተፈልፍሎ ከራሱ ክዳን ተበጅተዉለት በ...
10/07/2025

“ፑጥሳ ቆሳ” ምንድነዉ? ከምን እንዴት ይሠራል? ለምን አገልግሎት የዉላል?

“ፑጥሳ ቆሳ ” /puuxisa qosaa/ የሚሠራዉ ከእንጨት /ከቀርከሃ ግንድ/ ተፈልፍሎ ከራሱ ክዳን ተበጅተዉለት በትኛዉም ቦታ ራሱን ችሎ መቀመጥ እንዲችል ከሥሩ መቀመጫ ተበጅቶለት በሎጎሙዋ ቅርጽ የሚሠራ ሲሆን ለዉበት ቀጭን ብረት በእሳት አግሎ በተላያየ ዲዛይን አስጊጦ ዉበት ያለዉን ቅርጽ በመሥራት በቀላሉ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ እንዲያመች ማንጠልጠያ ማስገቢያ ተበጅተዉ ዉብ ተደርጎ ይሠራል ፡፡

ፑጥሳ ቆሳ በወላይታ ባህል ሴቶች /እናቶች/ ብቻ የሚጠቀሙት ባህላዊ ዕቃ ነዉ፡፡ አገልግሎቱም በወላይታ ባህል ወንዶች ለአቅመ አዳም ስደርሱ የራሱን ጎጆ ለመመሥረት ሲፈልግ ለሚያገባት ሚስት በባህሉ መሠረት ካሉት የጋብቻ ዓየነቶች በአንዱ ጥሎሽ ያበረክትላታል ከእነዚህ የጥሎሽ ዓይነቶች ከወርቅና ከብር የተሠሩ የአንገት ሀብል ፣ የጆሮ ጉትቻ ፣ የእጅ አምባርና መሳሰሉት ይገኛሉ ። ይህቺ ሴት መጥታ ወልዳ ከብዳ በሚትኖርበት ጊዜ ያፈራቻቸዉን የወርቅ ፣ የብርና ሌሎች ከከበሩ ማዕድናት የተሠሩ ጌጣጌጦቿን ደብቃ የሚታስቀምጥበት በራሱም የከበረ ዕቃ ነዉ ፑጥሳ ቆሳ ፡፡

እንዲሁም በድሮ ጊዜ ዘመናዊ ሽቱ ባልነበረበት ወቅት ከጓሮ ጥሩ ሽታ /መልካም መዓዛ/ ያላቸዉን “ሳዎ ማታ” (sawo maataa) የሣር ዓይነቶች እና በባህላቸዉ መሠረት ከምያዉቁዋቸዉ ጥሩ ሽታ ከሚሰጡ ከተለያዩ የእንጨት ዓይነቶች ቅጠል ፣ ቅርፍትና ሥራሥር በጣም ጥሩ መዓዛ ያላቸዉን በመሰብሰብ በዚሁ ዕቃ ማለትም በ“ፑጥሳ ቆሳ” ዉስጥ አድርገዉ በክዳኑ ግጥም አድርጎ ከድነዉ የክት ልብስ በሚያስቀምጡበት ”ጋንና ጉባ” ዉስጥ ያስቀምጣሉ ፡፡

😍 😘 Visit ajora🥰 Visit Wolaita
10/07/2025

😍 😘 Visit ajora
🥰 Visit Wolaita

ምርጥ ተፈጥሮ😍Visit Wolaita 🤣with abe tour & Travel ☎️📱📞0920169399
25/06/2025

ምርጥ ተፈጥሮ😍
Visit Wolaita 🤣
with abe tour & Travel
☎️📱📞0920169399

ጉዞ ወደ አጆራ መንትያ ፏፏቴ የአጆራ ፏፏቴ ታይቶ የማይሰለች፤ እስከዛሬ ያላዩቱ የግድ ማየት ያለባቸው ድንቅ ተፈጥሮ ነው! እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ሰኔ 8/2017 እዛው ነን! ከወላይ...
09/06/2025

ጉዞ ወደ አጆራ መንትያ ፏፏቴ
የአጆራ ፏፏቴ ታይቶ የማይሰለች፤ እስከዛሬ ያላዩቱ የግድ ማየት ያለባቸው ድንቅ ተፈጥሮ ነው! እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እሁድ ሰኔ 8/2017 እዛው ነን!

ከወላይታ ሶዶ ወደ ቦምቤ ከተማ!

ለሚገርም ተዝናኖት፤ ለአይረሴ ትዝታ፤ ለአዳዲስ ሰው ትውውቅ፣ በአጆራ ሽር ብትን ላላ ለማለት ይዘጋጁ!
የጉዞ ወጪ 490ብር
ⓋⒾⓅ1000 ብር!
የጉዟችን የሚዲያ አጋሮች
- Wolaita Tv
- Wogeta FM 96.6
- Fana FM 99.9
- etv Wolaita Studio

Downtown Cafe & Restaurant
ለጉዞው እየመዘገብን ነውና፤ ለመመዝገብ ቢሯችን ይምጡ አሊያ ይደውሉልን!

0911535915
0777555915

BossYoss Tour and Travel

12/04/2025

Visit
Beautiful City Wolaita S**o

😍Visit Wolaita Visit Ajora twinfalls😍😍😍😍
25/03/2025

😍
Visit Wolaita
Visit Ajora twinfalls
😍😍😍😍

Address

Wolaita S**o
S**o

Telephone

+251920169399

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abe Wolaita tour & travel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abe Wolaita tour & travel:

Share