Visit Woliso

Visit Woliso Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Visit Woliso, Tourist Information Center, woliso, Woliso.

12/10/2025
Official Statement | ጋዜጣዊ መግለጫ 📢Recently, false information was circulated in the media regarding our position on the ne...
14/09/2025

Official Statement | ጋዜጣዊ መግለጫ 📢

Recently, false information was circulated in the media regarding our position on the new Coffee Competency Certification Directive.
የኢትዮጵያ ቡና ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅን ስም ጠቅሶ ሪፖርተር ጋዜጣ ስላወጣው መረጃ የተሰጠ ማብራሪያ.

The Ethiopia Coffee Association clarifies that we fully support the directive as an important step to strengthen the coffee trade, ensure quality, and protect the integrity of Ethiopia’s coffee sector.
መመሪያው አሁን በህጋዊ መንገድ እየሰሩ የሚገኙትን የበለጠ የሚጠብቅና ገበያውን ካላስፈላጊና ጎጂ ተሳታፊዎች የሚጠብቅ መሆኑን ያምናል።

Ethiopian Reporter

We stand for legality, transparency, and professionalism in the coffee industry. ☕🇪🇹

የኢፌዴሪ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የአዲስ ዓመት መልዕክት የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች የመከላከያ ሠራዊት አባላት እንዲሁም መላው የተቋሙ ሲቪል ሰራተኞችበቅድሚያ እ...
11/09/2025

የኢፌዴሪ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የአዲስ ዓመት መልዕክት

የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች የመከላከያ ሠራዊት አባላት እንዲሁም መላው የተቋሙ ሲቪል ሰራተኞች
በቅድሚያ እንኳን ለ2018 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ።

በተጠናቀቀው 2017 ዓመት ሀገራችን በሰላም በልማት በኢኮኖሚ ዕድገትና በማህበራዊ መስኮች ታላላቅ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት የድል ዓመት መሆኑ ይታወሳል። በተለይም መላው ኢትዮጵያዊ እና ጀግናው ሰራዊታችን ደሙን ላቡን ጉልበቱንና እውቀቱን ከማፍሰስ ባሻገር ቦንድ በመግዛት የራሱን ታሪካዊ አሻራ ያሳረፈበት ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በታላቅ ድምቀት ተመርቆ በይፋ ስራ የጀመረበት እና አየር ኃይላችንም ከተቋማዊ ሪፎርሙ ወዲህ የጀመራቸውን የለውጥ ጉዞዎች አጠናክሮ የቀጠለበት ነው።

የተቋሙን የዝግጁነት አቅም ለማሳደግ ያከናወናቸው ተግባራት ከዓመቱ አመርቂ ድሎቻችን ውስጥ የሚጠቀሱ ሲሆን ሰራዊታችንም የአስተሳሰብ ለውጥ በማምጣት የአመራሩንም ሆነ የአባላቱ ስነ ልቦና በማሳደግ የሚሰጠውን ተልዕኮ ለመወጣት የሚያስችል ቁመና እንዲይዝ ተደርጓል።

የኢትዮጵያ አየር ኃይል የተመሰረተበትን 90ኛውን አመት በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ለማክበር በዝግጅት ላይ ይገኛል።

በመጨረሻም አዲሱ ዓመት የተጣለብንን ሀገራዊ ኃላፊነት ከመቼውም ጊዜ በላቀ ወትሮ ዝግጁነት የምንወጣበት እንደሚሆን በመተማመን ለመላው የሀገራችን ህዝቦች ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችንና ለአየር ኃይል አባላት የሰላም የዕድገትና የብልፅግና ዘመን እንዲሆንልን እመኛለሁ አመሰግናለሁ።

06/07/2025
28/06/2025
08/09/2024
04/09/2024

Address

Woliso
Woliso

Telephone

+251913233932

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Visit Woliso posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share